Skip to content
TelegramInformer

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

@AbiyAhmedAliofficial Verified Politics Tigrinya

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Open in Telegram
Subscribers
188,391
24 hours
+160
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.9
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.12%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
0
Reposts
33
Comments
0
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 5 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Abiy Ahmed Ali has 188,391 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 188,391 +78 0 –
17 Nov 188,313 – 0 –

When it posts

Times in UTC. 5 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post
    Photo View in Telegram
    24.6K views 26 Reposts
  2. Open post

    ዛሬ ጠዋት የCOP32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴን በመሰብሰብ አጠቃላይ የሥራ ሂደቱን ገምግመናል። ዝግጅቶችን ከፈትሽን በኋላም ሥራዎች የሚመሩበት ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ ሰጥቻለሁ። ጉባኤውን በስኬት ለማስተናገድ ሁሉም ግብረ-ኃይሎች ተናብበው እንዲሠሩ በማድረግ፣ የተቀናጀ ሁሉን አቀፍ የመንግሥት አካሄድ መከተል ወሳኝ መሆኑን በአጽንኦት አሳስቤያለሁ። COP32 ታላቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከመሆኑ ባለፈ፣ የኢትዮጵያን የአየር ንብረት እና የአካባቢ ጥበቃ አጀንዳን ለማራመድ፣ አጋርነትን ለማጠናከር፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እንዲሁም ብሔራዊ ጥረቶቻችንን ወደ ዘላቂ ውጤት ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል።

    24.6K views 36 Reposts Photo
  3. Open post

    ለወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የ2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ላስመዘገቡት አስደናቂና ታሪካዊ ድል ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቴን ላስተላልፍ እወዳለሁ። 5 የወርቅ እና 3 የብር ሜዳሊያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 8 ሜዳሊያዎችን በማግኘት የአትሌቲክስ የሜዳሊያ ሰንጠረዡን በ1ኛነት መምራታቸው፣ የኢትዮጵያን ጥልቅ የስፖርት ተሰጥኦ እና በአትሌቲክሱ ዘርፍ ያላትን ታላቅነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው። የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ አድርጋችሁ ማውለብለባችሁን እንዲሁም አዲሱን ትውልድ ለላቀ ድል እንዲተጋ ማነሳሳታችሁን ቀጥሉ!

    31.4K views 37 Reposts Photo
  4. Open post

    ከጉባ ብስራቶች አንዱ 1.5 ሚሊዮን ቤት መገንባት ነበር።ለመገንባት የገባነውን ቃል እየፈጸምን ነው።

    38K views Video
  5. Open post

    በአምስት ዓመታት ውስጥ ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ ለሕዝባችን ቃል ገብተናል፤ ይህንንም ቃላችንን በተግባር ለማረጋገጥ ቀን ከሌት ያለ እረፍት እየተጋን እንገኛለን። ሕዝባችን በመኖሪያ ቤት እጥረት ምክንያት የሚገጥመውን ፈተናና ስጋት በሚገባ እንረዳለን፤ ደረጃቸውን የጠበቁና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡ መኖሪያ ቤቶችን ማመቻቸት የልማት ግብ ብቻ ሳይሆን፣ ለዜጎቻችን ያለብን አደራና ኃላፊነት መሆኑንም ጠንቅቀን እንገነዘባለን። ዋነኛ ትኩረታችን ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ፣ የሕዝባችንን የመኖሪያ ቤት ጫና ማቃለል እና በመላው አገሪቱ ለሚገኙ ቤተሰቦች የተሻለ የኑሮ ምዕራፍ መክፈት ነው።

    38.5K views Photo

Questions about Abiy Ahmed Ali

How many subscribers does Abiy Ahmed Ali have?

Abiy Ahmed Ali (@AbiyAhmedAliofficial) has 188,391 subscribers as of November 18, 2026.

What is Abiy Ahmed Ali about?

It is listed in Politics, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!”

Where does Abiy Ahmed Ali rank?

By subscribers it is #68 in Politics, #20 in 🇪🇹 Ethiopia, #14 among Tigrinya channels, #1,003 worldwide.

Does Abiy Ahmed Ali post ads?

None of its 5 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.