Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች
The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. **This page is not a gov't page.**
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 47
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች has 67,511 subscribers. A typical post is seen by about 9,430 people within a day, an engagement rate of 14%.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 48 h
- 12.8K
- 3 days
- 14.4K
- 7 days
- 14.8K
When it posts
Times in UTC. 19 posts in 90 days.
Recent posts
-
Video
View in Telegram
9,750 views 45 Reactions
-
🔥 ከአሁን በኋላ ኪራይ መክፈል ይብቃ! የራስዎ ሱቅ ይኑርዎት! በአዲስ አበባ ተመራጭ በሆኑ የንግድ ቦታዎች ላይ የራስዎን ሱቅ በቀላሉ የሚያገኙበት ታላቅ እድል! 📍 ሳርቤት | ገላን | ቡልጋሪያ 💰 ከ 3 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ☑ 25% ቅድመ ክፍያ ☑ ቀሪውን በወር 1% የመክፈል እድል የራስዎን ንግድ ያሳድጉ፣ የወደፊት ኢንቨስትመንትዎን ከዛሬ ይጀምሩ! 📞 0937405124 Temer Properties – የራስዎ ሱቅ፣ የስኬትዎ መሠረት! Telegram http://t.me/feyori Whatsapp https://wa.me/251937405124
-
Video
View in Telegram
13.1K views 120 Reactions
-
ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን ለማረጋገጥ ዝግጅት ተደርጓል ( AA-LHPRIA ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የይዞታ ማረጋገጥና ምዝገባ ሥራዎችን ለማከናወን በየካ ክፍለ ከተማ የቅድመ ይዞታ ማረጋገጥ ዝግጅት ሥራዎች ያሉበት ደረጃ በይዞታ ማረጋገጥ አረጋጋጭ ሹሞች ተሳትፎ ተገምግሟል፡፡ በግምገማ መድረኩ በክፍለ ከተማው በሚገኙ ስድስት ወረዳዎችና 20 ቀጠናዎች ከ20 ሺህ በላይ ቁራሽ መሬቶችን በማረጋገጥና በመመዝገብ ለማስተናገድ የታቀደ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ የተሳተፉት አረጋጋጭ ሹሞች ወደ ሙሉ የይዞታ ማረጋገጥ ትግበራ ለመግባት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወኑ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ በውይይቱ የተገኙት የይዞታ ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ባህሩ ግርማ በቅድመ ይዞታ ማረጋገጥ ሥራዎች ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በማረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተቀናጀ ሁኔታ ማጠናቀቅ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
14.2K views 45 Reactions -
Video
View in Telegram
14.8K views 12 Reactions
-
Video
View in Telegram
14.4K views
-
Poll
View in Telegram
14.4K views 112 Reactions
-
🏡 ከ 10 በላይ ሳይቶችን በተመረጡ ቦታዎች ላይ በጥራት እና በፍጥነት ገንብቶ ያስረከበዉ ቴምር ሪልእስቴት አሁን ደሞ በ30% ታላቅ ቅናሽ 📍በ CMC፣ ቡልጋሪያ፣ አዋሬ ከ 42 ካሬ ስቱዲዮ ጀምሮ 🏡 የህልምዎን ቤት ከTEMER PROPERTIES ጋር ይምረጡ! 🔥 እስከ 30% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተንልዎታል! 📍 አዋሬ – መገናኛ CMC፣ Convention Center አቅራቢያ ዘመናዊ አፓርታማ በሚመችዎ አከፋፈል! 🏢 ከStudio እስከ 3 መኝታ ቤቶች 💰 Studio ከ4.7 ሚሊዮን ብር ጀምሮ! ☑ 20% ቅድመ ክፍያ ☑ በወር 1% ክፍያ ✨ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትልቅ እድል! ⏳ ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ! ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ! ☎️ 0937405124 Temer Properties – የራስዎ ሱቅ፣ የስኬትዎ መሠረት! Telegram http://t.me/feyori Whatsapp https://wa.me/251937405124 🏠 ቤት መግዛት ህልም ብቻ አይደለም፤ ዛሬ መጀመር ነው!
-
የከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ እስካሁን ካስተላለፋቸውና በመገንባት ላይ ከሚገኙት ከመቶ ሺህ ከሚበልጡ ቤቶች በተጨማሪ ከ65 ቢሊዮን ብር የሚበልጥ የባንክ ዕዳ ከፍሏል የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በአዲስ የለውጥ እሳቤ 496 ሺህ 971 ቤቶችን በመገንባት ለነዋሪዎች አስተላልፏል። ከእነዚህ መካከል 26 ሺህ 563 የመንግሥት ቤቶች ለልማት ተነሺዎች፣ እንዲሁም ከ98 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በሁለት ዙር ዕጣ ለቆጣቢዎች የተላለፉ ናቸው። በአሁኑ ወቅትም በተለያዩ አማራጮች የ179 ሺህ 516 ቤቶች ግንባታ በ24/7 አዲስ የሥራ ባህል እና ዘመኑ የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በመፋጠን ላይ ይገኛል። የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት ዓመታት ለነዋሪዎች ገንብቶ ካስተላለፋቸው እና በአሁኑ ወቅት በመገንባት ላይ ከሚገኙ ከመቶ ሺህ በላይ ቤቶች በተጨማሪ ለረጅም ዓመታት ሳይከፈል የቆየውን የ62 ቢሊዮን ብር የጋራ መኖሪያ ቤት የባንክ ዕዳን መክፈል ችሏል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ብቻ 3.18 ቢሊዮን ብር የቦንድ ዕዳ መልሷል። የአዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን የሌሎች ከተሞችን እና ክልሎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ...
-
እንደ አዲስ አበባ በ21 ሳይቶች 100 ሺህ ቤቶችን እየገነባን ነው። እነዚህም 50 ሺህ በከተማው በጀት፣ 50 ሺህ ደግሞ በመንግሥት–የግል አጋርነትና በማኅበራት እየተገነቡ ነው። የሕዝባችንን የቤት ጫና ማቃለል ለእኛ የልማት ግብ ብቻ ሳይሆን አደራና ኃላፊነት በመሆኑ 24/7 ተግተን እንሰራለን። -ከንቲባ አዳነች አቤቤ
-
#AddisAbaba ከንቲባ አዳነች አቤቤ ስለ መኖሪያ ቤቶች ምን አሉ ? " ቆጥበው የሚጠባበቁ ነዋሪዎቻችን አሉ። ... 14 ዓመት፣ 12 ዓመት፣ 20 ዓመት ድረስ የቆጠቡ ቆጣቢዎች እንዳሉ እናስተውላለን " - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለረጅም አመታት ቆጥበው ቤት ያላገኙ ዜጎችን ጥያቄ ለመመለስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለጹ ኤኤምኤን ዘግቧል። ከንቲባ አዳነች በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ቤቶች ለልማት ተነሺዎች እና ለቆጣቢዎች በዕጣ እንደሚተላለፉ ገልጸዋል። ዛሬ ከጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን በቅጠል ተራ የተሰሩ መኖሪያ ቤቶችን በጎበኙበት ወቅት በሰጡት ማብራሪያ ፤ " በጣም ለመኖር አስቸጋሪ የሆኑትን አንስተን ወደዚህ ደረጃ ቀይረን እነሱን መልሰን የምናስገባበት ነው፤ እያስገባንም ነው " ብለዋል። " ሌላው ለቆጣቢዎች ዕጣ የሚወጣበት ቤት ነው። በተመሳሳይ እዛም እዚህም በከተማዋ በከፍተኛ የልማት ሂደት ውስጥ ስላለች የልማት ተነሺዎችም የሚገቡበት ይሆናል " ብለዋል። ከተማ አስተዳደራቸው በማህበር የሚገነቡትንም እያገዘ እንዲጨርሱ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል። በአዲስ አበባ ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረትና የዋጋ መጨመር ከ...
18.9K views 108 Reactions -
Ethiopia is pushing ahead with an ambitious plan to build 1.5 million homes within five years, with Addis Ababa alone targeting 100,000 housing units across 21 construction sites. The city’s Mayor, Adanech Abiebie, made the announcement following an inspection visit with Prime Minister Abiy Ahmed on Friday. Of the 100,000 units, 50,000 are being financed by the city administration, while the other 50,000 are being developed through public-private partnerships and housing cooperatives. The leaders inspected 33 housing blocks in Tulu Dimtu and nine in Qetel Tera, Addis Ketema, where construction is progressing. The national housing commitment was announced by Abiy Ahmed at the Guba gathering...
-
Photo
View in Telegram
15.5K views 6 Reactions
-
🏡 ከ 10 በላይ ሳይቶችን በተመረጡ ቦታዎች ላይ በጥራት እና በፍጥነት ገንብቶ ያስረከበዉ ቴምር ሪልእስቴት አሁን ደሞ በ30% ታላቅ ቅናሽ 📍በ CMC፣ ቡልጋሪያ፣ አዋሬ ከ 42 ካሬ ስቱዲዮ ጀምሮ 🏡 የህልምዎን ቤት ከTEMER PROPERTIES ጋር ይምረጡ! 🔥 እስከ 30% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተንልዎታል! 📍 አዋሬ – መገናኛ CMC፣ Convention Center አቅራቢያ ዘመናዊ አፓርታማ በሚመችዎ አከፋፈል! 🏢 ከStudio እስከ 3 መኝታ ቤቶች 💰 Studio ከ4.7 ሚሊዮን ብር ጀምሮ! ☑ 20% ቅድመ ክፍያ ☑ በወር 1% ክፍያ ✨ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትልቅ እድል! ⏳ ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ! ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ! ☎️ 0937405124 Temer Properties – የራስዎ ሱቅ፣ የስኬትዎ መሠረት! Telegram http://t.me/feyori Whatsapp https://wa.me/251937405124 🏠 ቤት መግዛት ህልም ብቻ አይደለም፤ ዛሬ መጀመር ነው!
-
እንደ አዲስ አበባ በ21 ሳይቶች 100 ሺህ ቤቶችን እየገነባን ነው። እነዚህም 50 ሺህ በከተማው በጀት፣ 50 ሺህ ደግሞ በመንግሥት–የግል አጋርነትና በማኅበራት እየተገነቡ ነው። የሕዝባችንን የቤት ጫና ማቃለል ለእኛ የልማት ግብ ብቻ ሳይሆን አደራና ኃላፊነት በመሆኑ 24/7 ተግተን እንሰራለን። -ከንቲባ አዳነች አቤቤ
-
Video
View in Telegram
14.8K views 12 Reactions
-
የከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ እስካሁን ካስተላለፋቸውና በመገንባት ላይ ከሚገኙት ከመቶ ሺህ ከሚበልጡ ቤቶች በተጨማሪ ከ65 ቢሊዮን ብር የሚበልጥ የባንክ ዕዳ ከፍሏል የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በአዲስ የለውጥ እሳቤ 496 ሺህ 971 ቤቶችን በመገንባት ለነዋሪዎች አስተላልፏል። ከእነዚህ መካከል 26 ሺህ 563 የመንግሥት ቤቶች ለልማት ተነሺዎች፣ እንዲሁም ከ98 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በሁለት ዙር ዕጣ ለቆጣቢዎች የተላለፉ ናቸው። በአሁኑ ወቅትም በተለያዩ አማራጮች የ179 ሺህ 516 ቤቶች ግንባታ በ24/7 አዲስ የሥራ ባህል እና ዘመኑ የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በመፋጠን ላይ ይገኛል። የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት አምስት ዓመታት ለነዋሪዎች ገንብቶ ካስተላለፋቸው እና በአሁኑ ወቅት በመገንባት ላይ ከሚገኙ ከመቶ ሺህ በላይ ቤቶች በተጨማሪ ለረጅም ዓመታት ሳይከፈል የቆየውን የ62 ቢሊዮን ብር የጋራ መኖሪያ ቤት የባንክ ዕዳን መክፈል ችሏል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ብቻ 3.18 ቢሊዮን ብር የቦንድ ዕዳ መልሷል። የአዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን የሌሎች ከተሞችን እና ክልሎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ...
-
“የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማሳደግ በተለያዩ አማራጮች የቤት ግንባታን እያፋጠንን ነው። በአዲስ አበባ አሁን እየገነባን ባለዉ የቤት ግንባታ ላይ የሰጠሁት ማብራሪያ” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
-
ከጉባ ብስራቶች አንዱ 1.5 ሚሊዮን ቤት መገንባት ነበር።ለመገንባት የገባነውን ቃል እየፈጸምን ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
-
Poll
View in Telegram
14.4K views 112 Reactions
Questions about Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች
How many subscribers does Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች have?
Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች (@housinginaddisababa) has 67,511 subscribers as of November 20, 2026.
How many people see a post on Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች?
A typical post gets about 9,400 views within 24 hours, roughly 14% of its subscribers (the ERR).
What is Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች about?
It is listed in Real Estate, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. **This page is not a gov't page.**”
Where does Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች rank?
By subscribers it is #4 in Real Estate, #82 in 🇪🇹 Ethiopia, #47 among Tigrinya channels, #3,329 worldwide.
Does Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች post ads?
None of its 19 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 4 hours ago.