Skip to content
TelegramInformer

Tsedey Bank S.C

@tsedeybanksc Economics & Finance Amharic

Demonstrating a strong financial foundation, Tsedey Bank S.C. has grown its capital and asset base significantly. Its total capital has increased to Birr 13.4 billion, while total assets have reached Birr 75.5 billion.

Open in Telegram
Subscribers
18,481
24 hours
+5
7 days
–
30 days
–
Average post reach
1,660
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
9%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
2.3
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.2%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
5
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 23 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Tsedey Bank S.C has 18,481 subscribers. A typical post is seen by about 1,660 people within a day, an engagement rate of 9%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
24 Nov 18,481 +5 3 983
23 Nov 18,476 – 2 1,795

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

48 h
1,930
3 days
2,193
7 days
2,848

When it posts

Times in UTC. 23 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ደጋግመው ያስቡ! ለውሳኔ አይቸኩሉ! ውድ ደንበኛችን! የሞባይል ባንኪንግ ወይም የኤቲኤም የምስጢር ቁጥርዎን በስልክም ሆነ በአካል ለማንም አያጋሩ! ባንካችን በምንም መልኩ የምስጢር ቁጥር (PIN) ወይም OTP አይጠይቅም። አጭበርባሪዎች "ከባንክ ነው የደወልነው፣ ሽልማት ደርሶዎታል" በማለት እንዳያታልሉዎትም ይጠንቀቁ። አጠራጣሪ ሁኔታዎች ከአጋጠሙዎት ደግሞ ወደ ነጻ የጥሪ ማእከላችን 8220 በመደወል ማሳወቅ ይችላሉ፡፡ #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    489 views Photo
  2. Open post

    ስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    1,140 views 1 Reactions Photo
  3. Open post

    ፀደይ የትምህርት ክፍያ ሥርዓት! ለትምህርት ቤቶች ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሔ! ፀደይ ‹‹ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም›› ለወላጆች፣ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ቤቶች ታላቅ እፎይታ ይዞ መጥቷል፡፡ • ወላጆች የልጆቻችሁን የትምህርት ክፍያ በፀደይ ባንክ “ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም” በቀላሉ መፈጸም ትችላላችሁ! ይህ ብቻ አይደለም፡- • የትምህርት ቤት ክፍያ ዝርዝር መግለጫ እና ደረሰኝ በቀላሉ ማግኘት፣ • የተማሪዎችን የእለት ከእለት አቴንዳንስ መከታተል፣ • የተማሪዎችን ውጤት መሙላት፣ ሪፖርት ማዘጋጀት እና የምስክር ወረቀት (ሰርተፊኬት ማተም)፣ • ደኅንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ማግኘት ያስችልዎታል። #TsedeyBank#TsedeySchoolManagementSystem#SchoolManagementSyste#EdTechEthiopia#DigitalEducation#SchoolFeePayment#SmartSchool #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    1,320 views 3 Reactions Photo
  4. Open post

    ስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    1,830 views 2 Reactions Photo
  5. Open post

    መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    1,760 views 5 Reactions Photo
  6. Open post

    ሞባይልዎ ባንክዎ! ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ይበልጥ ዘምኖ- ለምቾትዎ ቀረበ፡፡ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን በምቾት እና በፍጥነት ለማከናዎን ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አለልዎ! ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ላይ…! በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ፡፡ 👉 የዓየር ሰዓት መሙላት፣ 👉 የውኃ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የነዳጅ ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የትምህርት ቤት ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የዓየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የአማራ ክልል ቤቶች ልማት የቤት ኪራይ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የአማራ ክልል የግብር ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 ለነጋዴዎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መፈጸም፣ 👉 ተጨማሪ የፀደይ ባንክ አካውንትዎን ከሞባይል ባንክዎ ጋር ማገናኘት፣ 👉ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ሒሳብዎን ማሥተዳደር፣ 👉 ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቻችን የመተግበሪያውን ገጽ በቀላሉ ወደ አርሂቡ-ገጽ በመቀየር መጠቀም በሚችሉበትና ሌሎች በርካታ አገልግሎቶችን በያዘው፣ ይበልጥ ዘምኖ በቀረበው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ፡፡ ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ለዘመናዊነትዎ…የተስማማ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website...

    2,010 views 6 Reactions Photo
  7. Open post

    መልካም ሰንበት ይሁንልዎ! በእረፍት ቀንዎ...! በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ (*616#) ላይ በመደወል ወይም መተግበሪያውን ከ play store በማውረድ፣ በፀደይ ፖስ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ QR እና የኤቲኤም አማራጮች በቀላሉ ይጠቀሙ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    1,950 views 5 Reactions Photo
  8. Open post

    ደጋግመው ያስቡ፤ ለውሳኔ አይቸኩሉ! ውድ ደንበኛችን፣ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! ·የባንክ የምስጢር ቁጥርዎን ሌሎች ሰዎች እንዳያገኙት (እንዳያውቁት) ያድርጉ፡፡ ·በኤቲኤም፣ ፖስ…ሲጠቀሙ የምስጢር ቁጥርዎ እንዳይታይ በመሸፈን ይጠቀሙ፤ ከግብይት በኋላ ካርዱን መቀበልዎን ያረጋግጡ፡፡ ·በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ የሚጭኗቸውን መተግበሪያዎች ከአፕስቶር እና ከፕሌይስቶርን ብቻ ያውርዱ፡፡ ·የምስጢር ቁጥርዎን በየጊዜው ይቀያይሩ፤ ተከታታይ የሆኑ ወይም የስልክ ቁጥርዎን የመጨረሻ ቁጥሮች የምስጢር ቁጥር አድርገው አይጠቀሙ፡፡ ·ሞባይልዎ ከጠፋብዎ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሔድ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎ እንዲቋረጥ ያስደርጉ፡፡ ·ማንኛውም የማጭበርበር ሙከራ ካጋጠመዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሔድ ያነጋግሩ ወይም ወደ ደንበኞች ነጻ የጥሪ ማዕከል 8220 ይደውሉ፡፡ #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    2,130 views 3 Reactions Photo
  9. Open post

    ስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    2,140 views 5 Reactions Photo
  10. Open post

    በአንድ ስካን ግብይት ቀለለ! ግብይትዎን በፀደይ QR ቀለል ያድርጉ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

    2,270 views 6 Reactions Photo

Questions about Tsedey Bank S.C

How many subscribers does Tsedey Bank S.C have?

Tsedey Bank S.C (@tsedeybanksc) has 18,481 subscribers as of November 25, 2026.

How many people see a post on Tsedey Bank S.C?

A typical post gets about 1,700 views within 24 hours, roughly 9% of its subscribers (the ERR).

What is Tsedey Bank S.C about?

It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “Demonstrating a strong financial foundation, Tsedey Bank S.C. has grown its capital and asset base significantly. Its total capital has increased to Birr 13.4 billion, while total assets have reached...”

Where does Tsedey Bank S.C rank?

By subscribers it is #217 in Economics & Finance, #195 in 🇪🇹 Ethiopia, #9 among Amharic channels, #9,028 worldwide.

Does Tsedey Bank S.C post ads?

None of its 23 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.