Перейти к содержанию
TelegramInformer

Big Habesha Tech

@bighabesha_softwares Технологии

በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha

Открыть в Telegram
Подписчики
119 177
24 часа
–
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
–
Пока мало данных
Вовлечённость
–
Пока мало данных
Постов в день
0,5
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,31 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
101
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 16 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.

Подписчиков у канала «Big Habesha Tech»: 119 177.

Когда публикует

Время по UTC. 20 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    Samsung የTelegramና የWhatsApp Call መቅዳት የሚያስችል ፊቸር ሊጀምር ነው። የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 update በWhatsApp፣ በTelegramና በGoogle Meet የሚደረጉ የድምጽ ጥሪዎችን በቀጥታ መቅዳት የሚያስችል አዲስ ፊቸር ይዞ እንደሚመጣ ተዘግቧል። Samsung እስካሁን ድረስ መደበኛ የስልክ ጥሪዎችን ብቻ መቅዳት ያስችል የነበረ ሲሆን አሁን ግን የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (Third-party apps) በመጠቀም የሚደረጉ ጥሪዎችንም ማንኛውንም ሌላ አፕ መጫን ሳያስፈልግ በራሱ መቅዳት ያስችላል። ተጠቃሚዎች የትኛውን አፕሊኬሽን መቅዳት እንደሚፈልጉ ለየብቻቸው መምረጥና ማስተካከል ይችላሉ። ይሄ ፊቸር የሚለቀቀው እንደየሃገሮች ባለው ህግ መሰረት ሲሆን በአንዳንድ ሀገራት ጥሪው እየተቀዳ መሆኑን ለደዋዩ የሚገልጽ የድምፅ ማሳወቂያ ሊኖረው ይችላል። ድምፅ መቅዳትን የሚከለክሉ ሃገራት ላይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ላይሰራ ይችላል ተብሏል። ይህ አዲስ ማሻሻያ በሶስተኛ ወገን አፖች ለሚጠቀሙ ሰዎች ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ©️#SAMmobile @bighabesha_softwares

    13 тыс. просмотров 71 Реакции 22 Репосты Фото
  2. Открыть пост

    Apple የonline community support መድረኩን ሊዘጋ ነው! Apple በመጪው November 20 የማህበረሰብ ድጋፍ መስጫ መድረኩን በይፋ እንደሚዘጋ አስታውቋል። እ.ኤ.አ ከ1998 ጀምሮ ሲያገለግል የነበረው ይህ መድረክ (Forum) የተለያዩ የአፕል ምርቶችና ፊቸሮች ላይ የቴክኒክ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከተጠቃሚዎች መፍትሄ የምናገኝበት ዋነኛ የጥያቄና መልስ መድረክ ነበር። ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም አዳዲስ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን መቀበል በማቆም ቀድሞ የተጻፉ መረጃዎችን ማንበቢያ (read-only) መድረክ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል። ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው "የደንበኞችን ፍላጎትና የኩባንያውን ስትራቴጂ በጥልቀት ከገመገመ በኋላ" መሆኑን ገልጿል። ተጠቃሚዎች ከሌሎች የአፕል ደንበኞች ጋር ልምድ ለመለዋወጥና ጥያቄ ለመጠየቅ ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መድረኮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል። @bighabesha_softwares

    14,5 тыс. просмотров 31 Реакции 10 Репосты Фото
  3. Открыть пост

    Data Roaming ምንድን ነው? ለስራ ጉዳይ ከሀገር ብንወጣ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ሲም በምንሄድበት ሀገር መጠቀም ከፈለግን Data roamingን መጠቀም እንችላለን። Data roaming ማለትም ሲማችን በሌላ Mobile carrier Operate በሚደረግ ኔትዎርክ ጋር ተገናኝቶ የMobile data መጠቀም የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም International roaming በመጠቀም ለመደወል መጠቀም እንችላለን። ኢትዮ ቴሌኮምም ሲም ተጠቃሚ ከሆናችሁ ወደ 159 ገደማ የሚሆኑ ሀገራት ላይ International roaming coverage አለው። ይህንንም ለማድረግ ስልካችን ላይ ያለውን Data roaming on ካደረግን በኋላ በtelebirr superapp ማግኘት እንችላለን። ©Bighabesha_softwares

    17,8 тыс. просмотров 202 Реакции
  4. Открыть пост

    chatGPT chat Lock feature ሊጀምር ነው። chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ከነገ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን። በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ…

    29,2 тыс. просмотров 178 Реакции
  5. Открыть пост

    በQuick share አማካኝነት በቀላሉ ማንኛውንም ፋይል ወይም ፎልደር ከስልካችው ወደ ኮምፒውተር ወይም ከኮምፒውተር ወደ ስልካችሁ ማስተላልፍ እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ይህን ለማድረግ ኮምፒውተራችሁ ላይ Quick share software ከጫናችሁ በኋላ በቀላሉ transfer ማድረግ ትችላላችሁ። Quick share for PC ለማውረድ https://www.android.com/quick-share/with-windows-pc/ ወይም https://t.me/big_habesha/373 @bighabesha_softwares

    36,2 тыс. просмотров 74 Реакции Фото
  6. Открыть пост
    37,4 тыс. просмотров 90 Реакции
  7. Открыть пост

    Apple ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አስተዋወቀ። Apple በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነውን MacBook Pro ይፋ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አዲሱን PROLED XDR (OLED) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ የላቀ የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል። ይህ ላፕቶፕ በ14 እና በ16 inch የsize አማራጭ የሚገኝ ሲሆን 14 ኢንቹ ከ$2,899 እንዲሁም 16 ኢንቹን ከ$3,399 እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጨማሪም ላፕቶፑ M5 Pro አልያም M5 Max Chip ተገጥሞለታል ተብሏል። © @Bighabesha_softwares

    33,1 тыс. просмотров 100 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    Breaking Binance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው። በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል። ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል። @bighabesha_softwares

    32,7 тыс. просмотров 119 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    Google የGoogle photos እና Gmail መረጃዎችን ለtargat ads ሊጠቀም ነው። Google የደህንነት ፖሊሲው/ Privacy policy ላይ ማሻሻያ ያደረገ ሲሆን ይህም ተጠቃሚዎች personalized AI feature የሚጠቀሙ ከሆነ ከGmail, Google Photosና Google Drive የተጠቃሚዎችን data ለtargated ads እንደሚጠቀም ተገልጿል። ይህም የሚሆነው በGoogle Personal Intelligence feature አማካኝነት Gmail, Google Photos እና Google Drive ከAI ሞዴሎችና ከsearch ማድረጊያ tools ላገናኙ ተጠቃሚዎች ነው። ምንጭ The Verge ©Bighabesha_Softwares

    40,7 тыс. просмотров 121 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    የሰው ልጅ የተክሎችን ቋንቋ መረዳት ሊጀምር ነው። ተክሎች ድምፅ ባያወጡም በውስጣቸው በሚዘዋወር የኤሌክትሪክ ሞገድ አማካኝነት እርስ በእርስ መልዕክት እንደሚለዋወጡ ሳይንስ አረጋግጧል። Electric Plant የተባለ አንድ አዲስ የቴክኖሎጂ Startup ድርጅት ይህንን የተክሎች ቋንቋ እኛ ሰዎች እንድንረዳው የሚያስችል በAI የተደገፈ ተርጓሚ መሳሪያ ፈጥሪያለሁ ብሏል። የቴክኖሎጂው ሀሳብ ያመነጨው ጀስቲን ማስት የተባለ ተመራማሪ ብርሃን የሚፈልግ አንድ የቤት ውስጥ ተክል የኤሌክትሪክ መልዕክት በማስተላለፍ ሞተር ያለው መቆሚያውን ወደ ብርሃኑ አቅጣጫ እንደሚያንቀሳቅስ የሚገልጽ ጥናት በማንበቡ ምክንያት ሃሳቡ እንደመጣለት ገልጿል። ይህ አዲሱ AI የተክሎቹን የኤሌክትሪክ ሲግናሎች በማንበብ ምን እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ ውሃ እንደጠማቸው፣ ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸው ወይም በሽታ እንደገባባቸው) መለየት ያስችላል ተብሏል። ይህ ቴክኖሎጂ በግብርናው ዘርፍ ላይ ትልቅ አብዮት ሊኖረው እንደሚችል ይጠበቃል! ዝርዝር መረጃውን ለማንበብ፡ Link @bighabesha_softwares

    46 тыс. просмотров 182 Реакции Фото

Вопросы о канале «Big Habesha Tech»

Сколько подписчиков у канала «Big Habesha Tech»?

У канала «Big Habesha Tech» (@bighabesha_softwares) 119 177 подписчиков на 14 ноября 2026 г.

О чём канал «Big Habesha Tech»?

Канал в категории «Технологии». Описание канала: «በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha»

Какое место занимает канал «Big Habesha Tech»?

По числу подписчиков: №13 в категории «Технологии», №13: 🇪🇹 Эфиопия, №511 в мире.

Публикует ли канал «Big Habesha Tech» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 16 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Когда публикует канал «Big Habesha Tech»?

Пик публикаций: среда, около 07:00 по UTC. Выходит около 4 постов в неделю.

Статистика обновлена 5 часов назад.