Amhara Bank
Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: info@amharabank.com.et HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: AMHRETAA ABa Care Center: 690 (Toll Free) ABa Care Center Direct Call - +251 - 115 - 584785
- 24 hours
- −22
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 23
- Reposts
- 1
- Comments
- 2
Subscriber growth
Amhara Bank has 68,800 subscribers. A typical post is seen by about 5,917 people within a day, an engagement rate of 8.6%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 68,800 | −22 | 0 | – |
| 17 Nov | 68,822 | – | 2 | 5,964 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 24 h
- 5,848
- 48 h
- 7,455
- 3 days
- 8,150
- 7 days
- 11.4K
When it posts
Times in UTC. 20 posts in 90 days.
Recent posts
-
ለውድ ባለአክሲዮኖች! የአማራ ባንክ አ.ማ. 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ጃንሜዳ የሚያካሂድ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦የሁሉም ባለአክሲዮኖች ተሳትፎ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ከባለአክሲዮኑ ቁጥር አኳያ የቦታ ጥበትና የሎጂስቲክስ ተግዳሮት ሊያጋጥም ስለሚችል በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በመገኘት በራሳችሁ ምርጫ የምታምኑትን እና በስብሰባው ዕለት መገኘት የሚችል ሰው እንድትወክሉ እናበረታታለን።በስራ ላይ ያሉ የቦርድ አባላትና የባንኩ ሠራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የአማራ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate

መልካም የሥራ ሳምንት! ለማንኛውም መረጃ እና ማብራሪያ ወደ ባንካችን ነጻ የጥሪ ማዕከል 690 ይደውሉ። አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank
-
ለውድ ባለአክሲዮኖች! የአማራ ባንክ አ.ማ. 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ጃንሜዳ የሚያካሂድ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦የሁሉም ባለአክሲዮኖች ተሳትፎ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ከባለአክሲዮኑ ቁጥር አኳያ የቦታ ጥበትና የሎጂስቲክስ ተግዳሮት ሊያጋጥም ስለሚችል በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በመገኘት በራሳችሁ ምርጫ የምታምኑትን እና በስብሰባው ዕለት መገኘት የሚችል ሰው እንድትወክሉ እናበረታታለን።በስራ ላይ ያሉ የቦርድ አባላትና የባንኩ ሠራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የአማራ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
በልክዎ የተዘጋጀ! የአማራ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ ተጠቃሚ በመሆን የድርጅትዎን የፋይናንስ እንቅስቃሴን በሚመችዎ ጊዜ እና ቦታ ይቆጣጠሩ፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank
-
ለውድ ባለአክሲዮኖች! የአማራ ባንክ አ.ማ. 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ ጃንሜዳ የሚያካሂድ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ የሁሉም ባለአክሲዮኖች ተሳትፎ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ከባለአክሲዮኑ ቁጥር አኳያ የቦታ ጥበትና የሎጂስቲክስ ተግዳሮት ሊያጋጥም ስለሚችል በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በመገኘት በራሳችሁ ምርጫ የምታምኑትን እና በስብሰባው ዕለት መገኘት የሚችል ሰው እንድትወክሉ እናበረታታለን። በስራ ላይ ያሉ የቦርድ አባላትና የባንኩ ሠራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የአማራ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
-
የአዲስ ዓመት የቲክቶክ ቻለንጅ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ! አማራ ባንክ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ አዘጋጅቶት በነበረው የቲክቶክ ቻለንጅ ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ አሸናፊ የሆኑ ሦስት ተወዳዳሪዎች በባንካችን በመገኘት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ በቲክቶክ ቻለንጁ ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የተሳተፋችሁ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ለተሳትፎአችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 1ኛ https://shorturl.at/xqj10 2ኛ https://shorturl.at/Mb4so 3ኛ https://shorturl.at/yKha3 የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website|Facebook|Telegram|Instagram|Twitter|LinkedIn|YouTube| TikTok አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #Amharabank #አማራባንክ
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
-
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
-
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
-
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok #አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
-
የባንካችንን ዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ! ጁምዓ ሙባረክ! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website|Facebook|Telegram|Instagram|Twitter|LinkedIn|YouTube #አማራባንክ #AmharaBank #መርሀባ #Marhaba
-
ለአማራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአማራ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ጃን-ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎችን ነሃሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን እና ሪፖርተር አማርኛ እትም ጋዜጦች ላይ እንዲሁም በባንኩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ምልዓተ ጉባኤ መሟላት እንዲችል በአካል እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ መገኘት የማትችሉ በሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በመገኘት በፍላጎታችሁ እና እናንተ ለመረጣችሁት ማንኛውም ሰው በየትኛውም አካባቢ ለሚገኝ ውክልና እንድትሰጡ እና ተወካዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኝልን እያሳሰብን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ SBB/91/2024 መሰረት ሁሉም የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ሰራተኞች ውክልና መቀበል የማይችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ! አጀ...
Questions about Amhara Bank
How many subscribers does Amhara Bank have?
Amhara Bank (@Amhara_Banksc) has 68,800 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on Amhara Bank?
A typical post gets about 5,900 views within 24 hours, roughly 9% of its subscribers (the ERR).
What is Amhara Bank about?
It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: info@amharabank.com.et HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: AMHRETAA ABa Care Center: 690 (Toll Free)...”
Where does Amhara Bank rank?
By subscribers it is #42 in Economics & Finance, #53 in 🇪🇹 Ethiopia, #34 among Tigrinya channels, #2,855 worldwide.
Does Amhara Bank post ads?
None of its 20 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.