Skip to content
TelegramInformer

Commercial Bank of Ethiopia - Official

@combankethofficial Verified Economics & Finance Tigrinya

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Open in Telegram
Subscribers
220,217
24 hours
–
7 days
–
30 days
–
Average post reach
11.7K
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
5.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
8.8
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.3%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
23
Reposts
2
Comments
2
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 14 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.

Commercial Bank of Ethiopia - Official has 220,217 subscribers. A typical post is seen by about 11,722 people within a day, an engagement rate of 5.3%.

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
2,761
3 h
5,762
6 h
5,841
12 h
8,293
24 h
11.7K

When it posts

Times in UTC. 14 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ፈጠራ ሲደገፍ፣ ሀገር ወደላቀ ምእራፍ! ********* ፈጠራ ሀሳብን ወደ መፍትሔ ይቀይራል፤ መፍትሔ ወደ ንግድ ይለወጣል፤ ንግድ ደግሞ የሥራ ዕድልን ይፈጥራል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፈጠራን መደገፍ የግለሰብን ሀሳብ መደገፍ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገርን የኢኮኖሚ ዕድገት መደገፍ፣ ለዜጎች የሥራ እድልን መፍጠር በአጠቃላይ የሀገራችንን እድገት ማፋጠን መሆኑን በእጅጉ ያምናል። ለዚህም ነው ባንካችን ፈጠራን ለማበረታታት እና የሥራ ፈጣሪዎችን ለማብቃት የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚገኘው። "ፈጠራን ዛሬ እንደግፍ፤ የነገን ኢትዮጵያ ዛሬ እንገንባ" በሚል ሀሳብም ባንካችን የኢቢሲ ዋና አጋር በመሆን "ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ን በማካሄድ ላይ ይገኛል። 5ኛው ዙር ውድድር ነገ ህዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም አሸናፊዎቹን በመለየት ፍፃሜውን ያገኛል። የፍጻሜውን ውድድር የተመለከቱ ልዩ ዘገባዎች በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን የምናደርሳችሁ በመሆኑ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን። “ፈጠራ ሲደገፍ፣ ሀገር ወደላቀ ምዕራፍ” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ ! #CBE #Nagadras #Entrepreneurship #In...

    3,470 views 11 Reactions Photo
  2. Open post

    ታላቅ ሀሳብ የታላቅ ሀገር መሠረት ነው!! ********* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪክ በአጭሩ ሀገር ማሳደግ፣ ሀገር መገንባት፣ ለወገን መድረስ ነው። ባንካችን ከ84 ዓመታት በላይ የተለያዩ የልማት ዘርፎችን የፋይናንስ ፍላጎት በማሟላት ለኢትዮጵያ እድገት የማይተካ ሚና ተጫውቷል። ዛሬ ደግሞ የዓለም ኢኮኖሚ በፈጠራና በዲጂታል ቴክኖሎጂ በሚመራበት ዘመን፣ ባንካችን ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን በማስፋፋት፣ የደንበኞችን የባንክ ልምድ በማዘመን እና የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ ለአዲሱ የኢኮኖሚ ምዕራፍ መሠረት እየጣለ ይገኛል። ባንካችን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የሚያቀርበው የ"ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር" የዚህ ተልዕኮው አንዱ መገለጫ ነው። ባንካችን የንግድ ሥራ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ ተግባራዊ የንግድ ሥራ ለመቀየር፣ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት እና አዳዲስ የኢኮኖሚ አቅም ለማፍራት የሚያግዝ መድረክ የመፍጠርን አስፈላጊነት በመገንዘብ የነገዋን ኢትዮጵያ በዛሬው የፈጠራ ሀሳብ እየገነባ ይገኛል። ፈጠራን ደግፈን ሀገርን እንገነባለን! ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ ! #CBE #Nagadras...

    6,140 views 18 Reactions Photo
  3. Open post

    የፋይናንስ ተደራሽነትን ማሳደግ ለግብርናው እድገት! ************ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ ግንኙነታቸውን ለማጠናከርና ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በተቋማቱ መካከል ስትራቴጂካዊ አጋርነትን በመፍጠርና በጋራ በመሥራት የግብርና ፋይናንስን ይበልጥ ተደራሽ ማድረግ እንዲሁም አርሶ አደሮችና ሌሎች ተጠቃሚዎች የግብርና ግብዓት አቅርቦትና የተቀናጀ የሜካናይዜሽን አገልግሎት በቀላሉ ማግኘት የሚያስችላቸውን አማራጮች ማስፋት ላይ ያተኮረ ነው። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለግብርናው ዘርፍ ቅድሚያ በመስጠት ፋይናንስ እያቀረበ መሆኑ ተገልጿል። በተለይም ባንካችን ከስትራቴጂክ የግብርና ግብዓቶች መካከል አንዱ ለሆነው የአፈር ማዳበሪያ ግዥ የውጭ ምንዛሬ በማቅረብ ለግብርናው ዘርፍ ዕድገት ወሳኝ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ተብራርቷል። ሁለቱ ተቋማት በቀጣይ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን በማጠናከርና በተቀናጀ መንገድ በመሥራት ለሀገራዊ ዕድገት የሚኖራቸውን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ተስማምተዋል። በውይይቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሆል ሴል ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር...

    6,300 views 17 Reactions Photo
  4. Open post

    ፈጣሪ እጆች በፋይናንስ እጦት አይታሠሩም! ****** ለውጥ የሚያመጣ፣ ጉድለትን የሚሞላ፣ መፍትሄ የሚያበጅ ሀሳብ ያላቸው ሀሳባቸው ወደተግባር ገብቶ ያለሙት ተሳክቶ ሥራ ፈጥረው ራሳቸውን ጠቅመው፣ ለወገን ለሀገር ለመትረፍ አንድ ነገር ይጎድላቸው ነበር። ፋይናንስ። “ነጋድራስ” ሀሳባቸውን ይዘው ቁጭ ያሉ የፈጣሪ አእምሮ ባለቤቶችን ወደፊት ለማምጣት እውን ሆነ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እኔ እያለሁ ፈጣሪ እጆችማ በፋይናንስ እጦት አይታሠሩም አለ። እነሆ “ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ከኢቢሲ ጋር በመተባበር ሚሊየነሮችን እያፈራ አምስተኛው ምእራፍ ላይ ደረሰ። ባለፉት ሶስት ዙሮች የሥራ ፈጠራቸው ላሸነፈ ተወዳዳሪዎች ያለማስያዣ 150 ሚሊዮን ብር ብድር ያመቻቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አሁንም ለአምስተኛው ዙር አሸናፊዎች 50 ሚሊዮን ብር ብድር ያለማስያዣ አመቻችቷል። እሁድ ህዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም ሚሊየነሮቹ ይለያሉ። “ፈጣሪ እጆች በፋይናንስ እጦት አይታሠሩም” ብሏል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #ebc #negadras

    5,930 views 16 Reactions 2 Comments Photo
  5. Open post

    ወደ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ተመንድጓል! ********** የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ተጠቅመው በቀን እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ማስተላለፍ ይችላሉ! 👉 በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በአንድ ጊዜ እስከ 400 ሺ ብር፤ አጠቃላይ በቀን ውስጥ ደግሞ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወደ ሌላ የሲቢኢ ሂሳብ ማስተላለፍ ይችላሉ። 👉 በUSSD (*889#) ተጠቅመው በአንድ ጊዜ እስከ 100 ሺ ብር፤ አጠቃላይ በቀን ውስጥ ደግሞ እስከ 600 ሺ ብር ወደ ሌላ የሲቢኢ ሂሳብ ማስተላለፍ ይችላሉ። 🔐 ልብ ይበሉ፡ የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ተጠቅመው በቀን ውስጥ በአጠቃላይ ከ600 ሺ ብር በላይ ለማስተላለፍ የሚስጥር ቁጥር (PIN) እና የጣት አሻራ (Biometrics) ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Factor Authentication) መጠቀም ይኖርብዎታል። ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #mobilebanking #app #digitalbanking

    6,180 views 27 Reactions 2 Reposts Photo
  6. Open post

    ፈጠራን ደግፈን፣ ሀገር እንገነባለን! • 50 ሚሊዮን ብር የሥራ ማስኬጃ ብድር ያለማስያዣ *************** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአምስተኛው ምዕራፍ “የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ለሚያሸንፉ ተወዳዳሪዎች 50 ሚሊዮን ብር ብድር ያለማስያዣ ይሰጣል። ፈጠራን በመደገፍ ሀገርን መገንባት እንደሚቻል በውል የሚረዳው ባንካችን “ነጋድራስ” በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን እና የሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የተጀመረውን የሥራ ፈጠራ ውድድር ከኢቢሲ ጋር በመተባበር ሲደግፍ መቆየቱ ይታወቃል። ባንካችን ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ በውድድሩ ላሸነፉ የሥራ ፈጣሪዎች 150 ሚሊዮን ብር ብድር ያለማስያዣ አመቻችቷል። እሁድ ህዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም ፍፃሜውን በሚያገኘው አምስተኛው ዙር ውድድርም አሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች በተመሳሳይ የ50 ሚሊዮን ብር ብድር ተመቻችቷል። ባንካችን መሠል ለሀገር እና ለወገን ፋይዳ ያላቸው ተግባራትን መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #ebc #negadras

    12.5K views 20 Reactions 4 Reposts Photo
  7. Open post

    ለሀገር ቤት ቆይታዎ የሲቢኢ ቱሪስት ካርድ አለልዎ! ** የሲቢኢ ቱሪስት ካርድ • በማንኛውም የኤቲኤም እና ፖስ ማሽን የሚገለገሉበት • ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ የሌለው • ከሀገር ውጪ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ልክ ሀገርዎ እንደገቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርፖርት ቅርንጫፍ እና ከተርሚናል ቅርንጫፍ የቱሪስት ካርድን በመውሰድ ቆይታዎን ያሳምሩ! * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! Make Your Stay in Ethiopia Easier with the CBE Tourist Card! **** CBE Tourist Card gives you a convenient and hassle-free way to make payments during your stay in Ethiopia: • Use it at ATMs and POS terminals • No additional service charges • Can also be used outside Ethiopia Get your CBE Tourist Card upon arrival at CBE Airport or Terminal Branches and enjoy a more convenient stay in Ethiopia. CBE Tourist Card — Your convenient companion...

    6,970 views 11 Reactions Photo
  8. Open post

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et

    7,520 views 17 Reactions 4 Reposts Photo
  9. Open post
    Photo View in Telegram
    10.9K views 41 Reactions 2 Reposts 9 Comments
  10. Open post

    የባንካችንን መልካም ስም በአንድነት እንጠብቅ፤ ዲጂታል ስኬቱን በጋራ እንገንባ! የደንበኛ እርካታ በአገልግሎት ብቻ ሳይሆን፣ እምነትን በመገንባትና የማይረሳ አዎንታዊ ተሞክሮ በመፍጠር ይረጋገጣል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ ገለጹ። «ዲጂታል ሚዲያ ለባንካችን ስትራቴጂካዊ ግቦች ስኬት ያለው ሚና» በሚል ርዕስ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ኃላፊዎች፣ ለቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆችና ለኮሜርሻል ኖሚኒስ ተወካዮች ሥልጠና ተሰጥቷል። የባንካችን ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ እንዳሉት፣ ባንካችን በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና በዲጂታል ፈጠራ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ በዲጂታል ዓለምም በተመሳሳይ ጥንካሬ መወከል አለበት። ዲጂታል ሚዲያ የተቋሙን ስኬቶች ለማስተዋወቅ፣ ከደንበኞች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ለመፍጠርና የተቋማዊ ምስልን ለማጠናከር ያለውን ሚና አብራርተዋል። የደንበኞችን እርካታ ማረጋገጥ ከመደበኛ አገልግሎት አሰጣጥ ባለፈ፣ አዎንታዊና የማይረሳ የደንበኛ ተሞክሮ መፍጠርን እንደሚጠይቅ ተናግረዋል። እያንዳንዱ ደንበኛ በሚያገኘው አገልግሎት እንዲረካ፣ እንዲተማመንና ከባንካችን ጋር ዘላቂ ግንኙነት እንዲፈጥር...

    8,954 views 15 Reactions 2 Reposts 2 Comments

Questions about Commercial Bank of Ethiopia - Official

How many subscribers does Commercial Bank of Ethiopia - Official have?

Commercial Bank of Ethiopia - Official (@combankethofficial) has 220,217 subscribers as of November 14, 2026.

How many people see a post on Commercial Bank of Ethiopia - Official?

A typical post gets about 12,000 views within 24 hours, roughly 5% of its subscribers (the ERR).

What is Commercial Bank of Ethiopia - Official about?

It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.fa...”

Where does Commercial Bank of Ethiopia - Official rank?

By subscribers it is #6 in Economics & Finance, #7 in 🇪🇹 Ethiopia, #4 among Tigrinya channels, #290 worldwide.

Does Commercial Bank of Ethiopia - Official post ads?

None of its 14 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 3 hours ago.