Fana Media Corporation S.C (FMC)
This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
- 24 hours
- −6
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 14
- Reposts
- 1
- Comments
- 0
Subscriber growth
Fana Media Corporation S.C (FMC) has 203,104 subscribers. A typical post is seen by about 8,565 people within a day, an engagement rate of 4.2%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 203,104 | −10 | 22 | 4,938 |
| 17 Nov | 203,114 | – | 24 | 8,007 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 3,261
- 3 h
- 4,927
- 6 h
- 7,168
- 12 h
- 6,834
- 24 h
- 8,565
- 48 h
- 9,813
When it posts
Times in UTC. 63 posts in 90 days.
Recent posts
-
የከተማ ማዕከሎቻችንን ስናዘምን የምንገነባው ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገም መሠረት እያኖርን መሆኑን መገንዘብ ይገባናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ
-
የመደመር መንግሥት የከተሜነት ዕሳቤ፣ ከተሞችን የሥራ ዕድል ምርታማነት ማዕከላት እንዲሆኑ ያደርጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የከተሜነት ዕሳቤ፣ ከተሞችን የሥራ ዕድል ምርታማነት ማዕከላት እንዲሆኑ ያደርጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የከተማ ልማት ጥራት የአንድን ሀገር ምርታማነት፣ የሰው ልጅ ክብር፣ ማኅበራዊ ሥርዓት እና የአካባቢን ችግር የመቋቋም ዐቅም መገለጫ እየሆነ መጥቷል ብለዋል። በመሆኑም… https://www.fanamc.com/archives/326659
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመረቁት ከቦሌ መድኃኔዓለም በጎላጉል እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ከቦሌ መድኃኔዓለም እስከ ሞኤንኮ፣ ከቦሌ ት/ቤት እስከ አደይ አበባ ሞዴል መንደር፣ ከኢምፔሪያል ሆቴል እስከ ሻላ ፓርክ፣ ከቺቺኒያ እስከ ቦሌ ሩዋንዳ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም እስከ ቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት በምስል፡
-
ሕገ ወጡ ህወሓት እውነተኛ ጥያቄ የሌለው የውጭ ጠላት መሳሪያ ነው ፤ ኋላ ቀር ቡድኑ በጠላቶቻችን ተገዝቶ ኢትዮጵያን በመረበሽና ሰላም በማሳጣት መቀጠል የሚፈልግ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
-
የመደመር መንግሥት ለቡና ልማት በሰጠው ትኩረት ዜጎች ተጠቃሚ እየሆኑ ነው አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለቡና ልማት በሰጠው ትኩረትና ባመቻቸው ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው ጥራት ያለው ቡና በማምረት ለውጭና ለሀገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ውጤታማ ሆነናል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን የቡና አልሚ ባለሀብቶች። በዞኑ በቡና ልማት ዘርፍ የተሰማሩት አቶ ፈይሰል አባመጫ፤ መንግሥት ለዘርፉ በሰጠው ትኩረትና ባመቻቸው ምቹ ሁኔታ በመጠቀም… https://www.fanamc.com/archives/326653
-
የመደመር መንገዱ የዛሬን ዐቅም ሰብስቦ በትናንት ጥሪት ላይ በማከል፣ ለነገው ብልጽግና መዳረሻ ወረት እያካበቱ መሄድ ነው። የመደመር መንገድ
-
ከጥፋቱ ያልተማረው ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድንና የጦርነት አዙሪት አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ መማር ለሚፈልጉ አካላት ሁነኛ አስተማሪ ነው፤ መማር ለማይፈልጉት ደግሞ በተደጋጋሚ የስህተት አዙሪት ውስጥ እንዲገቡ ምክንያት በመሆን ውድቀታቸውን ሊያፋጥን ይችላል፡፡ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሕገ ወጡ ሕወሓት ቡድን በሰሜን እዝ ላይ የደረሰው ጥቃት፣ የሁለት ዓመት ጦርነት መነሻ ሆነ። ያ አስከፊ ጦርነት የበርካታ ዜጎች ሕይወት… https://www.fanamc.com/archives/326646
-
በትግራይ እየተካሄደ ያለው የተሃድሶ ሥራ የሰላምና የልማት መሠረት ነው – አምባሳደሮች አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የቀድሞ ታጣቂዎችን የማቋቋምና የተሃድሶ ሂደት ለክልሉ ዘላቂ ሰላም እና ኢኮኖሚያዊ ልማት መሠረት ንነው አሉ በኢትዮጵያ የዴንማርክ እና የስዊድን አምባሳደሮች። አምባሳደሮቹ በክልሉ የሚገኘውን የተሃድሶ ማዕከል በጎበኙበት ወቅት በማዕከሉ እየተሰጡ ያሉ አገልግሎቶችን የተመለከቱ ሲሆን፣ ከቀድሞ ታጣቂዎች ጋርም ውይይት አድርገዋል። በጉብኝቱ ወቅት በኢትዮጵያ የዴንማርክ… https://www.fanamc.com/archives/326642
-
ሕገ ወጡ ህወሓት በትግራይ የበቀለ ድርጅት ቢሆንም የሚመርጠው አስተሳሰብ፣ ወዳጅና የሚከተለው ፖሊሲ ከትግራይ ሕዝብ ክብር ጋር የሚጣጣም አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
-
የጤና ተቋማትን አቅም ማሳደግ ጤናማ ኅብረተሰብን የመገንባት ጥረታችን አካል ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ተቋማትን አቅም፣ ቴክኖሎጂና አገልግሎት ማሳደግ ጤናማ ኅብረተሰብን የመገንባት ጥረታችን አካል ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ምድረ ገነት ጠቅላላ ሆስፒታል ጎብኝተናል ብለዋል። ከዚህ ቀደም ተቋርጦ የቆየው ይህ ግንባታ ከስድስት… https://www.fanamc.com/archives/326639
-
አቶ አወሉ አብዲና አቶ ጌታቸው ረዳ በመቐለ የተሃድሶ ሥልጠና ካጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር አወሉ አብዲ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በመቐለ የተሃድሶ ሥልጠና ካጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በትግራይ ክልል መቐለ ዩኒቨርሲቲ መለስ ካምፓስ በሚገኘው የተሃድሶ ማዕከል ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፤ በማዕከሉ የተሃድሶ ስልጠናና የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ማኅበራዊ ሕይወት የመመለስ… https://www.fanamc.com/archives/326496
-
ተጠባቂው የአሜሪካ፣ ቻይና እና ሩሲያ ፕሬዚዳንቶች የሦስትዮሽ ስብሰባ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊወያዩ ነው፡፡ የሦስቱ ሀገራት መሪዎች በመጪው ሀሙስ ፊት ለፊት ተገናኝተው ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያደርጉት የሦስትዮሽ ስብሰባ ላይ ስለ ዓለም ሰላም እንደሚነጋገሩ ተገልጿል፡፡ የመሪዎቹ ስብሰባ በቻይናዋ ሼንዠን ከተማ ከሚካሄደው የእስያና ፓስፊክ ሀገራት የኢኮኖሚ… https://www.fanamc.com/archives/326526
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከሕዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደገና እንደሚያስጀምር አስታውቋል። የአየር መንገዱ ደንበኞች የጉዞ ትኬት ለማስያዝ በአቅራቢያቸው ወደሚገኘው የአየር መንገዱ ቢሮ በመሄድ ወይም በ6787 የጥሪ ማዕከል በመደወል አገልግሎቱን መጠቀም እንደሚችሉ አሳውቋል። https://www.fanamc.com/archives/326532
-
የአዲስ አበባ ተሞክሮ በትብብር ለመሥራት የሚያግዝ ነው – የላይፕዚሽ ከተማ ተወካይ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በኮሪደር ልማትና በወንዞች ዳርቻ የልማት ሥራዎች ያሳየችው ተሞክሮ በትብብር ለመሥራት የሚያግዝ ነው አሉ የጀርመኗ ላይፕዚሽ ከተማ የአካቶ ባህልና ትምህርት ዳይሬክተር ጃና ዘህለ። አዲስ አበባ በአካታች የከተማ ልማት ዘርፍ ያካበተችውን ተሞክሮ ለጀርመኗ እህት ከተማ ላይፕዚሽ እያጋራች ሲሆን፣ በዚሁ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው።… https://www.fanamc.com/archives/326529
-
https://youtu.be/l5NQmfAjmXA
10.4K views 12 Reactions 1 Reposts -
ኮፕ32 ብሔራዊ ጥረቶቻችንን ወደ ዘላቂ ውጤት ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ኮፕ32 ብሔራዊ ጥረቶቻችንን ወደ ዘላቂ ውጤት ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አጠቃላይ የሥራ ሂደት ግምገማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴውን በመሰብሰብ አጠቃላይ የሥራ ሂደቱን ገምግመናል ብለዋል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/326492
-
ወቅታሪካዊ | ከበረከት በላይነህ ጋር| የሐሳብ ማዕድ በልዩ አቀራረብ | ረቡዕ ህዳር 9 ምሽት 3፡00 ይጠብቁን|
-
አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብን ጨምሮ በርካታ ወታደሮችን በመካከለኛው ምስራቅ አሰማራች አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ግዙፍ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብን ጨምሮ ተጨማሪ ወታደሮችን በመካለከለኛው ምስራቅ አሰማራች፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን) እንዳስታወቀው፥ ሦስተኛውን የአውሮፕላን ተሸካሚ አውሮፕላን ጨምሮ ከ9 እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ተጨማሪ ወታደሮች ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተሰማርተዋል፡፡ በዚህም ዩኤስኤስ ቴዎዶር ሩዝቬልት የተሰኘው ግዙፍ የጦር መርከብ ከሳንዲያጎ ወደብ ወደ መካከለኛው ምስራቅ… https://www.fanamc.com/archives/326504
-
የሕገ ወጡ ህወሓት ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ ሊመለሱ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን አጉል ተልዕኮ ሰለባ የሆኑ ወጣቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር አወሉ አብዲ እና አቶ ጌታቸው ረዳ በመቐለ የተሃድሶ ሥልጠና ካጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሥልጠናውን ካጠናቀቁት ከ16 በመቶ… https://www.fanamc.com/archives/326523
-
የቀድሞ ታጣቂዎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንሠራለን – አቶ አወሉ አብዲ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ባሉ የሥራ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር እንሠራለን አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር አቶ አወሉ አብዲ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በመቐለ የተሃድሶ ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ የቀድሞ ታጣቂዎችን በጎበኙበትና ከተሳታፊዎቹ… https://www.fanamc.com/archives/326511
Questions about Fana Media Corporation S.C (FMC)
How many subscribers does Fana Media Corporation S.C (FMC) have?
Fana Media Corporation S.C (FMC) (@fanatelevision) has 203,104 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on Fana Media Corporation S.C (FMC)?
A typical post gets about 8,600 views within 24 hours, roughly 4% of its subscribers (the ERR).
What is Fana Media Corporation S.C (FMC) about?
It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com”
Where does Fana Media Corporation S.C (FMC) rank?
By subscribers it is #315 in News & Media, #17 in 🇪🇹 Ethiopia, #11 among Tigrinya channels, #916 worldwide.
Does Fana Media Corporation S.C (FMC) post ads?
None of its 63 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.