Ethio telecom
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
- 24 hours
- −105
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 40
- Reposts
- 12
- Comments
- 26
Subscriber growth
Ethio telecom has 307,446 subscribers. A typical post is seen by about 10,684 people within a day, an engagement rate of 3.5%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 22 Nov | 307,446 | −64 | 1 | 4,160 |
| 21 Nov | 307,510 | −146 | 4 | 8,640 |
| 20 Nov | 307,656 | −149 | 5 | 13.2K |
| 19 Nov | 307,805 | – | 4 | 14K |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 h
- 4,513
- 6 h
- 6,399
- 12 h
- 8,262
- 24 h
- 10.7K
- 48 h
- 13.5K
- 3 days
- 14.8K
When it posts
Times in UTC. 27 posts in 90 days.
Recent posts
-
ከ60 ሺህ በላይ ሰዎችን ባሳተፈው 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል! አንድ ቀለም ለብሰን በጎዳና ላይ ፈሰን አብረን የምንሮጥበት አብረን የምንገዝፍበት አንዱ የአብሮነታችን መገለጫ ታላቁ ሩጫ! #የ2019_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ነገ ልዩ ቀን ይጠብቀናል! ✨🏃♂️ በታላቁ ቀን፤ ከሩጫው ባለፈ ቀኑን በደስታ የሚያደምቁ አዝናኝ ዝግጅቶችን እና ታላላቅ ሽልማቶችን የሚያስገኙ ጨዋታዎችን ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው! 🎁 አብረን ለመሮጥ🏃🏽♂️ ለመዝናናት 🥳 ለመጫወት 🎉 ለመሸለም🎁 🕐 ነገ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በቀጠሯችን እንገናኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #GER #GreatRun
-
ከቴሌብር ካሽ ማውጣት ሲያስፈልገን ከአዲስ ባንክ፣ ከአዋሽ ባንክ፣ ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ከሕብረት ባንክ እና ከንብ ባንክ ኤቲኤሞች በቀላሉ ማውጣት እንችላለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
በቴሌብር *127*7*10# ካሉበት የአድማስ ሎተሪ ዕድልዎን ይሞክሩ፤ ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ዕድላችንን ስሞክር እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
🎧🎁የተትረፈረፈ ስጦታ በወጣቶች ሞባይል ጥቅል! 📱 የወጣቶች ሞባይል ጥቅል ከእጥፍ የጥቅል ስጦታና ነፃ ስፖቲፋይ ጋር ቀርቦልዎታል። የሚወዱትን ሙዚቃ እያደመጡ ፤ ጥቅልዎን ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ያጣጥሙ! 💁♂️ በዕለታዊ፣ በሳምንታዊና በወርኃዊ አማራጮች ያገኟቸዋል :: በ*999#፣ በMy Ethiotel ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይግዙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
አዲሱን “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ! #ጥሪ_በወዳጅ #PayForMe #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ሲም ለማውጣት ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ቀረ፤ አሁኑኑ በቴሌሲም በኦን ላይን የሚፈልጉትን ስልክ ቁጥር መርጠው ያውጡ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
ከዳሽን ባንክ በቴሌብር የተበደሩትን ብድር በ30 ቀናት ውስጥ በመክፈል ከቅጣት 100% ነፃ ይሁኑ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
🏃♂️ 2 ቀናት ብቻ ለቀሩት ታላቁ ሩጫ ዝግጁ? 🏃♀️🇪🇹 ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለሳምንታት ያደረግነውን ዝግጅት አጠናቀን ለሩጫው ተዘጋጅተናል! 📲 ለልምምድዎም ሆነ ለሩጫዎ የEthiotel GER Fitness መተግበሪያን አውርደው ማስጀመርዎን አይርሱ! 📥 መተግበሪያውን ለማውረድ፦ Google Play Store: https://bit.ly/4kl0gJO Apple App Store: https://apple.co/4fFujsi 📅 እሁድ፣ ኅዳር 13 ⏰ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት 🏅 በየመሮጫ መስመሮቻችን እንገናኝ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንጫወት እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 25% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! በአጋሮቻችን፦ 🤝 ✅ Ethio remit ✅ Prepaynation ✅ Boss ✅ Ding ✅ Omnivas በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ ⏳🎁ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ! ደንብና ሁኔታዎች 📄👉 [https://bit.ly/4j7iOcI #intairtimepopup #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ! Samsung Galaxy፣ Tecno እና itel የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
🏃♂️🏃♂️ ቅድሚያ ለጤንነት! 4ኛውንና የመጨረሻውን የልምምድ መርሐ ግብራችንን ዛሬ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል! ለዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሳምንት እሑድ ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም እንገናኝ። አብረን እንሩጥ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ህትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ 🖨 የካርድ ህትመት ትዕዛዝ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ይጠይቁ፤ በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ 📍ለፋይዳ መታወቂያ ካልተመዘገቡ፤ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ መመዝገብ ይችላሉ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
-
ይሳተፉ! የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!! በሩጫ ጀምረው በእርምጃ የሚጨርሱ ጓደኞቻችሁን ሜንሽን አድርጉ! የታላቁ ሩጫ ቲሸርት በዕጣ ይሸለሙ! 👉 ተሸላሚ ለመሆን 1) ይህንን ፖስት ሼር ያድርጉ! 2) ታላቁ ሩጫ ላይ አብርዎት የሮጠ ሰው ሜንሽን ያድርጉ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ይሳተፉ፤ የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ! የ2019 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የፊታችን እሑድ ኅዳር 13 በድምቀት ይካሔዳል፤ እስካሁን የመሮጫ ቲሸርትዎን ካልያዙ ይህንን ልዩ ዕድል ተጠቅመው ቲሸርት ይሸለሙ! ⏰ ነገ ጠዋት 3:00 ይጠብቁን! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
የሰነዶች ማርጋገጫና ምዝገባ አገልግሎቶችን እንዴት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብና ቀጠሮ መያዝ እንችላለን? 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ከ9% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 9% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
🎉🎉 የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! 🏃♀️🏃♂️ በቃላችን መሠረት በዕጣ ለተለዩት 20 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን! 📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። 👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
🚀የመደበኛ ኢንተርኔት (Wi-Fi) አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ያግኙ በማንኛውም ጊዜና ቦታ፤ ቀላል በሆነ መንገድ መደበኛ ብሮድባንድ (Wi-Fi) አገልግሎት መጠየቅ ይችላሉ! 📍በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን በማቅረብ 🌐 የመደበኛ ብሮድባንድ ወይም ከዲኤስቲቪ ጋር አገልግሎት ለመጠየቅ 🏷 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የዋይፋይ ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ ❯❯❯ ትዕዛዞችን በኦንላይን ክትትል ለማድረግ 🔒በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #FBB #Dstv
Questions about Ethio telecom
How many subscribers does Ethio telecom have?
Ethio telecom (@ethio_telecom) has 307,446 subscribers as of November 22, 2026.
How many people see a post on Ethio telecom?
A typical post gets about 11,000 views within 24 hours, roughly 3% of its subscribers (the ERR).
What is Ethio telecom about?
It is listed in Technology, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, b...”
Where does Ethio telecom rank?
By subscribers it is #29 in Technology, #10 in 🇪🇹 Ethiopia, #6 among Tigrinya channels, #724 worldwide.
Does Ethio telecom post ads?
None of its 27 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 1 minute ago.