TIKVAH-ETHIOPIA
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 1,636
- Reposts
- 221
- Comments
- 0
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
TIKVAH-ETHIOPIA has 1,620,933 subscribers. A typical post is seen by about 177,890 people within a day, an engagement rate of 11%.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 24 h
- 178.6K
- 48 h
- 258.8K
When it posts
Times in UTC. 12 posts in 90 days.
Recent posts
-
#Ethiopia🇪🇹 ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው። በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል። በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦ -…
-
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ። • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነ ሲሆን ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ያላለፉ አመራሮች የመምህርነት ደረጃ ዕድገትና ጥቅማጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ማስተማር ይመለሳሉ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተከትሎ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚመረጡበትንና የሚመደቡበትን አዲስ አገር አቀፍ መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው የሥራ ተነሳሽነት፣ ብቃትና ልምድ ያላቸው አመራሮች ትምህርት ቤቶችን እንዲመሩ በማድረግ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ የምልመላ ሂደቱ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ፣ በዞን ወይም በክልልና ከተማ አስተዳደር የትምህርት መዋቅሮች እንደሚከናወን ደንግጓል። በተጨማሪም በትምህርት ቤት አመራርነት ተመልምሎ የተመደበ ማንኛውም አመራር የአገልግሎት ዘመኑ 5 ዓመት እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን ከ5 ዓመት ቆይታ በኋላ ለተመሳሳይ መደብ በድጋሚ ተወዳድሮ ማለፍ ካልቻለ ወደ መምህርነት ተመድቦ አቻዎቹ የደረሱበት...
-
የስምረት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ትግራይ (ስምረት) የኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ሊቀመንበር ገብረሂወት ገብረስላሴን ጨምሮ 11 መስራችና የምክር ቤት አባላት ከዛሬ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ በፈቃዳቸው ከፓርቲው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ለመልቀቃቸው ዋና ምክንያት ያሉት " የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚና አንዳንድ አመራሮች ጉባኤ የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ከሕገ-ደንብና ፕሮግራም ውጭ ተንቀሳቅሰዋል " የሚል ነው። በተደጋጋሚ ያቀረቡት የእርምት ምክር ተቀባይነት አግኝቶ መስተካከል ባለመቻሉ ፓርቲውን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀው ለመውጣት መገደዳቸውን ገልጸዋል። ፓርቲውን የለቀቁት የኦዲትን ኢንስፔክሽን ኮምሽን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ገብረሂወት ገብረህይወት እንዲሁም የምክር ቤት አባላቶቹ አቶ ጠዓመ ዓረዶም ፣ አቶ ተስፋኣለም ይሕደጎ ፣ ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም ፣ ዶ/ር ሺሻይ ኣማረ ፣ አቶ ተዘራ ጌታሁን ፣ አቶ ዮናስ ሃይሉ ፣ ዶ/ር ዮናስ ገብረእግዚኣብሄር ፣ አቶ ወልደሰንበት ተስፋኪሮስ ፣ አቶ ፀጋይ ፃድቕ ፣ አቶ ደስታ ግርማይ ናቸው። ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
-
" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ አስተዳደር የተከሰተው የሁለት ሰዎች አሟሟት በአከባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ዘንድ እንግዳ ክስተት ሆኗል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቶ ስለሁኔታው የዐይን እማኞችንና የከተማ አስተዳደሩን ፖሊስ አነጋግሯል። በስፍራው የነበሩ የዐይን እማኝ ነዋሪዎች ምን አሉ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የአረቅጥ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለፁት፣ ሟች አቶ መክብብ ገብሬ በአረቅጥ ከተማው 01 ቀበሌ " ጤና " ተብሎ በሚጠራዉ መንደር ነዋሪ ሲሆኑ ለበካታ የአከባቢው ነዋሪዎች የከርሰ ምድር ውሃ በመቆፈር ይታወቃሉ። ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ/ም በከተማው " ደጬ " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ አንድ ረዳት ይዘው በአንድ ግለሰብ ጓሮ የዘወትር ተግባራቸውን የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሲያከናውኑ ይቆያሉ። በኋላም ምሳቸውን በልተው የቁፋሮ ስራዉን ዳግም ለመቀጠል 6 ሜትር ገደማ ወደ ሆነው ጉድጓድ በድጋሚ በገመድ ተንጠላጥለው ከወረዱ በኋላ ምን እንደገጠማቸው ባይታወቅም ረዳታቸው በጩኸት ሲጣራ ወደ ቦታው ሲደርሱ አቶ መክብብ ቁጢጥ ባሉበት ሕይወታቸው አልፎ መመልክታቸውን ነዋ...
-
ፀዴ ንግድ በዉሎ! ቀናችን፣ ውሎአችን እና ስራችን በ ዉሎ የማይቋረጥ ኢንተርኔት ጥቅል እናቀላጥፍ! በ60 ብር ውሎ ያልተገደበ ዳታን ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት – ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ያግኙ! *777# → ኢንተርኔት → ያልተገደበ #SafaricomEthiopia
-
#COP31 #Turkiye🇹🇷 ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቱርክዬ አንታሊያ ከተማ በሚካሄደው የCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ፣ ከቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ተገናኝተው መክረዋል። መሪዎቹ በውይይታቸው ወቅት ኢትዮጵያና ቱርክዬ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ዘርፎች እንዲሁም የጋራ ትኩረት በሚሹ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ከዚህ በተጨማሪም ጠቅላይ…
-
#Ethiopia #UN አቶ ጌታቸው ረዳ " የኤርትራና የሱዳን መሪዎች በኢትዮጵያ ለሚፈጸሙ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች እጃቸው አለበት " ሲሉ ለተመድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጉዋንግ ኮንግ ጋር ባደረጉት ውይይት የኤርትራ እና የሱዳን መሪዎች በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አማጺያንን በመደገፍ ለሚፈጸሙ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች እጃቸው አለበት ማለታቸውን ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ መሠረት፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ጄነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሀን በኢትዮጵያ "አፍራሽ ኃይሎች" ያሏቸውን አማጺያን መሣሪያ እየሰጡ፣ እያስታጠቁና እያስተባበሩ መሆኑን ለልዩ ልዑኩ አስረድተዋል። ይህ ድጋፍም በኢትዮጵያ ውስጥ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶችን መፈጸምን እንደሚያካትት አማካሪው አመልክተዋል። በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ በዋናነት የአሥመራ መንግሥት በቀጣናው ስላለው አለመረጋጋት የመፍጠር ሚና ያላትን አቋም ማሳወቋን የጠቀሱት አቶ ጌታቸው፤ የሱዳን ግጭትና የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታም መነሳቱን አስታውቀዋል። በተጨማሪም በሱዳን ያለውን...
-
በሄዱበት ሁሉ የሚከተልዎ ዘመናዊ አድራሻ ከኢትዮጵያ ፖስታ! ከእንግዲህ በየጊዜው ቦታ ቢቀይሩም መልእክቶችዎ ሁሌም በቀላሉ ወደእርስዎ ይደርሳሉ። ዘመናዊ የመልእክት ማስተዳደሪያ መፍትሄ የሆነው የኢትዮጵያ ፖስታ የሳጥን አልባ የመልእክት አገልግሎት (Virtual P.O. Box) በሄዱበት ቦታ ሁሉ አድራሻዎ ሆኖ መልእክትዎችዎን በቀላሉ እና በተሟላ ደህንነት እስከ ደጃፍዎ ያደርሳል። ወደማንኛውም ቦታ ቢጓዙ ወይም መኖሪያ አድራሻዎን ቢቀይሩ መልእክቶችዎ እርስዎን ይከተላሉ፤ እርስዎም በማንኛውም ጊዜ ቀላል፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የመልእክት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። የሞባይል መተግበሪያውን ከ App Store ወይም Play Store በማውረድ፣ አልያም app.ethio.post ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀላሉ ይመዝገቡ፤ ዲጂታል አድራሻዎን አሁኑኑ ይያዙ! ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። @Ethiopianpostal
-
ካርድ በእጅዎ የለም? አያሳስብዎ! በHIBIR ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ያለ ካርድ ማውጣት ይችላሉ! የሕብረት ባንክ ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ያለ ካርድ ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብዎን በቀላሉ ወጪ ማድረግ ይችላሉ። እንዴት ካሉ፦ ☑️ ከሕብረት ባንክ የሞባይል መተግበሪያ ውስጥ “Cardless Withdrawal” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ የሒሳብ ቁጥርዎን በመምረጥ እና የሚያወጡትን የገንዘብ መጠን በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ T-PIN ያስገቡ። በስልክዎ የ6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በSMS ይደርስዎታል። ☑️ በመቀጠል በሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽን ላይ “ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይጫኑ ከዚያም “በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ በስልክዎ የተላከውን የቫውቸር ኮድ በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️ ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️በመጨረሻም የገንዘብዎን መጠን በማስገባት እና “Confirm” የሚለውን በመጫን ገንዘብዎን ያግኙ። ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ቤተሰ...
-
" ደብዳቤው ' እወድሻለሁ አመሰግናለሁ ይቅርታ አድርጊልኝ እና ምስጥሬን ለማንም አትናገሪ ' ነው የሚለው " - የተማሪ መሰረት አበራ ጓደኛ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ መሰረት አበራ ባለፈዉ ቅዳሜ በድንገት ህይወቷ አልፎ ተገኝታለች። በዚህ ዓመት ሰኔ ወር ትመረቅ የነበረው ተማሪ መሰረት በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ማደሪያ መታጠቢያ ክፍል ውስጥ አስከሬኗ ተሰቅሎ መገኘቱ ነው የተገለጸው። የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ምን አሉ (ለዶቸ ቨለ ሬድዮ) ? " ቅዳሜ ከሰዓት አስከሬኗ በተማሪዎች ሻወር ቤት ተሰቅሎ ነው የተገኘው። ተማሪዎች በእለቱ ሻወር ለመግባት ሲሉ አስከሬኗን ከቀኑ 9-10 ሰዓት አከባቢ አግኝተው ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሮ ነበር። ወዲያውኑ የዩኒቨርሲቲው ፖሊሶች ደርሰው አስከሬኗን በከተማዋ ፖሊስ በኩል ወደ ሪፌራል ሆስፒታል እንዲወሰድ ሆኗል " ብለዋል። በትምህርቷ እጅግ ትጋትና ከፍተኛ የሆነ ውጤት እንደነበራት እንዲሁም በዚህ ዓመት መጨረሻ ሰኔ ወር ላይ እንደምትመረቅ ሲጠበቅ የነበረው የተማሪ መሰረት ህልፈትን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲው እሁድ ጥቅምት 29/ 2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ጊቢ ውስጥ በለጠፈው የሀዘን መግ...

#Update ደመወዝ ተከፈለ ? ነዳጅስ ገባ ? የወዝፍ ደመወዝ ጉዳይስ ? " በቢሮች ያልተሟላ አንዳንድ ፔሮል ነበር ዛሬ አድሬስ አድርገናል። አጣርተው ፔሮል ላስገቡ ነገ ደመወዝ ይገባላቸዋል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር፥ ወደ ስራ ገብተው ሪፖርት ለሚያደርጉ ሠራተኞች ከዛሬ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ደመወዝ እንደሚከፍል በቅርቡ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።…
-
በመንግሥት የቤት ልማት መርሃ ግብር ተመዝግበው ከጉሮሯቸው እየቀነሱ በባንክ ሲቆጥቡ የቆዩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ከ14 እስከ 20 ዓመታት የዘለቀው ጥበቃቸው ዛሬ ድረስ ምላሽ ባለማግኘቱ በቤት ኪራይ የተሰቃዩ እንደሚገኙ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ገልጸዋል። የኑሮ ውድነቱ እንዲሁም ቤት የኪራይ ጭማሪ እጅጉን የተጫናቸውና ፈተና የሆነባቸው ቆጣቢዎች፣ ለዓመታት ያሳዩት ትዕግሥትና የከፈሉት መስዋዕትነት ከግምት ገብቶ የከተማ አስተዳደሩ ግልጽና ተጠያቂነት ያለበት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጣቸው " ድምጻችን ይሰማ " ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። " ሰው ሊሞት ሲል ነወይ ማረፊያ የሚሰጠው ? " ሲሉ የጠየቁት ቆጣቢዎቹ ከዚህ ቀደም የተገቡ ቃልኪዳኖች እንዲጠበቁ፣ ከምንም በላይ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ቤት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
-
" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ አስተዳደር የተከሰተው የሁለት ሰዎች አሟሟት በአከባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ዘንድ እንግዳ ክስተት ሆኗል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቶ ስለሁኔታው የዐይን እማኞችንና የከተማ አስተዳደሩን ፖሊስ አነጋግሯል። በስፍራው የነበሩ የዐይን እማኝ ነዋሪዎች ምን አሉ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የአረቅጥ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለፁት፣ ሟች አቶ መክብብ ገብሬ በአረቅጥ ከተማው 01 ቀበሌ " ጤና " ተብሎ በሚጠራዉ መንደር ነዋሪ ሲሆኑ ለበካታ የአከባቢው ነዋሪዎች የከርሰ ምድር ውሃ በመቆፈር ይታወቃሉ። ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ/ም በከተማው " ደጬ " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ አንድ ረዳት ይዘው በአንድ ግለሰብ ጓሮ የዘወትር ተግባራቸውን የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሲያከናውኑ ይቆያሉ። በኋላም ምሳቸውን በልተው የቁፋሮ ስራዉን ዳግም ለመቀጠል 6 ሜትር ገደማ ወደ ሆነው ጉድጓድ በድጋሚ በገመድ ተንጠላጥለው ከወረዱ በኋላ ምን እንደገጠማቸው ባይታወቅም ረዳታቸው በጩኸት ሲጣራ ወደ ቦታው ሲደርሱ አቶ መክብብ ቁጢጥ ባሉበት ሕይወታቸው አልፎ መመልክታቸውን ነዋ...
-
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ። • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነ ሲሆን ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ያላለፉ አመራሮች የመምህርነት ደረጃ ዕድገትና ጥቅማጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ማስተማር ይመለሳሉ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተከትሎ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚመረጡበትንና የሚመደቡበትን አዲስ አገር አቀፍ መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው የሥራ ተነሳሽነት፣ ብቃትና ልምድ ያላቸው አመራሮች ትምህርት ቤቶችን እንዲመሩ በማድረግ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ የምልመላ ሂደቱ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ፣ በዞን ወይም በክልልና ከተማ አስተዳደር የትምህርት መዋቅሮች እንደሚከናወን ደንግጓል። በተጨማሪም በትምህርት ቤት አመራርነት ተመልምሎ የተመደበ ማንኛውም አመራር የአገልግሎት ዘመኑ 5 ዓመት እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን ከ5 ዓመት ቆይታ በኋላ ለተመሳሳይ መደብ በድጋሚ ተወዳድሮ ማለፍ ካልቻለ ወደ መምህርነት ተመድቦ አቻዎቹ የደረሱበት...
-
ካርድ በእጅዎ የለም? አያሳስብዎ! በHIBIR ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ያለ ካርድ ማውጣት ይችላሉ! የሕብረት ባንክ ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ያለ ካርድ ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብዎን በቀላሉ ወጪ ማድረግ ይችላሉ። እንዴት ካሉ፦ ☑️ ከሕብረት ባንክ የሞባይል መተግበሪያ ውስጥ “Cardless Withdrawal” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ የሒሳብ ቁጥርዎን በመምረጥ እና የሚያወጡትን የገንዘብ መጠን በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ T-PIN ያስገቡ። በስልክዎ የ6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በSMS ይደርስዎታል። ☑️ በመቀጠል በሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽን ላይ “ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይጫኑ ከዚያም “በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ በስልክዎ የተላከውን የቫውቸር ኮድ በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️ ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️በመጨረሻም የገንዘብዎን መጠን በማስገባት እና “Confirm” የሚለውን በመጫን ገንዘብዎን ያግኙ። ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ቤተሰ...
-
#Ethiopia #UN አቶ ጌታቸው ረዳ " የኤርትራና የሱዳን መሪዎች በኢትዮጵያ ለሚፈጸሙ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች እጃቸው አለበት " ሲሉ ለተመድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጉዋንግ ኮንግ ጋር ባደረጉት ውይይት የኤርትራ እና የሱዳን መሪዎች በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አማጺያንን በመደገፍ ለሚፈጸሙ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች እጃቸው አለበት ማለታቸውን ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ መሠረት፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ጄነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሀን በኢትዮጵያ "አፍራሽ ኃይሎች" ያሏቸውን አማጺያን መሣሪያ እየሰጡ፣ እያስታጠቁና እያስተባበሩ መሆኑን ለልዩ ልዑኩ አስረድተዋል። ይህ ድጋፍም በኢትዮጵያ ውስጥ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶችን መፈጸምን እንደሚያካትት አማካሪው አመልክተዋል። በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ በዋናነት የአሥመራ መንግሥት በቀጣናው ስላለው አለመረጋጋት የመፍጠር ሚና ያላትን አቋም ማሳወቋን የጠቀሱት አቶ ጌታቸው፤ የሱዳን ግጭትና የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታም መነሳቱን አስታውቀዋል። በተጨማሪም በሱዳን ያለውን...
-
ፀዴ ንግድ በዉሎ! ቀናችን፣ ውሎአችን እና ስራችን በ ዉሎ የማይቋረጥ ኢንተርኔት ጥቅል እናቀላጥፍ! በ60 ብር ውሎ ያልተገደበ ዳታን ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት – ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ያግኙ! *777# → ኢንተርኔት → ያልተገደበ #SafaricomEthiopia
-
#Ethiopia🇪🇹 ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው። በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል። በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦ -…
-
የስምረት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ትግራይ (ስምረት) የኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ሊቀመንበር ገብረሂወት ገብረስላሴን ጨምሮ 11 መስራችና የምክር ቤት አባላት ከዛሬ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ በፈቃዳቸው ከፓርቲው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ለመልቀቃቸው ዋና ምክንያት ያሉት " የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚና አንዳንድ አመራሮች ጉባኤ የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ከሕገ-ደንብና ፕሮግራም ውጭ ተንቀሳቅሰዋል " የሚል ነው። በተደጋጋሚ ያቀረቡት የእርምት ምክር ተቀባይነት አግኝቶ መስተካከል ባለመቻሉ ፓርቲውን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀው ለመውጣት መገደዳቸውን ገልጸዋል። ፓርቲውን የለቀቁት የኦዲትን ኢንስፔክሽን ኮምሽን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ገብረሂወት ገብረህይወት እንዲሁም የምክር ቤት አባላቶቹ አቶ ጠዓመ ዓረዶም ፣ አቶ ተስፋኣለም ይሕደጎ ፣ ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም ፣ ዶ/ር ሺሻይ ኣማረ ፣ አቶ ተዘራ ጌታሁን ፣ አቶ ዮናስ ሃይሉ ፣ ዶ/ር ዮናስ ገብረእግዚኣብሄር ፣ አቶ ወልደሰንበት ተስፋኪሮስ ፣ አቶ ፀጋይ ፃድቕ ፣ አቶ ደስታ ግርማይ ናቸው። ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Questions about TIKVAH-ETHIOPIA
How many subscribers does TIKVAH-ETHIOPIA have?
TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia) has 1,620,933 subscribers as of November 12, 2026.
How many people see a post on TIKVAH-ETHIOPIA?
A typical post gets about 180,000 views within 24 hours, roughly 11% of its subscribers (the ERR).
Where does TIKVAH-ETHIOPIA rank?
By subscribers it is #1 among Amharic channels, #40 worldwide.
Does TIKVAH-ETHIOPIA post ads?
None of its 12 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 18 minutes ago.