Bank of Abyssinia
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 21
- Reposts
- 1
- Comments
- 0
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Bank of Abyssinia has 185,150 subscribers. A typical post is seen by about 10,112 people within a day, an engagement rate of 5.5%.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 24 h
- 10K
- 48 h
- 12.2K
When it posts
Times in UTC. 11 posts in 90 days.
Recent posts
-
ቀላል ክፍያ ... የተሻለ ሕይወት! የዕለት ተዕለት እና ወርሃዊ ክፍያዎችዎን ባሉበት ሆነው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይክፈሉ። 📌 የውሃ ፍጆታ ክፍያ 📌 የትምህርት ቤት ክፍያ 📌 የአየር መንገድ ትኬት ክፍያ እና ሌሎችም ... የቀረዎትን ውድ ጊዜ ደግሞ ለቤተሰብዎ፣ ለሥራዎና ለሌሎች ጉዳይዎችዎ ያውሉት። ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይጀምሩ! https://bit.ly/BOAmbt
-
ባንካችን አቢሲንያ ለደንበኞቹና ደንበኞቹ ላልሆኑ ግለሰቦች የመገናኛ ብዙሃን ምርጫቸውን በተመለከተ ይህን መጠይቅ አዘጋጅቷል። ከእናንተ የምናገኘው አስተያየትም የመረጃ ማሰራጫ ዘዴዎቻችንን (Communications Channels) የበለጠ ለማሻሻ ትልቅ ግብዓት ነው። የምትሰጡት ምላሽ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀና ለዚህ ጥናት ብቻ የሚውል መሆኑንም ለማረጋገጥ እንወዳለን። ለምላሻችሁም በቅድሚያ እናመሰግናለን ! የተዘጋጀውን መጠይቅ ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/rEXdDuKLBNAfHnWz7 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ::
-
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 05 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
-
የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች በመቄዶንያ የጉብኝት እና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናወኑ የባንካችን አቢሲንያ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች ዛሬ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሃያት አካባቢ በሚገኘው በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በመገኘት የጉብኝትና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናውነዋል። በዚህም መሠረት መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በየዓመቱ ኅዳር 2 ቀን የ“አቢሲንያ ቀን” ብሎ በሰየመው መሠረት የባንካችን የበላይ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች በበጎ አድራጎት ማኅበሩ ስር ያሉ ወገኖችን ከጎናችሁ ነን ለማለት ድርጅቱን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፣ በማዕከሉ ሥር ተጠልለው ለሚገኙ ከ9,000 በላይ ወገኖችም የምሳ ግብዣ ተደርጓል። በተመሳሳይ ባንካችን ባለፈው በጀት ዓመት ማኅበሩ ለሚያስገነባው ሕንጻ ሥራ የሚውል ከብር 14 ሚሊዮን በላይ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፣ የባንካችን ሠራተኞችም በየወሩ ከደሞዛቸው በፈቃዳቸው የሚያደርጉት ከብር 1 ሚሊዮን በላይ የሚሆን መዋጮም በየወሩ እየተሰበሰበ ለማኅበሩ ገቢ እየተደረገ ይገኛል። ዛሬ ላይ በሃገራችን በተደራሽነቱ ቀዳሚ የሆነው መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ57 በላይ በሚሆኑ ማዕከላቱ ከ9ሺ በላይ ለሚሆኑ ጧሪ ቀባሪ...
-
ለንግድዎ ማስፋፊያ ተጨማሪ ካፒታል ያስፈልግዎታል? በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ሲቀበሉ ግብይትዎን ከማቅለል ባለፈ ለብድር ብቁ ይሆናሉ። ለንግድ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ያመልክቱ! ዛሬውኑ ሊንኩን ይጫኑ ያመልክቱ! https://bit.ly/BOAmerchantT
-
ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻዎን የት አስበዋል? አቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቪዛ የጉዞ መዳረሻዎች ልዩ ቅናሾች ተጠቃሚ ይሁኑ! በተመረጡ የጉዞ መዳሻዎች እንዲሁም በውጭ አገር ለሚጠቀሙባቸው የሞባይል ዳታ፣ ጥሪ እና የአጭር መልዕክት አገልግሎቶች ላይ ልዩ ልዩ ቅናሾችን ያግኙ! የቪዛ ልዩ ቅናሾችንና የጉዞ መዳረሻዎችን የበለጠ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ! https://destinations.visa.com/southafrica/?action=logout#/discover #PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
-
ርዝቃችሁ የሚሰፋበት፣ ሥራችሁ ፍሬያማ የሚሆንበት ጁሙዓ ይሁንላችሁ! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
-
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 04 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
-
ትንሽ ፍቅር... ሀገር ቤት ፈገግታ ይፈጥራል! በአቢሲንያ ሬሚት፣ ወደ ሀገር ቤት ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 12% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! መተግበሪያዉን ያውርዱ፣ ፍቅርዎን ይላኩ። https://bit.ly/abyssiniaremitremit
-
በታማኝነት እናገለግላለን፣ በኃላፊነት እንሠራለን! የደንበኞቻችን እምነት በታማኝነታችን ይገነባል። በሥውር የሚከናወን አንዳችም ተግባር እንዳይኖር ታምነን በግልፅነት እንተጋለን! ሙስናን ቆርጦ ለመጣል እንታገል! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
-
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 03 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 12, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
-
በታማኝነት እናገለግላለን፣ በኃላፊነት እንሠራለን! የደንበኞቻችን እምነት በታማኝነታችን ይገነባል። በሥውር የሚከናወን አንዳችም ተግባር እንዳይኖር ታምነን በግልፅነት እንተጋለን! ሙስናን ቆርጦ ለመጣል እንታገል! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
-
ትንሽ ፍቅር... ሀገር ቤት ፈገግታ ይፈጥራል! በአቢሲንያ ሬሚት፣ ወደ ሀገር ቤት ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 12% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! መተግበሪያዉን ያውርዱ፣ ፍቅርዎን ይላኩ። https://bit.ly/abyssiniaremitremit
-
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 04 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
-
ርዝቃችሁ የሚሰፋበት፣ ሥራችሁ ፍሬያማ የሚሆንበት ጁሙዓ ይሁንላችሁ! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
-
ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻዎን የት አስበዋል? አቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቪዛ የጉዞ መዳረሻዎች ልዩ ቅናሾች ተጠቃሚ ይሁኑ! በተመረጡ የጉዞ መዳሻዎች እንዲሁም በውጭ አገር ለሚጠቀሙባቸው የሞባይል ዳታ፣ ጥሪ እና የአጭር መልዕክት አገልግሎቶች ላይ ልዩ ልዩ ቅናሾችን ያግኙ! የቪዛ ልዩ ቅናሾችንና የጉዞ መዳረሻዎችን የበለጠ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ! https://destinations.visa.com/southafrica/?action=logout#/discover #PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
-
የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች በመቄዶንያ የጉብኝት እና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናወኑ የባንካችን አቢሲንያ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች ዛሬ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሃያት አካባቢ በሚገኘው በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በመገኘት የጉብኝትና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናውነዋል። በዚህም መሠረት መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በየዓመቱ ኅዳር 2 ቀን የ“አቢሲንያ ቀን” ብሎ በሰየመው መሠረት የባንካችን የበላይ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች በበጎ አድራጎት ማኅበሩ ስር ያሉ ወገኖችን ከጎናችሁ ነን ለማለት ድርጅቱን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፣ በማዕከሉ ሥር ተጠልለው ለሚገኙ ከ9,000 በላይ ወገኖችም የምሳ ግብዣ ተደርጓል። በተመሳሳይ ባንካችን ባለፈው በጀት ዓመት ማኅበሩ ለሚያስገነባው ሕንጻ ሥራ የሚውል ከብር 14 ሚሊዮን በላይ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፣ የባንካችን ሠራተኞችም በየወሩ ከደሞዛቸው በፈቃዳቸው የሚያደርጉት ከብር 1 ሚሊዮን በላይ የሚሆን መዋጮም በየወሩ እየተሰበሰበ ለማኅበሩ ገቢ እየተደረገ ይገኛል። ዛሬ ላይ በሃገራችን በተደራሽነቱ ቀዳሚ የሆነው መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ57 በላይ በሚሆኑ ማዕከላቱ ከ9ሺ በላይ ለሚሆኑ ጧሪ ቀባሪ...
-
ለንግድዎ ማስፋፊያ ተጨማሪ ካፒታል ያስፈልግዎታል? በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ሲቀበሉ ግብይትዎን ከማቅለል ባለፈ ለብድር ብቁ ይሆናሉ። ለንግድ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ያመልክቱ! ዛሬውኑ ሊንኩን ይጫኑ ያመልክቱ! https://bit.ly/BOAmerchantT
-
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 05 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! November 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
-
ባንካችን አቢሲንያ ለደንበኞቹና ደንበኞቹ ላልሆኑ ግለሰቦች የመገናኛ ብዙሃን ምርጫቸውን በተመለከተ ይህን መጠይቅ አዘጋጅቷል። ከእናንተ የምናገኘው አስተያየትም የመረጃ ማሰራጫ ዘዴዎቻችንን (Communications Channels) የበለጠ ለማሻሻ ትልቅ ግብዓት ነው። የምትሰጡት ምላሽ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀና ለዚህ ጥናት ብቻ የሚውል መሆኑንም ለማረጋገጥ እንወዳለን። ለምላሻችሁም በቅድሚያ እናመሰግናለን ! የተዘጋጀውን መጠይቅ ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/rEXdDuKLBNAfHnWz7 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ::
Questions about Bank of Abyssinia
How many subscribers does Bank of Abyssinia have?
Bank of Abyssinia (@BoAEth) has 185,150 subscribers as of November 14, 2026.
How many people see a post on Bank of Abyssinia?
A typical post gets about 10,000 views within 24 hours, roughly 5% of its subscribers (the ERR).
What is Bank of Abyssinia about?
It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates”
Where does Bank of Abyssinia rank?
By subscribers it is #7 in Economics & Finance, #10 in 🇪🇹 Ethiopia, #7 among Tigrinya channels, #321 worldwide.
Does Bank of Abyssinia post ads?
None of its 11 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 3 hours ago.