TIKVAH-MAGAZINE
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 50
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
TIKVAH-MAGAZINE has 193,067 subscribers.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 days
- 16.7K
- 7 days
- 24.4K
When it posts
Times in UTC. 17 posts in 90 days.
Recent posts
-
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቁጠባና ብድር ማኅበራት ሀብት ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ማለፉ ተገለጸ። ⚫ "በአዲስ አበባ ከተማ 1,106 የቁጠባና ብድር ማኅበራት አሉ፣ እሱን የሚመጥን አደረጃጀት ግን የለንም" - አቶ ተስፋዬ አክሊሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበራት አጠቃላይ የሀብት መጠን ከ10 ቢሊዮን ብር ማለፉንና አመታዊ የብድር አቅማቸው በአማካይ 2.7 ቢሊዮን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረውን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቀንን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። በዚህ ወቅት በማኅበራቱ ዘንድ ያለው የብድር አመላለስ ምጣኔ 100 በመቶ በሚባል ደረጃ ላይ እንደሚገኝና 291,448 የከተማዋ ነዋሪዎች በማኅበራቱ በአባልነት መታቀፋቸውን ተገልጿል። በመግለጫው ላይ የተገኙት የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተጫነ አዱኛ፣ በማኅበራቱ የብድር ወለድ ምጣኔ ዙሪያ ሰፊ ውድድር በመኖሩ ማኅበራቱ ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው የፋይናንስ ማዕቀፍ እና የወለድ ምጣኔ በላይ ሊያስከፍሉ እ...
-
#አፋልጉን ስም፦ ሀብትየ ደጀን (31 ዓመት) የጠፋበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ላም በረት በአራራት ሆቴል ጀርባ አቅራቢያ (ሰኞ ከሌሊቱ 6 ሰዓት)። ልዩ መለያ ምልክቶች፦ ቀጠን እና ረዘም ያለ፣ ጠቆር ያለ መልክ ያለው፡፡ ፎቶው ላይ እንደሚታየው ቀይ፣ ቢጫ እና ነጭ ስኩየር ሸሚዝ የለበሰ ሲሆን አንገቱ ላይ መስቀል አስሯል። ግንባሩ ላይ ወደ ጎን በኩል ለምፅ (ነጭ ምልክት) አለበት፡፡ ፀጉሩ ለስላሳ ሆኖ ግንባሩ ገባ ያለ ነው፡፡ እንዲሁም ምንም ዓይነት ስልክ፣ መታወቂያም ሆነ ገንዘብ አልያዘም። ይህንን ወጣት ያያችሁ እንድትጠቁሟቸው ቤተሰቦቹ ተማጽነዋል። 0914310558 / 0922930674 / 0953184524 @TikvahethMagazine
-
በ2026/27 የሚጠበቀው ‘ሱፐር ኤልኒኖ’ በአዲስ አበባና በደቡብ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባት ሊያስከትል እንደሚችል ተገለጸ ⚫ በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነው የንጹህ መጠጥ ውሃ መሠረተ ልማት የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም አይችልም። የ "ወተር ኤድ "እና የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፣ በ2026/27 ሊጠናከር የሚችለው ‘ሱፐር ኤልኒኖ’ በምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት ተፅዕኖዎችን ሊያባብስ ይችላል። በጥናቱ መሠረት አዲስ አበባ ለከባድ ድርቅ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ ደግሞ ለከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ። ጥናቱ ከ1982 እስከ 2025 ባለው መረጃ ላይ ተመስርቶ በአፍሪካ ከተሞች ላይ የተደረገ ሲሆን፣ እንደ ናይሮቢ እና ዳሬሰላም ያሉ ከተሞች ከፍተኛ እርጥበት በሚያገኙበት ወቅት አዲስ አበባ በተቃራኒው ደረቅ የመሆን አዝማሚያ አሳይታለች። ትንበያዎች እንደሚጠቁሙት ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ባለው ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሶማሊያ ከባድ ዝናብ የመጣል እድሉ 90 በመቶ መሆኑን ያመለክታሉ። ይህም በደቡብ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋንና በመሠረተ ልማት ላይ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። በአሁኑ ወቅት የኒኖ 3.4 የውቅያኖስ ሙቀት ልዩነት +3.3 ዲግሪ ሴልሺየስ የደ...
-
የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል! ይህ ኘሮጀክት በውስጡ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ያካተተ ሲሆን :- ስቱዲዮ 66 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 6,303,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 630,300 ብር 100% ለሚከፍል - 4,727,250 ብር ባለ 1 መኝታ 83 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 7,926,500 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 792,650 ብር 100% ለሚከፍል - 5,944,875 ብር ባለ 2 መኝታ 122 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 11,651,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,165,100 ብር 100% ለሚከፍል - 8,738,250 ብር ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 16,044,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,604,400 ብር 100% ለሚከፍል - 12,033,000 ብር ፕሮጀክቱ ለኑሮ ምቹ የሆነ በርከት ያሉ መገልገያዎች የያዙ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ እና በአካል ለመጎብኘት በ 0906926956 ይደውሉልን! ቴሌግራም:- @Realeastateaddis
-
🚀 Turn Your Ideas into Impact with AI! Ready to transform your marketing skills? Join Benim Global PLC for a practical six-day online training experience! AI-Powered Marketing & Social Media Content Creation: From Ideas to Impact 📅 Date: November 16–21, 2026 💻 Training Mode: Online 💰 Training Fee: 4,000 ETB (Six days) What You’ll Learn 🤖 AI-Powered Marketing: Use AI tools to improve marketing creativity and productivity. 📱 Social Media Content Creation: Create engaging captions, visuals, and videos that capture attention. 📈 Content Strategy & Digital Growth: Plan effective social media content to strengthen your brand and grow your audience. 💡 Learn practical skills, explore powerful...
-
የዳኞች አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ ደኅንነት ጉዳይ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ አሳሳቢ ነው ተባለ። ⚫ በባለፈው አመት ወደ አራት ዳኞች በስራ ላይ እያሉ ሞተዋል፣ አንድ ሴት ዳኛ ተገድላለች! በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠው፣ ነገር ግን የፍትሕን ጥራት እና የዳኞችን ሕይወት በቀጥታ እየተፈታተነ ነው የተባለው የዳኞች አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ ደህንነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተመላከተ። ጉዳዩ የተነሳው የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት "የዳኝነት ደህንነት ፅንሰ ሀሳብ፤ ዓለም አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ እና የሌሎች ሀገራት ልምድና ተሞክሮ" በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ጥናታዊ ሲምፖዚየም ላይ ነው። በሲምፖዚየሙ ላይ የተገኙ የሕግ ባለሙያዎች፣ የፍርድ ቤት ዳኞች እና ምሁራን እንዳሉት፣ ዳኞች በየዕለቱ ከሚከመሩባቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ መዝገቦች እና ከባድ የሥራ ጫናዎች ባሻገር፤ ከባለጉዳዮች፣ ከሚዲያ፣ ከህዝብ እና ከተቋማት ከሚመጡ ጫናዎች እንዲሁም ከክልሎች ልዩ የደህንነት ስጋቶች ጋር እየታገሉ ይገኛሉ። ይህ የከፋ ጫና ዳኞች ከሥራ ብዛትና ከጤና እክል የተነሳ በሥራ ገበታቸው ላይ እስከ መውደቅ እና ሕይወታቸው እስከ ማለፍ መድረሱ ተገልጿል። የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢ...

በአዳማ ከተማ ስድስት እግርና ሁለት ራስ ያላት ድንቅ ግልገል ፍየል ተወለደች። ⚫ ፍየሏ በሁለቱም አፏ መጥባት ትችላለች! በአዳማ ከተማ ሁለት ራስ፣ ሁለት አፍ፣ ስድስት እግር እንዲሁም ሁለት የብልት አካላት በአንድ ላይ የያዘች ግልገል ፍየል ተወልዳለች። ግልገሏ በሁለቱም አፏ ወተት የመጠባት አቅም እንዳላት የተገለጸ ሲሆን ከዚች ግልገል ጋር አብራ የተወለደችው ሁለተኛዋ መንታ ግን በተፈጥሮአዊ የአካላት መዋቅር የተወለደች ናት። በአዳማ ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት የእንስሳት ጤና ቡድን መሪ ዶክተር ደሪቤ ሀይሉ ስለ አጋጣሚው በሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ፣ እንዲህ ዓይነቱ የሰውነት አካላት መደራረብ የሚከሰተው በእንስሳቱ የእርግዝና ወቅት የመንታ እንቁላል ክፍፍል ሂደት ከ12 እስከ 17 ባሉት ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ሳይለያይ ሲቀር እንደሆነ ገልጸዋል። Credit : ABS @TikvahethMagazine
-
"የት እንደተመረቱ የማይታወቁ ምርቶችን አግኝተናል፣ ... አምራች በሆኑት ላይም የመጀመሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል" - ዶ/ር መስፍን ነገዎ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ገበያ ላይ ጥራታቸው ያልጠበቁ፣ ከየት እንደመጡ የማይታወቁና ሊታመኑ የማይችሉ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች በስፋት መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መስፍን ነገዎ ባለሥልጣኑ ባደረገው ክትትል ባሳለፍነው አመት ወደ 2ሺህ በሚሆኑ ፕሮጀክቶች ላይ ጥራት የሌላቸው እና የት እንደተመረቱ የማይታወቁ ምርቶችን አግኝተን ከግንባታ ቦታ (ሳይት) ላይ እንድወገዱ ማድረጉን ገልጸዋል። ከተወገዱት የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ውስጥ ብረቶች፣ የውሃና ፍሳሽ ቱቦዎች (ፓይፕ ላይኖች) እንዲሁም የህንጻ ግንባታ ግብዓቶች በሰፊው ይገኙበታል። ዶ/ር መስፍን አክለውም "አምራች በሆኑት ላይ የመጀመሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል" ብለዋል። በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ለሚስተዋለው የፕሮጀክቶች መጓተት ዋነኛው መንስኤ አብዛኞቹን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ከውጭ ሀገር በከፍተኛ ሁኔታ ማምጣታችን ነው ያሉት ዶ/ር መስፍን ከዚህ ቀደም የነበረው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና የአለም አቀፍ የትራንስፖርት መስመሮችን ያደናቀ...

"ከ100 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ጀርባ ያለው አርክቴክት የሚከፈለው 0.4 በመቶ ብቻ ነው" - አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት ⚫ ከዩኒቨርሲቲ የወጣ ሁሉ በቀጥታ "አርክቴክት" ተብሎ ሥራ እንዳይጀምር የሚያደርግ አዲስ የሕግ ማዕቀፍ ረቂቅ ለመንግሥት ቀረበ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአርክቴክቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቢያድግም፣ በዘርፉ ያለው ያልተገባ ውድድር፣ የአሠራር ክፍተቶች እና ዝቅተኛ ክፍያ ሙያው ላይ ትልቅ ፈተና እየደቀነ መሆኑን የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ገለጸ። ማህበሩ ይህን ያለው የተመሠረተበትን 35ኛ ዓመት እና 26ኛውን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያካሂድ ነው። የማኅበሩ ፕሬዝዳንት አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው እንደተናገሩት፤ በአሁኑ ወቅት በዘርፉ የሚታዩት ችግሮች የፕሮጀክቶችን ጥራት፣ ጊዜ እና በጀት በእጅጉ እየጎዱት እንደሚገኙ ጠቁመዋል። አርክቴክት ሀብታሙ በንግግራቸው ወቅት በኢትዮጵያ የግንባታ ዘርፍ ላይ "ያልተገባ ውድድር" መንገሡንና ይህም ሙያውን እየገደለው መሆኑን አስረድተዋል። "በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሥራዎች እየተሠሩ፣ አሁን አሁን በጅምላ የመሥራት አዝማሚያ አለ። በዚህ ምክንያት ፈጠራ የለም፤ ነገሮች በጣም ተቻኩለው ስለሚ...
-
"የት እንደተመረቱ የማይታወቁ ምርቶችን አግኝተናል፣ ... አምራች በሆኑት ላይም የመጀመሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል" - ዶ/ር መስፍን ነገዎ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ገበያ ላይ ጥራታቸው ያልጠበቁ፣ ከየት እንደመጡ የማይታወቁና ሊታመኑ የማይችሉ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች በስፋት መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መስፍን ነገዎ ባለሥልጣኑ ባደረገው ክትትል ባሳለፍነው አመት ወደ 2ሺህ በሚሆኑ ፕሮጀክቶች ላይ ጥራት የሌላቸው እና የት እንደተመረቱ የማይታወቁ ምርቶችን አግኝተን ከግንባታ ቦታ (ሳይት) ላይ እንድወገዱ ማድረጉን ገልጸዋል። ከተወገዱት የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ውስጥ ብረቶች፣ የውሃና ፍሳሽ ቱቦዎች (ፓይፕ ላይኖች) እንዲሁም የህንጻ ግንባታ ግብዓቶች በሰፊው ይገኙበታል። ዶ/ር መስፍን አክለውም "አምራች በሆኑት ላይ የመጀመሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል" ብለዋል። በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ለሚስተዋለው የፕሮጀክቶች መጓተት ዋነኛው መንስኤ አብዛኞቹን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ከውጭ ሀገር በከፍተኛ ሁኔታ ማምጣታችን ነው ያሉት ዶ/ር መስፍን ከዚህ ቀደም የነበረው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና የአለም አቀፍ የትራንስፖርት መስመሮችን ያደናቀ...
-
የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል! ይህ ኘሮጀክት በውስጡ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ያካተተ ሲሆን :- ስቱዲዮ 66 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 6,303,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 630,300 ብር 100% ለሚከፍል - 4,727,250 ብር ባለ 1 መኝታ 83 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 7,926,500 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 792,650 ብር 100% ለሚከፍል - 5,944,875 ብር ባለ 2 መኝታ 122 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 11,651,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,165,100 ብር 100% ለሚከፍል - 8,738,250 ብር ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 16,044,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,604,400 ብር 100% ለሚከፍል - 12,033,000 ብር ፕሮጀክቱ ለኑሮ ምቹ የሆነ በርከት ያሉ መገልገያዎች የያዙ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ እና በአካል ለመጎብኘት በ 0906926956 ይደውሉልን! ቴሌግራም:- @Realeastateaddis
-
🚀 Turn Your Ideas into Impact with AI! Ready to transform your marketing skills? Join Benim Global PLC for a practical six-day online training experience! AI-Powered Marketing & Social Media Content Creation: From Ideas to Impact 📅 Date: November 16–21, 2026 💻 Training Mode: Online 💰 Training Fee: 4,000 ETB (Six days) What You’ll Learn 🤖 AI-Powered Marketing: Use AI tools to improve marketing creativity and productivity. 📱 Social Media Content Creation: Create engaging captions, visuals, and videos that capture attention. 📈 Content Strategy & Digital Growth: Plan effective social media content to strengthen your brand and grow your audience. 💡 Learn practical skills, explore powerful...
-
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቁጠባና ብድር ማኅበራት ሀብት ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ማለፉ ተገለጸ። ⚫ "በአዲስ አበባ ከተማ 1,106 የቁጠባና ብድር ማኅበራት አሉ፣ እሱን የሚመጥን አደረጃጀት ግን የለንም" - አቶ ተስፋዬ አክሊሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበራት አጠቃላይ የሀብት መጠን ከ10 ቢሊዮን ብር ማለፉንና አመታዊ የብድር አቅማቸው በአማካይ 2.7 ቢሊዮን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረውን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቀንን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። በዚህ ወቅት በማኅበራቱ ዘንድ ያለው የብድር አመላለስ ምጣኔ 100 በመቶ በሚባል ደረጃ ላይ እንደሚገኝና 291,448 የከተማዋ ነዋሪዎች በማኅበራቱ በአባልነት መታቀፋቸውን ተገልጿል። በመግለጫው ላይ የተገኙት የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተጫነ አዱኛ፣ በማኅበራቱ የብድር ወለድ ምጣኔ ዙሪያ ሰፊ ውድድር በመኖሩ ማኅበራቱ ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው የፋይናንስ ማዕቀፍ እና የወለድ ምጣኔ በላይ ሊያስከፍሉ እ...
-
🚀 Turn Your Ideas into Impact with AI! Ready to transform your marketing skills? Join Benim Global PLC for a practical six-day online training experience! AI-Powered Marketing & Social Media Content Creation: From Ideas to Impact 📅 Date: November 16–21, 2026 💻 Training Mode: Online 💰 Training Fee: 4,000 ETB (Six days) What You’ll Learn 🤖 AI-Powered Marketing: Use AI tools to improve marketing creativity and productivity. 📱 Social Media Content Creation: Create engaging captions, visuals, and videos that capture attention. 📈 Content Strategy & Digital Growth: Plan effective social media content to strengthen your brand and grow your audience. 💡 Learn practical skills, explore powerful...
-
የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል! ይህ ኘሮጀክት በውስጡ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ያካተተ ሲሆን :- ስቱዲዮ 66 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 6,303,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 630,300 ብር 100% ለሚከፍል - 4,727,250 ብር ባለ 1 መኝታ 83 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 7,926,500 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 792,650 ብር 100% ለሚከፍል - 5,944,875 ብር ባለ 2 መኝታ 122 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 11,651,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,165,100 ብር 100% ለሚከፍል - 8,738,250 ብር ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ ሙሉ ዋጋ - 16,044,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) - 1,604,400 ብር 100% ለሚከፍል - 12,033,000 ብር ፕሮጀክቱ ለኑሮ ምቹ የሆነ በርከት ያሉ መገልገያዎች የያዙ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ እና በአካል ለመጎብኘት በ 0906926956 ይደውሉልን! ቴሌግራም:- @Realeastateaddis
-
"አንዳንድ የአልኮል ምርቶች ሕገ ወጥ በሆነ መልኩ ተመርተው ከእኛ ቁጥጥር ውጭ ገበያ ላይ እየወጡ መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል፣ ስለዚህ ህብረተሰቡ ሲጠቀም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት" - የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ምርትን የፕላስቲክ ማሸጊያ ተጠቅሞ አሽጎ መሸጥ የተከለከለ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። "አንዳንድ የአልኮል ምርቶች ሕገ ወጥ በሆነ መልኩ ተመርተው ከእኛ ቁጥጥር ውጭ ገበያ ላይ እየወጡ መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል፣ ስለዚህ ህብረተሰቡ ሲጠቀም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት" ሲሉ በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የምግብ ኢንስፔክሽንና ሕግ ማስፈጸም መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙላቱ ተስፋዬ አሳስበዋል። "ማንኛውም የምግብ ማሸጊያ ከምግቡ ጋር ግንኙነት ሊፈጥር የሚችል መሆን የለበትም" ያሉ ሲሆን በአለም ላይ ከምግብ ደህንነት ጋር ተያይዞ እንደ ስጋት የሚታየው ይህ ነው። እንደ አልኮል ያሉ ምርቶችን በፕላስቲክ አሽጎ ለአገልግሎት ማዋል ለረጅም ጊዜ ከባድ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል የሚችል መሆኑን ሳይንሳዊ ግኝቶች እንደሚያሳዩ ተናግረዋል። መሪ ሥራ አስፈጻሚው አክለውም "አልኮል የራሱ የሆነ ፕላስቲኮችን የማሟሟት ባ...
Questions about TIKVAH-MAGAZINE
How many subscribers does TIKVAH-MAGAZINE have?
TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine) has 193,067 subscribers as of November 14, 2026.
What is TIKVAH-MAGAZINE about?
It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።”
Where does TIKVAH-MAGAZINE rank?
By subscribers it is #58 in News & Media, #9 in 🇪🇹 Ethiopia, #6 among Tigrinya channels, #329 worldwide.
Does TIKVAH-MAGAZINE post ads?
None of its 17 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 3 hours ago.