Skip to content
TelegramInformer

Dashen Bank

@DashenBankEthiopia Verified Economics & Finance Tigrinya

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Open in Telegram
Subscribers
93,187
24 hours
+14
7 days
–
30 days
–
Average post reach
5,636
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
6%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
2.3
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.3%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
17
Reposts
3
Comments
0
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 8 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Dashen Bank has 93,187 subscribers. A typical post is seen by about 5,636 people within a day, an engagement rate of 6%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 93,187 +15 0 –
17 Nov 93,172 – 2 5,359

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

24 h
5,582
48 h
6,787

When it posts

Times in UTC. 8 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ወጪዎን በዳሸን በጀት መላ ያበጁለት! ያወጡትን ወጪ ስንት ጊዜ እየረሱ ተቸግረዋል? ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ በጀት የተሰኘውን አገልግሎት በመጠቀም ገቢ እና ወጪዎን በቀላሉ መቆጣጠር ይችላሉ። ይህንን እና ሌሎች ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇 https://www.dashensuperapp.com/download #dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #budget #በጀት

    4,745 views 14 Reactions 3 Reposts Photo
  2. Open post

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲

    5,973 views 6 Reactions 4 Reposts Photo
  3. Open post

    ዓመታዊው የዲፕሎማቲክ ቻሪቲ ባዛር ባሳለፍነው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከናውኗል። ዝግጅቱን በአጭሩ የሚያስቃኘውን ቪዲዮ ጋብዘናችኋል። #DashenBank #bank #cultureclub #charitybazaar #Ethiopia #ኢትዮጵያ

    7,142 views 16 Reactions Video
  4. Open post

    ጉርሻውን ይጠቀሙ! ከውጭ ሀገር በተከታዮቹ ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በዳሸን ባንክ መቀበል አዋጭ ነው:- 👉 ዌስተርን ዩንየን 👉 መኒግራም 👉 ደሃብሽል 👉 ዳንዲልየን ፔይመንት(ሪያ) 👉 ትራንስፋስት(ማስተር ካርድ) 👉 ሒድሞና 👉 ኡፔሳ እንዴት ካሉ ባንካችን በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። ዳሸን ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ። ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደአቅራቢያዎ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ። #DashenBank #Remittance #Ethiopia #ኢትዮጵያ #MoneyTransfer #InwardRemittance #SendMoney #የውጭምንዛሪ #DashenBank

    7,081 views 10 Reactions 3 Reposts Photo
  5. Open post

    የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲

    6,572 views 13 Reactions 4 Reposts Photo
  6. Open post

    የዳሽን ሱፐር አፕዎን እንዴት ማዘመን ይችላሉ? የዳሽን ሱፐር አፕዎን በየጊዜው ማዘመን አዳዲስ እና የተሸሻሉ አገልግሎቶችን በተሻለ ደህንነት እንዲያገኙ እና የበለጠ ምቹ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ያግዝዎታል። ለአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች (Google Play Store) • በስልክዎ ላይ ያለውን Google Play Store ይክፈቱ። • በፍለጋ ሳጥኑ ውስጥ “Dashen Super App” ብለው ይፈልጉ። • ከሚታዩት ውጤቶች Dashen Super Appን ይምረጡ። • አዲስ ስሪት ካለ “Update” የሚል ምልክት ይታያል። • “Update” የሚለውን ይጫኑ። • ዝመናው እስኪወርድ እና እስኪጫን ይጠብቁ። • መተግበሪያውን ከፍተው በPIN ወይም በጣት አሻራ (Fingerprint) ይግቡ። ለአይፎን ተጠቃሚዎች (Apple App Store) • በአይፎንዎ ላይ ያለውን App Store ይክፈቱ። • የፍለጋ ምልክቱን በመጫን “Dashen Super App” ብለው ይፈልጉ። • ከሚታዩት ውጤቶች Dashen Super Appን ይምረጡ። • አዲስ ስሪት ካለ “Update” የሚለውን ይጫኑ። • ዝመናው እስኪጠናቀቅ ይጠብቁ። • መተግበሪያውን ከፍ...

    6,650 views 16 Reactions 1 Reposts 1 Comments Photo
  7. Open post

    ዳሸን ባንክ የፕላቲኒየም አጋር የሆነበት የዓለም ቡና ሩጫ (World Coffee Run ) 2026 በጅማ ከተማ ተካሄደ ዳሸን ባንክ የፕላቲነም አጋር የሆነበት የጅማ ከተማ የ7 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ውድድሩን የዳሸን ባንክ ማርኬቲንግና ብራንዲንግ ዳይሬክተር አቶ እንዳለ ገ/ስላሴ እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማዋ የስራ ኃላፊዎች አስጀምረውታል። ዳሸን ባንክ ከሚሰጣቸው ዘመናዊና አካታች የባንክ አገልግሎቶች ባሻገር መሰል መድረኮችን በመደገፍ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ አቶ እንዳለ ተናግረዋል። በዛሬው ዕለት የተካሄደው የሩጫ ውድድር በጅማ ከተማ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የቡና ዐውደ-ርዕይ አካል ሲሆን፤ በውድድሩ ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ አትሌቶች እንደየ ደረጃቸው ከ150ሺህ ጀምሮ እስከ ከ500 ሺ ብር ሸልማት ተበርክቶላቸዋል። በሩጫ ውድድሩ ላይ ከ400 በላይ ታዋቂ አትሌቶችና ሌሎች የከተማው ኗሪዎች ተሳትፈዋል።

    7,510 views 33 Reactions 5 Reposts 1 Comments Photo
  8. Open post

    ዳሸን ባንክ በዓመታዊው የዲፕሎማቲክ ቻሪቲ ባዛር ላይ ተሳተፈ ዳሸን ባንክ በትላንትናው ዕለት በአዲስአበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ግቢ እየተካሄደ በሚገኘው ዓመታዊው የዲፕሎማቲክ ቻሪቲ ባዛር ላይ ተሳተፈ። በዚህ በጉጉት በሚጠበቀው ኹነት የተለያዩ አገራት ኤምባሲዎችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) እየተሳተፉ የሚገኙ ሲሆን፣ በባዛሩም እያንዳንዱ አገራት አገራቸውን የሚገልፁ ምርቶችን አቅርበዋል። ዳሸን ባንክም በዚህ ዓመት በተካሄደው ኹነት አምስት ቅርንጫፎችን መድቦ የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶችን እያቀረበ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪም ለባዛሩ ተሳታፊዎች እንከን የለሽ ግብይቶችን ለማመቻቸት በርካታ የሽያጭ ማሽኖችን (POS) አቅርቧል። ከዚህ በተጨማሪም ዳሸን ባንክ በዲፕሎማቲክ ቻሪቲ ባዛሩ ከፍተኛ ተቀባይነት ያተረፈውን የኤርፔይ አገልግሎትን ከማስተዋወቅ ባሻገር የተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪ የገንዘብ አገልግሎት (Bank on Wheels) እና የዳሸን ባንክ ሱፐርአፕ አገልግሎቶችን አቅርቧል።

    7,350 views 28 Reactions 1 Reposts Photo

Questions about Dashen Bank

How many subscribers does Dashen Bank have?

Dashen Bank (@DashenBankEthiopia) has 93,187 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on Dashen Bank?

A typical post gets about 5,600 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).

What is Dashen Bank about?

It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https:...”

Where does Dashen Bank rank?

By subscribers it is #36 in Economics & Finance, #39 in 🇪🇹 Ethiopia, #26 among Tigrinya channels, #2,143 worldwide.

Does Dashen Bank post ads?

None of its 8 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.