Перейти к содержанию
TelegramInformer
Открыть в Telegram
Подписчики
135 508
24 часа
–
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
–
Пока мало данных
Вовлечённость
–
Пока мало данных
Постов в день
0,6
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
1,99 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
1 022
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 12 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.

Подписчиков у канала «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»: 135 508.

Когда публикует

Время по UTC. 12 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    የቡጢ፣ የቲክቶክ፣ የቁንጅና ወዘተ. ውድድሮችና ደመቅ ያሉ የገንዘብ ወይም የዓይነት ሽልማቶች እየገነኑ ሲመጡ በአንድ ወቅት እንደ አገር ጎላ ያለ ፋይዳ የነበራቸው፣ ቢቀጥሉ ኖሮ ለብዙ ታዳጊዎች አርአያዎች መሆን የሚችሉ ሰዎች የሚደምቁበት እንዲሁም የሙያተኞችን ተስፋ ሊያለመልሙ ይችሉ የነበሩ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራሞች ትዝ አሉኝ። አንዱ የሚከተለው ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ ለአገር ባበረከቱት አስተዋጽዖ 5 ሰዎች ከፍተኛ እውቅናና ሽልማት እንዲያገኙ የተደረገበት ጊዜ ነበር። ይህን ከሰማን ከአስር ዓመት በላይ ስላስቆጠረ ሁለቱን ተሸላሚዎች ዘንግቻቸዋለሁ። ከሶስቱ፦ የመጀመሪያው እና ትልቅ እውቅና ያገኙት ዶ/ር አብርሐም የሚባሉ በራስ ደስታ ሆስፒታል ስፔሻሊስት ሐኪም የነበሩ ናቸው። የሽልማቱ ምክንያት ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸውን ጨምሮ በቁጥር በጣም በርካታ ህሙማንን ከስራ ሰዓት ውጪ ያለማንም አስገዳጅነት በግል ፈቃደኝነት ለረዥም ጊዜ በነፃ የሕክምና አገልግሎት መስጠታቸው፤ ሁለተኛዋ ስሟን የዘነጋኋት በሙያዋ ነርስ የነበረች ናት። ይህቺ ነርስ ተሸላሚ የነበረችው በራሷ ፈቃደኝነት በራሷ ወጪ በአገሪቱ በሚገኙ በርካታ የጸበል ሥፍራዎች 'ደከመኝ ሰለቸኝ' ሳትል እየተዘዋወረች የጸረ-ኤች አ...

    32,8 тыс. просмотров 1 235 Реакции
  2. Открыть пост

    ከሰሞኑ መሠረት ሚድያ አርሲ ውስጥ እየተፈፀሙ ባሉ ግድያዎች ዙርያ የሰራቸው ዘገባዎች ለአለም አቀፍ ሚድያዎች ጭምር ምንጭ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፣ ድርጊቱን የመንግስት ሚድያዎች እንዳላየ ያለፉት ቢሆንም ክስተቱ የነፃ ሚድያዎች አስፈላጊነትን አጉልቶ ያሳያል። የመሠረት ሚድያ ባልደረቦች የሚያስመሰግን ስራ እየሰሩ ነው፣ በርቱ እንበላቸው። ትዊተር/ኤክስ ላይ ለህዝብ በማጋራት የተሳተፍንባቸው መልዕክቶችም ውጤት አሳይተዋል። መልዕክቱን ለበርካታ አለም አቀፍ ተቋማት እና ግለሰቦች ጋር ማድረስ የቻልን ሲሆን አሁን ለሚድያ ፍጆታ የማይውል ነገር ግን በኮሚቴ ደረጃ የህግ አውጪ እና አስፈፃሚ አካላት ሊያነጋግሩን ጥያቄ አቅርበው እየሄድንበት ነው። ሳንጨምር እና ሳንቀንስ ከተጎጂ አካላት የደረሰንን መረጃ መሠረት አርገን የህዝብን ሀቅ እናስረዳለን። The world is watching! @EliasMeseret

    39,4 тыс. просмотров 1 436 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    የኢትዮጵያ ቡና ተወዳጅ በሆነበት እና በየዕለቱ እየተፈላ በብዛት በሚሸጥበት የፖርትላንድ፣ ሜይን Coffee by Design አዳራሽ/መጋዘን ውስጥ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ የነበረንን ጉዞ አንስተን ከበርካታ ሰዎች ጋር ተወያየን፣ መልካም ግዜ ነበር። What a powerful time of reflection! @EliasMeseret

    40 тыс. просмотров 349 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    ጠ/ሚር አብይ እንደ ፕሬዝደንት ትራምፕ!? የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት ሁለት አመታት አብዛኛው ህዝብ በኑሮ ውድነት በተጨነቀበት ወቅት ትኩረታቸውን ዋይት ሀውስን በወርቅ ማንቆጥቆጥ፣ በግብዣ አዳራሽ እና በሚያንፀባርቅ ፑል ግንባታ እና ተመሳሳይ ይዘት ባላቸው "የካቢኔ ፕሮጀክቶች" ላይ አድርገው ነበር። በዚህ ምክንያት በቅርቡ በተካሄደው ምርጫ አሜሪካውያን በድምፃቸው የሪፐብሊካን ፓርቲን በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥተዋል። በኢትዮጵያም በሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች የሚካሄዱት ደም አፋሳሽ ግጭቶች በየሳምንቱ የብዙ ንጹሃን ዜጎችን ህይወት እያጠፉ ባሉበት እና የኑሮ ውድነቱ ህዝቡን ክፉኛ ጎዳበት በአሁኑ ወቅት የመንግስት ዋና ትኩረት የኮሪደር ልማት፣ የከተማ ማስዋብ፣ የቤተ-መንግስት ፕሮጀክቶች እና የከባድ መሳሪያዎች ግዢ ላይ ሆኗል። በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ዋና ልዩነት የመፍትሔ መንገዱ ላይ ነው። አሜሪካ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ስላላት ህዝቡ በምርጫ የፖሊሲ ስህተቶችን መቅጣት እና ለውጥ ማምጣት ችሏል። በኢትዮጵያ ግን ዜጎች መሰረታዊ ችግሮቻቸው ተረስተው በመንግስት ፕሮጀክቶች ጥላ ስር እንዲኖሩ ቢገደዱም ይህን አሰራር የሚቀይሩበት ወይም ድምፃቸውን በዲሞክራሲያዊ መልኩ ሰጥተ...

    42,1 тыс. просмотров 982 Реакции
  5. Открыть пост

    X/Twitter ላይ ይህን መልዕክት ወስዶ በማስተጋባት ቢያንስ ድምፅ እንሁናቸው ALERT: The violence in Ethiopia’s Arsi Zone is escalating. 34 more Christians bodies discovered yesterday in Robe Woreda just 11 days after the Shirka massacre of 45+ believers. Ongoing silence enables ongoing atrocities. @StateDept @USCIRF @HouseForeign @HouseForeignGOP @SenateForeign @SecRubio @USEmbassyAddis @RepGregoryMeeks @BrianMast @SenatorRisch @USAmbUN @VOLKER_TURK @EUinEthiopia @hrw @amnesty @ADFIntl - Impose Global Magnitsky sanctions - Demand accountability & protection for target communities #ProtectArsiChristians #EthiopiaHumanRights

    40,7 тыс. просмотров 929 Реакции
  6. Открыть пост

    ትናንት ከጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ውስጥ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት እስካሁን ብቻ የ34 ምዕመናን አስከሬን መገኘቱ ተሰምቷል፣ ይህ እየሆነ ያለው እዛው አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ከ45 የሚበልጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ላይ አሰቃቂ ግድያ ከተፈፀመ ከ11 ቀን በኋላ ነው። ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም ትንፍሽ የማትሉ የመንግስት ሚድያዎች ውስጥ የምትሰሩ ጋዜጠኞች ምን ይሰማችሁ ይሆን? ህዝብን ወክላችሁ የመንግስት ወንበር ላይ የተቀመጣችሁ ባለስልጣናትስ? ከሁሉም በላይ ሀገሪቱን እየመሩ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትርስ? አንዳንዱ 'ለምን?' ብሎ ሲጮህ የነበረ ድርጊቱ ተደጋግሞ ሲፈፀም ሰልችቶት ሊተው ይችላል፣ ይህ ሁሉ ጉድ የሚፈፀምባቸው በህይወት የተረፉ ዜጎች ግን ምን እየተሰማቸው ይሆን? በቁማቸው ሞታቸውን እየተጠባበቁ? የመንግስት ዋና ስራ ግን ምንድን ነው? @EliasMeseret

    40,8 тыс. просмотров 1 038 Реакции Фото
  7. Открыть пост

    የአሜሪካንን የ Midterm ምርጫን ከንጋት እስከ አሁን እኩለ ለሊት ድረስ በመላው ግዛት እየተከታተልን ዜናዎችን እየሰራን እንገኛለን። በጋዜጠኝነት ሙያዬ የሌላ ሀገር ምርጫ ስዘግብ ይሄ የመጀመርያዬ ባይሆንም ለአሜሪካ ምርጫ አዲስ ነኝ። አንድ ነገር አስገረመኝ: የአሜሪካ የምርጫም ይሁን የፖለቲካ ስርዐት ከችግር የፀዳ ባይሆንም የአሜሪካ ህዝብ እጅግ ብልህ፣ ነፃነቱን እና ሀገሩን የሚወድ እና ቃል የገባውን የማይፈፅም ፖለቲከኛ አሽቀንጥሮ የሚጥል ጀግና ህዝብ ነው። እኛስ ነፃ ምርጫ ኖሮን እዚህ ደረጃ ላይ መቼ እንደርስ ይሆን? America, you continue to surpise me! Photos: Amjambo Africa @@EliasMeseret

    55,7 тыс. просмотров 624 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    በኢትዮጵያ ፕረስ ታሪክ ረዥም እድሜ ካላቸው አንዱ የሆነው ሪፖርተር ጋዜጣ በታገደበት እለት የኳታሩ አልጀዚራ 30ኛ አመት የምስረታ በአል በትልቅ ድግስ አዲስ አበባ ውስጥ ተከብሮ ውሏል። ቢያውቁበት ኖሮ ሁል ግዜ ከሚያሸበሽብ አክቲቪስት እና ሚድያ ይልቅ ደካማ ጎንን የሚያሳይ አንድ ሚድያ ይሻል ነበር፣ ይሄ ለሌቦች እና ሙሰኞች እንዲሁም ወንጀለኞች ትልቅ ብስራት ሲሆን ለኢትዮጵያ ሚድያ ግን የመጨረሻው መጀመርያ ነው። @EliasMeseret

    55,3 тыс. просмотров 888 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    አርሲ ውስጥ ከቀናት በፊት የተገደሉ ዜጎችን አንስተው የቀበሩ፣ የሀዘን ልብስ የለበሱ እና የሟቾች ዘመድ አዝማድ የሆኑ በመሉ ታድነው እየታሰሩ መሆኑን ከትናንት ምሽት ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች በስልክ ነግረውኛል። በአካባቢው ባለስልጣናት "የጠላት ተባባሪ" እና "መረጃ አወጣችሁ" ተብለው የታሰሩት ቁጥር አሁን ላይ ከ100 መብለጡን ነዋሪዎቹ ይናገራሉ። አዲስ ስታንዳርድ ዛሬ ይህንኑ አረጋግጦ ዜና ሰርቷል፣ የታሳሪዎቹ ቁጥር ከ50 በላይ መሆኑን ይጠቅሳል: https://x.com/addisstandard/status/2115442345541820626?a=Gm1Gmx-exQbsJpkCwjM&s=19 አሁንስ ከግድያዎቹ ጀርባ ማን እንዳለ ፍንትው ያላለለት ሰው አለ? @EliasMeseret

    87,4 тыс. просмотров 1 541 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    ዛሬ ሶሻል ሚድያ ላይ ዞር ዞር ስል እንትና ፅምዶ ነው፣ ያኛው ጥምዶ ነው የሚባባሉ ሰዎችን አየሁ፣ አንዳንዱ ቦታ ስሜ ሲነሳም ነበር። የዛሬ ሁለት ወር ገደማ ይህ ኤርትራን ያሳተፈ ስብስብ/ቡድን የህዝብን እልቂት ከመፍጠር ያለፈ ፋይዳ የሌለው መሆኑን በዚህ ፅሁፌ አስፍሬ ነበር (https://www.facebook.com/share/p/1JFYx4Eksa/) የኤርትራ መንግስት እንደሆነ የእርቁ ሰሞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች አስመራ ለጉብኝት ሲጓዙ በሀገሪቱ ይደርሱ የነበሩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ እሰራበት ለነበረው AP መፃፌን ተከትሎ "ሀገሬ እንዳይመጣ" በማለት ከጉዞው ያገደኝ ብቸኛው ሰው ነበርኩ፣ መቼም ከዛ በኋላ እኔ ሳልሰማ ከጎኑ አሰልፎኝ እንደሆነ አላውቅም። ነገር ግን አንዴ ከመንግስት ጋር፣ ሌላ ግዜ ከታጣቂዎች ጋር እያበረ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለዘመናት የሚያደርሰውን ግፍ በግሌ ከሚቃወሙ ሰዎች አንዱ ነኝ። ከዛ ውጪ ስም በመለጠፍ የሚመጣ አንዳች ነገር የለም። የህዝብ ድምፅ መሆናችንን እንቀጥላለን! @EliasMeseret

    71,7 тыс. просмотров 930 Реакции Фото

Вопросы о канале «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»

Сколько подписчиков у канала «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»?

У канала «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ» (@eliasmeseret) 135 508 подписчиков на 14 ноября 2026 г.

О чём канал «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»?

Канал в категории «Новости и СМИ», язык постов: тигринья. Описание канала: «Journalist-at-large»

Какое место занимает канал «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»?

По числу подписчиков: №82 в категории «Новости и СМИ», №12: 🇪🇹 Эфиопия, №9 среди каналов на языке «тигринья», №427 в мире.

Публикует ли канал «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 12 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Когда публикует канал «ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ»?

Пик публикаций: понедельник, около 19:00 по UTC. Выходит около 4 постов в неделю.

Статистика обновлена 3 часа назад.