Natnael Mekonnen
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 0
- Репосты
- 12
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Natnael Mekonnen»: 179 519. Средний охват поста за сутки около 26 967, вовлечённость 15 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 15,8 тыс.
- 24 ч
- 26,7 тыс.
- 48 ч
- 27,4 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 21 пост за 90 дней.
Последние посты
-
በሽብርተኛው ህወሓት የተገደለው የ24 ዓመቱ ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር ሥርዓተ ቀብር በመቐለ ተፈጸመ! ትናንት ምሽት በጉዞ ላይ እያለ ከመቐለ ከተማ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደጉዓ ተምቤን አካባቢ በህወሓት ታጣቂዎች የተገደለው የ24 ዓመቱ ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመቐለ ከተማ ተፈጽሟል። ሟች መዋእል ገብረእግዚአብሔር የብርጋዴር ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ፣ በተለምዶ «ወዲ አንጥሩ» በሚል ስም የሚታወቁት የጦር አመራር ልጅ መሆኑ ይታወቃል። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በመቐለ ከተማ ሀወልቲ ክፍለ ከተማ፣ ዓዲ ሽምድሑን በሚገኘው እንዳማርያም ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል። በሥነ ሥርዓቱም የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የፌዴራል መንግሥት ሚኒስትሮች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በርካታ የሐዘን ተካፋዮች መገኘታቸው ተገልጿል። ለወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን።
15,1 тыс. просмотров Фото -
ኢንዱስትሪ ግሩፑ እና ዩኒቨርሲቲው በጋራ ለመሥራት በሚያሥችላቸው ጉዳይ ተፈራረሙ። የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በቴክኖሎጂ ልማት እና በሰው ኃይል ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም እና የዩኒቨርሲቲውን የምርምርና የዕውቀት አቅም በማስተሳሰር፣ ለሀገራችን የመከላከያ አቅም ግንባታ ተጨባጭ አስተዋፅኦ ማበርከትን ዓላማው ያደረገ ነው። ሁለቱ ተቋማት በጋራ የምርምርና ልማት ፕሮጀክቶች፣ በቴክኖሎጂ ሽግግርና የማምረት አቅም ማሳደግ፣ ኢንዱስትሪው ላይ ጥናቶችን ማካሄድ፣ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የተግባር ልምምድ ዕድል በመፍጠር፣ የጋራ ሥልጠና ማጎልበት ፣ቤተ-ሙከራዎችንና ወርክሾፖችን በጋራ መጠቀምን ስምምነቱ አካቷል። የመግባቢያ ሰነዱን የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕን በመወከል የግሩፑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚና የሀብት አስተዳደር ኃላፊ ብርጋዲየር ጀነራል ዮሐንስ ቲኬሳ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ደግሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርጋዲየር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ተፈራርመዋል። የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ...
16,8 тыс. просмотров Фото -
📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 🔥ስቲድዮ=40ካሬ 👉ሙሉ ዋጋ=4,600,000 👉ቅድመ ክፍያ 20%=920,000 👉ከዛ የክፍያ አማራጭ በየ ወሩ1%እየከፈሉ 46,000ብር ለ36ወር 👉👉100%ለከፈለ ሙሉዋጋ =3,220,000ይሆናል 🔥1መኝታ=62ካሬ 👉ሙሉ ክፍያ=6,820,000 👉20%ቅድመ ክፍያ=...
15,1 тыс. просмотров Фото -
«ህወሓት ሽብርተኛ ቡድን ነው» ስንል በምክንያት ነው! የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ልጅ የሆነው ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር በታጣቂዎች በተፈጸመበት ጥቃት መገደሉ ታውቋል። ወጣቱ ትናንት አመሻሽ ከመቐለ ከተማ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኘው ደጉዓ ተምቤን ወረዳ ታጣቂዎች በከፈቱበት ጥቃት ሕይወቱ አልፏል።
14,2 тыс. просмотров Фото -
👉በሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ እና ብስራተ ገብርኤል ዘመናዊ አፓርትመንት🔥 ቀጣይ ዓመት ሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ3 መኝታ ቤቶች ☑ባለ 1 መኝታ 82.07 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ6.6 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ☑ባለ 2 መኝታ 110.86 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ8.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ1.9ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ☑ባለ 3 መኝታ 163.54 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ13 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ2.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ። 👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ከ23 ካሬ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን። ለበለጠ መረጃ ፡ 09-18-31-47-21 ዮሴፍ ብለው ይደውሉ።
14,9 тыс. просмотров Фото -
ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚችል ዘመኑን የዋጀ፣ በሙያዊ ብቃትና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት ተገንብቷል። ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 16ኛ ዙር መደበኛ ኮርስ ተማሪዎችን በማስተርስና በመጀመሪያ ዲግሪ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የሠራዊቱ ግንባታ በሰው ኃይል ጥራት፣ በሙያዊ ክህሎት፣ በአመራር ብቃትና በቴክኖሎጂ አቅም ላይ የተመሠረተ መሆኑን ገልፀው ፣የሀገርን ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምን እና የህዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙያዊ ብቃት፣ በዘመናዊ አመራርና በቴክኖሎጂ የበቃ ሠራዊት እየተገነባ እንደሚገኝም ተናግረዋል። በታሪኳ የውጫዊ ጫና ፈተናዎችን ያሳለፈችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬም ሉዓላዊነቷንና ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በቂ ዝግጁነት ያለው ጠንካራ ሠራዊት እየገነባች መሆኗን ጠቁመው ፣ የሠራዊቱ ግንባታ በቁጥር ሳይሆን በጥራት፣ በብቃትና በዘመናዊ የውጊያ አቅም ላይ መመስረቱንም አንስተዋል። የአሁኑና የወደፊቱ የጦርነት አካሄድ ከፍተኛ የቴ...
16,9 тыс. просмотров Фото -
✨አንጋፋው ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት 🏠 በተግባር ከተረጋገጠ ታማኝነት፣ ከበፊቱ በበለጠ ኃይል፣ በአዲስ ራዕይ እና ዘመናዊነትን በጠበቀ አቅም በጎተራ ፕሮጀክት ዳግም ተመልሷል። ✨ከዚህ በፊት ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ አስረክቧል :: 🫵የኑሮ ደረጃዎን በጎተራ ያሳድጉ – ዘነበ ፍረው ሪል እስቴት🫵 ✨እንደ Addis tomorrow ልዩ የEconomy zone, Mehamedian village ባሉ ቦታዎች የተከበበ ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፤ 👉በካሬ ከ95,500 ብር ጀምሮ 👉በ3 አመት የሚረከቧቸው አማራጮች 👉የንግድ ሱቆች ከ 16 ካሬ -300 ካሬ በ net Area እየሸጥን እንገኛለን ✨ስቱዲዮ (66 ካሬ ): ✨1 መኝታ(83 ካሬ): ✨2 መኝታ(122 ካሬ): ✨3 መኝታ(168 ካሬ) ✨ምርጥ የከተማዋን እይታ ያላቸውን ክፍሎች ቅድሚያ በመምረጥ ቤትዎን አሁኑኑ ያስይዙ! ✨ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ ☎️0912355631
17,4 тыс. просмотров Фото -
«ለወጣቶቹ ምስጋና አለኝ፤ ለትላልቆቹ ደግሞ ምክር አለኝ!» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ በትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ከተናገሩት።
-
«የኢትዮጵያም ችግር፣ የትግራይም ችግር ሻዕቢያ ነው!» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ በትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የተናገሩት።
-
ሕገ ወጡ ሕወሓት ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሕገ ወጡ ሕወሓት ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመቐለ ከተማ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከወጣቶችና ከተለያዩ የማኅበረሰቡ ክፍሎች ተወካዮች ጋር ሕዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በጋራ መሥራት የሚቻልበት ሁኔታ ለመፍጠር ሲሆን፤ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የተቀናጀ ጥረት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፤ ትግራይ የኢትዮጵያ የታሪክና የማንነት አካል ነው። ሕገ ወጡ ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም፤ ወደፊትም ፈጽሞ አይሳካም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ህልውና ከትግራይ ተነጥሎ የሚታይ እንዳልሆነ አንስተው፤ ትግራይ በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ምስረታና ህልውና ውስጥ ያላት ድርሻ የማይተካ መሆኑንም አመልክተዋል። ሕገ ወጡ ሕወሓት የትግራይ ክልል ሕዝብን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የተከተለው አካሄድ መክሸፉን ጠቅሰው፤ ይህ ሙከራ በፍጹም አይሳ...
-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የተመራ ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰው ግድያና መፈናቀል እንዳሳዘናቸው የገለጹት አምባሳደሩ፣ ችግሩ በዘላቂነት እንዲፈታ ከመንግሥትና ከእምነት ተቋማት ጋር እየተወያዩ መሆኑን አስረድተዋል። አቡነ ማትያስ በበኩላቸው ጥቃቱ ዘላቂ መፍትሔ ባለማግኘቱ ስጋቱ አሁንም መቀጠሉን ጠቅሰው፣ አጥፊዎች ለሕግ እንዲቀርቡና ተጎጂዎች እንዲደገፉ ጥሪ አቅርበዋል። የመረጃው የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ነው
-
📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 🔥ስቲድዮ=40ካሬ 👉ሙሉ ዋጋ=4,600,000 👉ቅድመ ክፍያ 20%=920,000 👉ከዛ የክፍያ አማራጭ በየ ወሩ1%እየከፈሉ 46,000ብር ለ36ወር 👉👉100%ለከፈለ ሙሉዋጋ =3,220,000ይሆናል 🔥1መኝታ=62ካሬ 👉ሙሉ ክፍያ=6,820,000 👉20%ቅድመ ክፍያ=...
29,6 тыс. просмотров Фото -
የፈተና ምዝገባ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ እና የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናዎች (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ማስታወቁን ገልጿል። በዚህም መሠረት፦ 📌የመንግሥት ተቋማት መውጫ ፈተና፦ ከህዳር 04 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የግል ተቋማትና በድጋሚ ተፈታኞች፦ ከህዳር 11 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT)፦ ከህዳር 10 እስከ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባው በራስ-አገዝ ሥርዓት (Self-Registration) የሚከናወን ሲሆን፣ ክፍያውም በአዲሱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የክፍያ ተመን መሠረት እንደሚፈጸም ተቋሙ አሳስቧል።
-
ፊልድ ማርሻሉ መቐሌ ናቸው ማርሻል መቀሌ መሆናቸውን እና እንዳንድ የህወሓት የጦር አዛዦች ለ2 ተኛ ግዜ በማርሻሉ ምርኮኛ መሆናቸውን ሳስብ በቅርቡ ድል ቁርሱ በተባለው የህይወት ታሪካቸው መፀሃፍ ላይ ከተናገሩት አንዳድ ነገሮች ትዝ አሉኝ 👇 ምርኮኛው ማን ነው? ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገላልቻ በህይወት ዘመናቸው ተማርከው አያውቁም። ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል። ማርሻሉ ከ40 አመት በላይ በሚዘልቀው የጦር ታሪካቸው ተማርከው ባያውቁም እሳቸው ግን ከኢትዮጵያ አልፈው የኤርትራ፣ የሱዳንና የሶማሊያን የጦር መሪዎች ማርከዋል። በዚህ ስድስት አመት ብቻ ህወሓት አራት ግዜ ጦርነት ከፍታ አራት ግዜ አሸንፈዋታል። ብዙ የህወሓት የጦር መሪዎችን ማርከዋል። ልክ እንደሰሞኑ ከትልልቅ የፖለቲካ መሪዎች እስከትልልቅ የጦር ጀነራሎች ማርከዋል። ነገር ግን ህወሓቶች ዘንድሮም ከህወሓት አባለት ውጪ ያሉትን በተለይም የአማራና የኦሮሞን የጦር መሪዎች “ምርኮኞች” በማለት ተጠምደዋል። 😁 ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ግን "ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ተዋግተው አንዱ አንዱን ምርኮኛ ማለት አይችልም" ብለው ስለሚያምኑ "ምርኮኛ" አትበሉ ይላሉ። ይህንን በቅርቡ በተመረቀው የህይወት ታሪካቸውን በሚያትተው "ድል...
-
👉በሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ እና ብስራተ ገብርኤል ዘመናዊ አፓርትመንት🔥 ቀጣይ ዓመት ሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ3 መኝታ ቤቶች ☑ባለ 1 መኝታ 82.07 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ6.6 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ☑ባለ 2 መኝታ 110.86 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ8.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ1.9ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ☑ባለ 3 መኝታ 163.54 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ13 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ወይም በ2.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ። 👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ከ23 ካሬ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን። ለበለጠ መረጃ ፡ 09-18-31-47-21 ዮሴፍ ብለው ይደውሉ።
-
📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 🔥ስቲድዮ=40ካሬ 👉ሙሉ ዋጋ=4,600,000 👉ቅድመ ክፍያ 20%=920,000 👉ከዛ የክፍያ አማራጭ በየ ወሩ1%እየከፈሉ 46,000ብር ለ36ወር 👉👉100%ለከፈለ ሙሉዋጋ =3,220,000ይሆናል 🔥1መኝታ=62ካሬ 👉ሙሉ ክፍያ=6,820,000 👉20%ቅድመ ክፍያ=...
-
«የኢትዮጵያም ችግር፣ የትግራይም ችግር ሻዕቢያ ነው!» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ በትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የተናገሩት።
-
«ለወጣቶቹ ምስጋና አለኝ፤ ለትላልቆቹ ደግሞ ምክር አለኝ!» ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ በትግራይ ክልል፣ መቀሌ ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ከተናገሩት።
-
ሕገ ወጡ ሕወሓት ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሕገ ወጡ ሕወሓት ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመቐለ ከተማ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከወጣቶችና ከተለያዩ የማኅበረሰቡ ክፍሎች ተወካዮች ጋር ሕዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በጋራ መሥራት የሚቻልበት ሁኔታ ለመፍጠር ሲሆን፤ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የተቀናጀ ጥረት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፤ ትግራይ የኢትዮጵያ የታሪክና የማንነት አካል ነው። ሕገ ወጡ ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያደረገው ጥረት አልተሳካም፤ ወደፊትም ፈጽሞ አይሳካም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ህልውና ከትግራይ ተነጥሎ የሚታይ እንዳልሆነ አንስተው፤ ትግራይ በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ምስረታና ህልውና ውስጥ ያላት ድርሻ የማይተካ መሆኑንም አመልክተዋል። ሕገ ወጡ ሕወሓት የትግራይ ክልል ሕዝብን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የተከተለው አካሄድ መክሸፉን ጠቅሰው፤ ይህ ሙከራ በፍጹም አይሳ...
-
ልዩ መረጃ‼️ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መቐለ ገብተዋል!!
26,5 тыс. просмотров 5 Репосты
Вопросы о канале «Natnael Mekonnen»
Сколько подписчиков у канала «Natnael Mekonnen»?
У канала «Natnael Mekonnen» (@NatnaelMekonnen21) 179 519 подписчиков на 14 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Natnael Mekonnen»?
Средний пост набирает около 27 000 просмотров за 24 часа, это примерно 15 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Natnael Mekonnen»?
Канал в категории «Новости и СМИ», язык постов: тигринья. Описание канала: «በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21»
Какое место занимает канал «Natnael Mekonnen»?
По числу подписчиков: №63 в категории «Новости и СМИ», №11: 🇪🇹 Эфиопия, №8 среди каналов на языке «тигринья», №378 в мире.
Публикует ли канал «Natnael Mekonnen» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 21 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 5 часов назад.