Big Habesha Tech
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 101
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Big Habesha Tech has 119,177 subscribers.
When it posts
Times in UTC. 20 posts in 90 days.
Recent posts
-
Samsung የTelegramና የWhatsApp Call መቅዳት የሚያስችል ፊቸር ሊጀምር ነው። የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 update በWhatsApp፣ በTelegramና በGoogle Meet የሚደረጉ የድምጽ ጥሪዎችን በቀጥታ መቅዳት የሚያስችል አዲስ ፊቸር ይዞ እንደሚመጣ ተዘግቧል። Samsung እስካሁን ድረስ መደበኛ የስልክ ጥሪዎችን ብቻ መቅዳት ያስችል የነበረ ሲሆን አሁን ግን የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (Third-party apps) በመጠቀም የሚደረጉ ጥሪዎችንም ማንኛውንም ሌላ አፕ መጫን ሳያስፈልግ በራሱ መቅዳት ያስችላል። ተጠቃሚዎች የትኛውን አፕሊኬሽን መቅዳት እንደሚፈልጉ ለየብቻቸው መምረጥና ማስተካከል ይችላሉ። ይሄ ፊቸር የሚለቀቀው እንደየሃገሮች ባለው ህግ መሰረት ሲሆን በአንዳንድ ሀገራት ጥሪው እየተቀዳ መሆኑን ለደዋዩ የሚገልጽ የድምፅ ማሳወቂያ ሊኖረው ይችላል። ድምፅ መቅዳትን የሚከለክሉ ሃገራት ላይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ላይሰራ ይችላል ተብሏል። ይህ አዲስ ማሻሻያ በሶስተኛ ወገን አፖች ለሚጠቀሙ ሰዎች ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ©️#SAMmobile @bighabesha_softwares
-
Apple የonline community support መድረኩን ሊዘጋ ነው! Apple በመጪው November 20 የማህበረሰብ ድጋፍ መስጫ መድረኩን በይፋ እንደሚዘጋ አስታውቋል። እ.ኤ.አ ከ1998 ጀምሮ ሲያገለግል የነበረው ይህ መድረክ (Forum) የተለያዩ የአፕል ምርቶችና ፊቸሮች ላይ የቴክኒክ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከተጠቃሚዎች መፍትሄ የምናገኝበት ዋነኛ የጥያቄና መልስ መድረክ ነበር። ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም አዳዲስ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን መቀበል በማቆም ቀድሞ የተጻፉ መረጃዎችን ማንበቢያ (read-only) መድረክ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል። ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው "የደንበኞችን ፍላጎትና የኩባንያውን ስትራቴጂ በጥልቀት ከገመገመ በኋላ" መሆኑን ገልጿል። ተጠቃሚዎች ከሌሎች የአፕል ደንበኞች ጋር ልምድ ለመለዋወጥና ጥያቄ ለመጠየቅ ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መድረኮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል። @bighabesha_softwares
-
Data Roaming ምንድን ነው? ለስራ ጉዳይ ከሀገር ብንወጣ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ሲም በምንሄድበት ሀገር መጠቀም ከፈለግን Data roamingን መጠቀም እንችላለን። Data roaming ማለትም ሲማችን በሌላ Mobile carrier Operate በሚደረግ ኔትዎርክ ጋር ተገናኝቶ የMobile data መጠቀም የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም International roaming በመጠቀም ለመደወል መጠቀም እንችላለን። ኢትዮ ቴሌኮምም ሲም ተጠቃሚ ከሆናችሁ ወደ 159 ገደማ የሚሆኑ ሀገራት ላይ International roaming coverage አለው። ይህንንም ለማድረግ ስልካችን ላይ ያለውን Data roaming on ካደረግን በኋላ በtelebirr superapp ማግኘት እንችላለን። ©Bighabesha_softwares
17.8K views 202 Reactions -
chatGPT chat Lock feature ሊጀምር ነው። chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ከነገ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን። በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ…
29.2K views 178 Reactions -
በQuick share አማካኝነት በቀላሉ ማንኛውንም ፋይል ወይም ፎልደር ከስልካችው ወደ ኮምፒውተር ወይም ከኮምፒውተር ወደ ስልካችሁ ማስተላልፍ እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ይህን ለማድረግ ኮምፒውተራችሁ ላይ Quick share software ከጫናችሁ በኋላ በቀላሉ transfer ማድረግ ትችላላችሁ። Quick share for PC ለማውረድ https://www.android.com/quick-share/with-windows-pc/ ወይም https://t.me/big_habesha/373 @bighabesha_softwares
-
37.4K views 90 Reactions
-
Apple ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አስተዋወቀ። Apple በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነውን MacBook Pro ይፋ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አዲሱን PROLED XDR (OLED) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ የላቀ የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል። ይህ ላፕቶፕ በ14 እና በ16 inch የsize አማራጭ የሚገኝ ሲሆን 14 ኢንቹ ከ$2,899 እንዲሁም 16 ኢንቹን ከ$3,399 እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጨማሪም ላፕቶፑ M5 Pro አልያም M5 Max Chip ተገጥሞለታል ተብሏል። © @Bighabesha_softwares
-
Breaking Binance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው። በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል። ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል። @bighabesha_softwares
-
Google የGoogle photos እና Gmail መረጃዎችን ለtargat ads ሊጠቀም ነው። Google የደህንነት ፖሊሲው/ Privacy policy ላይ ማሻሻያ ያደረገ ሲሆን ይህም ተጠቃሚዎች personalized AI feature የሚጠቀሙ ከሆነ ከGmail, Google Photosና Google Drive የተጠቃሚዎችን data ለtargated ads እንደሚጠቀም ተገልጿል። ይህም የሚሆነው በGoogle Personal Intelligence feature አማካኝነት Gmail, Google Photos እና Google Drive ከAI ሞዴሎችና ከsearch ማድረጊያ tools ላገናኙ ተጠቃሚዎች ነው። ምንጭ The Verge ©Bighabesha_Softwares
-
የሰው ልጅ የተክሎችን ቋንቋ መረዳት ሊጀምር ነው። ተክሎች ድምፅ ባያወጡም በውስጣቸው በሚዘዋወር የኤሌክትሪክ ሞገድ አማካኝነት እርስ በእርስ መልዕክት እንደሚለዋወጡ ሳይንስ አረጋግጧል። Electric Plant የተባለ አንድ አዲስ የቴክኖሎጂ Startup ድርጅት ይህንን የተክሎች ቋንቋ እኛ ሰዎች እንድንረዳው የሚያስችል በAI የተደገፈ ተርጓሚ መሳሪያ ፈጥሪያለሁ ብሏል። የቴክኖሎጂው ሀሳብ ያመነጨው ጀስቲን ማስት የተባለ ተመራማሪ ብርሃን የሚፈልግ አንድ የቤት ውስጥ ተክል የኤሌክትሪክ መልዕክት በማስተላለፍ ሞተር ያለው መቆሚያውን ወደ ብርሃኑ አቅጣጫ እንደሚያንቀሳቅስ የሚገልጽ ጥናት በማንበቡ ምክንያት ሃሳቡ እንደመጣለት ገልጿል። ይህ አዲሱ AI የተክሎቹን የኤሌክትሪክ ሲግናሎች በማንበብ ምን እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ ውሃ እንደጠማቸው፣ ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸው ወይም በሽታ እንደገባባቸው) መለየት ያስችላል ተብሏል። ይህ ቴክኖሎጂ በግብርናው ዘርፍ ላይ ትልቅ አብዮት ሊኖረው እንደሚችል ይጠበቃል! ዝርዝር መረጃውን ለማንበብ፡ Link @bighabesha_softwares
-
Tesla የሚበር መኪና አስተዋወቀ። የኤለን መስክ ድርጅት የሆነው Tesla በሳይንቲፊክ ፊልሞች ላይ ያየነው ቴክኖሎጂ እውን አድርጎታል። Roadster የተሰኘ የኤሌክትሪክ Sport car ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም መኪና በሚያወጣው የአየር ግፊት ምክንያት መብረር ወይም አየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል። ይህ መኪና በSpace X በተበለፀገ ቴክኖሎጂ አማካኝነት መኪኖችን መዝለል እና አየር ላይ ማንሳፈፍ እነደሚችል ተገልጿል። ይህም መኪና ከ0 እስከ 60 ማይል በሰዓት በአንድ ሴኮንድ መድረስ ይችላልም ተብሏል። Teslaም ይህንን መኪና በተለያዩ በራሱ የመኪና ሞዴሎች ላይ ሲዘል አሳይቷል። ይህንንም ለማድረግ ከፍተኛ አቅም ያላቸው Fans እና thrusters/ ግፊት ሰጪ መሳሪያዎችን እንደሚጠቀም ተመላክቷል። በVideo ማየት ከፈለጋችሁ https://t.me/big_habesha/371 ምንጭ፡ TechCrunch @Bighabesha_Softwares
-
የሰው ልጅ የተክሎችን ቋንቋ መረዳት ሊጀምር ነው። ተክሎች ድምፅ ባያወጡም በውስጣቸው በሚዘዋወር የኤሌክትሪክ ሞገድ አማካኝነት እርስ በእርስ መልዕክት እንደሚለዋወጡ ሳይንስ አረጋግጧል። Electric Plant የተባለ አንድ አዲስ የቴክኖሎጂ Startup ድርጅት ይህንን የተክሎች ቋንቋ እኛ ሰዎች እንድንረዳው የሚያስችል በAI የተደገፈ ተርጓሚ መሳሪያ ፈጥሪያለሁ ብሏል። የቴክኖሎጂው ሀሳብ ያመነጨው ጀስቲን ማስት የተባለ ተመራማሪ ብርሃን የሚፈልግ አንድ የቤት ውስጥ ተክል የኤሌክትሪክ መልዕክት በማስተላለፍ ሞተር ያለው መቆሚያውን ወደ ብርሃኑ አቅጣጫ እንደሚያንቀሳቅስ የሚገልጽ ጥናት በማንበቡ ምክንያት ሃሳቡ እንደመጣለት ገልጿል። ይህ አዲሱ AI የተክሎቹን የኤሌክትሪክ ሲግናሎች በማንበብ ምን እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ ውሃ እንደጠማቸው፣ ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸው ወይም በሽታ እንደገባባቸው) መለየት ያስችላል ተብሏል። ይህ ቴክኖሎጂ በግብርናው ዘርፍ ላይ ትልቅ አብዮት ሊኖረው እንደሚችል ይጠበቃል! ዝርዝር መረጃውን ለማንበብ፡ Link @bighabesha_softwares
-
Google የGoogle photos እና Gmail መረጃዎችን ለtargat ads ሊጠቀም ነው። Google የደህንነት ፖሊሲው/ Privacy policy ላይ ማሻሻያ ያደረገ ሲሆን ይህም ተጠቃሚዎች personalized AI feature የሚጠቀሙ ከሆነ ከGmail, Google Photosና Google Drive የተጠቃሚዎችን data ለtargated ads እንደሚጠቀም ተገልጿል። ይህም የሚሆነው በGoogle Personal Intelligence feature አማካኝነት Gmail, Google Photos እና Google Drive ከAI ሞዴሎችና ከsearch ማድረጊያ tools ላገናኙ ተጠቃሚዎች ነው። ምንጭ The Verge ©Bighabesha_Softwares
-
‼️ BREAKING PHP releases emergency patches for two critical #PHP2Shell RCE flaws (CVSS 9.2) as early exploit attempts emerge. The flaws can enable unauthenticated code execution and expose server memory. 👉 PATCH NOW (CVE-2026-109618, CVE-2026-109619) Source: The_hacker_news @bighabesha_softwares
-
ሰላም የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ከBinance africa ጋር በመተባበር ለ200 ዕድለኞች እያንዳንዳቸው 5 USDC፣ በአጠቃላይ 1,000 USDC Giveaway አዘጋጅተንላችኋል። ዕድለኛ ለመሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ በጣም ቀላል ነው። 1. የBinance Africaን X አካውንት follow ማድረግ። https://x.com/BinanceAfrica 2. የBinance UIDና የX username እዚህ ፎርም ላይ መሙላት። https://app.binance.com/uni-qr/user-survey/6b3cce8146e5414c9448635d687889bb የX አካውንት መክፈት ይጠበቅባችኋል። ይህን post X አካውንት ላለው ጓደኛችሁ share አድርጉለት። 🔔ምርጫው ሙሉ በሙሉ random ስለሆነ አካውንት የሌላችሁ አሁን ከፍታችሁ ተረጋግታችሁ መሙላት ትችላላችሁ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Hey family! We’ve officially partnered with Binance Africa to bring some major perks straight to our members. We have put together a special giveaway exclusively for this channel. Here is how to claim your...
-
37.4K views 90 Reactions
-
በQuick share አማካኝነት በቀላሉ ማንኛውንም ፋይል ወይም ፎልደር ከስልካችው ወደ ኮምፒውተር ወይም ከኮምፒውተር ወደ ስልካችሁ ማስተላልፍ እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ይህን ለማድረግ ኮምፒውተራችሁ ላይ Quick share software ከጫናችሁ በኋላ በቀላሉ transfer ማድረግ ትችላላችሁ። Quick share for PC ለማውረድ https://www.android.com/quick-share/with-windows-pc/ ወይም https://t.me/big_habesha/373 @bighabesha_softwares
-
chatGPT chat Lock feature ሊጀምር ነው። chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ከነገ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን። በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል። OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ግን የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ። ሌላው የቆለፍናቸ ቻቶች የmemory update አያገኙም። ያ ማለት ሌላ ቻት ላይ የተፃፃፍነውን መረጃ አያስታውስም። ይህ ፊቸር ነፃ ተጠቃሚዎችን ጨምሮ ቀስ በቀስ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ የደረጋል። ሂደቱን ይፋ ሲደረግ በዝርዝር እሰራላችኋለሁ። @bighabesha_softwares
-
One UI 9 Stable (Global Started) Samsung A56 / A36 Samsung A37 / A27 Samsung S23/S24 series Samsung Z Fold5 / Z Flip5 ስልካችሁን ቼክ አድርጉ። Source: @AbenezerInTech
-
Apple ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አስተዋወቀ። Apple በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነውን MacBook Pro ይፋ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አዲሱን PROLED XDR (OLED) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ የላቀ የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል። ይህ ላፕቶፕ በ14 እና በ16 inch የsize አማራጭ የሚገኝ ሲሆን 14 ኢንቹ ከ$2,899 እንዲሁም 16 ኢንቹን ከ$3,399 እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጨማሪም ላፕቶፑ M5 Pro አልያም M5 Max Chip ተገጥሞለታል ተብሏል። © @Bighabesha_softwares
Questions about Big Habesha Tech
How many subscribers does Big Habesha Tech have?
Big Habesha Tech (@bighabesha_softwares) has 119,177 subscribers as of November 14, 2026.
What is Big Habesha Tech about?
It is listed in Technology. The channel describes itself as: “በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha”
Where does Big Habesha Tech rank?
By subscribers it is #13 in Technology, #13 in 🇪🇹 Ethiopia, #367 worldwide.
Does Big Habesha Tech post ads?
None of its 16 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Big Habesha Tech post?
Most often on Wednesday, around 07:00 UTC. It publishes about 4 posts a week.
Statistics updated 50 seconds ago.