Osmiteck
- №47 в категории «Экономика и финансы»
- №625 среди международных каналов
- №638 среди каналов на языке «английский»
- №3 308 в мире
For Trading, from Trading, Traders #Osmiteck Contact Us osmiteck@gmail.com
- 24 часа
- −13
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Osmiteck»: 55 682.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 55 682 | −13 | 0 | – |
| 17 ноя | 55 695 | – | 0 | – |
Последние посты
-
AgoraTube App V1.0 በይፋ ተለቋል! አጎሪያንስ፣ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ዝም ብሎ አፕ አይደለም የሰራነው፤ የትሬዲንግ አቅማችሁን የምታሳድጉበትን አዲሱን ዲጂታል HQ ነው ይዘንላችሁ የመጣነው። 📲 ዛሬውኑ V1.0 ውስጥ ምን ታገኛላችሁ፡ 🔒 Biometric Trading Vault: ጆርናላችሁን በ Face ID ቆልፉት። የብሮከር ዳታችሁን አስገብታችሁ Win Rate፣ Profit Factor…
27,8 тыс. просмотров 68 Реакции -
Check out this Guy's
18,1 тыс. просмотров 4 Реакции -
AgoraTube App V1.0 በይፋ ተለቋል! አጎሪያንስ፣ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ዝም ብሎ አፕ አይደለም የሰራነው፤ የትሬዲንግ አቅማችሁን የምታሳድጉበትን አዲሱን ዲጂታል HQ ነው ይዘንላችሁ የመጣነው። 📲 ዛሬውኑ V1.0 ውስጥ ምን ታገኛላችሁ፡ 🔒 Biometric Trading Vault: ጆርናላችሁን በ Face ID ቆልፉት። የብሮከር ዳታችሁን አስገብታችሁ Win Rate፣ Profit Factor እና Max Streaks ላይ ጥልቅ የሆነ ኦዲት ስሩበት። 📚 Academy & Mastery System: ማርኬቱ ላይ በግምት መሄድ ይብቃ። ስቴፕ-ባይ-ስቴፕ የተዘጋጀውን Forex Masterclass ተከታተሉ፤ እውቀታችሁን ወደ ቀጣዩ Level አሳድጉ። 🛠 Trader's Toolkit: ለ Forex, Crypto እና Gold ትክክለኛውን የ 100oz ኮንትራት ስሌት የጠበቀ ፈጣን ካልኩሌተር፣ እንዲሁም ማርኬቱን ላይቭ የምትከታተሉበት Market Timeline። 🌍 Ecosystem Radar: በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ለሚጠቅሟችሁ ቱሎች የተዘጋጀ ጥልቅ ትንታኔ። 🛡 100% Data Sovereignty: የእናንተን ትሬድ እኛ ማየት አንችልም። ሁሉም ዳታችሁ ስልካችሁ ላይ ብቻ ነው የሚቀመጠው፤...
-
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ አሳውቋል። በቅርቡ ተሻሽሎ የወጣው የባንኩ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) ምን ይላል ? 1. የአገልግሎት ላኪዎች ከወጪ ንግድ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ሙሉ በሙሉ በሪቴንሽን ሂሳባቸው ያለ ምንም የጊዜ ገደብ እንዲይዙ ተፈቅዷል፡፡ 2. ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞቻቸው ለውጭ ሀገር ክፍያ የኤሌክትሮኒክ ግብይትን ጨምሮ የሚያገለግል ዓለምአቀፍ ካርድ ማዘጋጀት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 3. ማንኛውም የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ያለው የባንክ ደንበኛ ሕጋዊ ሰነዱን ሂሳብ ለከፈተበት ባንክ በማቅረብ፤ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቡን በመጠቀም ለትዳር አጋሩና ለልጆቹ የትምህርት፤ የህክምናና የጉዞ ወጪ ክፍያ ማድረግ ይችላል፡፡ 4. ማንኛውም ለትርፍ የተቋቋመ ድርጅት የውጭ ምንዛሪ ምንጩ ከወጪ ንግድ የሚገኝን የውጭ ምንዛሪ ሳይጨምር በእርዳታ/ስጦታ አለያም ከሌላ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ የተንቀሳቃሽ፣ የቁጠባና የጊዜ ገደብ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈት ይችላል፡፡ 5. ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቀደም ሲል የውጭ ምንዛሪ የቁጠባ ሂሳብ ለመክፈት ይጠየቁት የነበረው አነስተኛ 100 የአሜሪካ...
Вопросы о канале «Osmiteck»
Сколько подписчиков у канала «Osmiteck»?
У канала «Osmiteck» (@osmiteck) 55 682 подписчика на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «Osmiteck»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: английский. Описание канала: «For Trading, from Trading, Traders #Osmiteck Contact Us osmiteck@gmail.com»
Какое место занимает канал «Osmiteck»?
По числу подписчиков: №47 в категории «Экономика и финансы», №625 среди международных каналов, №638 среди каналов на языке «английский», №3 308 в мире.
Статистика обновлена 2 часа назад.