Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 963
- Репосты
- 15
- Комментарии
- 287
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»: 201 502. Средний охват поста за сутки около 29 900, вовлечённость 14,8 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 11,8 тыс.
- 24 ч
- 29,9 тыс.
- 48 ч
- 34,2 тыс.
- 3 дня
- 33,6 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 15 постов за 90 дней.
Последние посты
-
• ጸሎታችሁ ተሰምቷል…! "…በባሕርዳር ጋምቢ ሆስፒታል 5:40 ደቂቃ አካባቢ የፈጀ የቀዶ ጥገና ተደርጎላታል። በእናንተ ጸሎት፣ በሀኪሞቹ ትጋት በእግዚአብሔር ምሕረት ቸርነት ይቆረጣል ተብሎ የነበረው እጇ ከመቆረጥ ተርፏል። ብረት አስገብተው ሠርተውላታል። የቦንብ ፍንጣሪዎቹ በሙሉ ተለቃቅመው አንድም ሳይቀር አውጥተውላታል። ቁስሎቿም ታጥበው፣ የሚሰፋው የሰውነት ክፍሏም ተሰፍቶ የቀዶ ጥገናው ሥራ በሰላም አልቋል። "…አሁን ከቀዶ ጥገናው ክፍል ወጥታ ወደ ማረፊያ ክፍሏ ተወስዳለች። ከማደንዘዣው ለመንቃት አንድ ወይም ሁለት ቀን ሊፈጅባት እንደሚችል ሀኪሞቹ መግለጻቸው ተነግሯል። እስከዚያው ድረስ በሐኪሞች ክትትል በዚያው በሐኪም ቤቱ ውስጥ እንክብካቤ እየተደረገላት ትቆያለች ማለት ነው። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። "…ቀሪዎቹም ሕፃናት ጎጃም ምድር ገብተዋል። ተበታትነው ስለሆነ ጉዞ የጀመሩት ዛሬ ሌሊት ወይም ነገ ባሕርዳር ይገባሉ። ሁላቸውም እንዲሁ ከሐኪም እና ከመድኃኒት ጋር ይገናኛሉ ብለን እንጠብቃለን። ይህቺኛዋን ሕፃን ራሱ እግዚአብሔር ነው የረዳት፣ ያገዛት ማለት ይቻላል። ወንዙን እንደተሻገረች ከቆየች እጇም እግሯም መቆረጡ ያሰጋቸው ወደ ቡሬ በፍጥነት ወስደዋት ነው። ቡሬም ቀ...
-
• መልካም… "…አሁን ደግሞ የእናንተን አስተያየት ወደ መስማት ማንበቡ እናመራለን፣ እንሄዳለንም። በነገራችን ላይ የእኔም፣ የአባም፣ የሼሁም ምክር የማይስማማችሁ ካላችሁ መብታችሁ የተጠበቀ ነው። እኔ።ሚስቴ ተደፍራ፣ ከፊቴ ስትታተድ ቆሜ አያለሁ፣ እንዲያውም የሉም ሞተዋል ሲሉ በዝተን እያልኩ እዘምራለሁ ብትል መብትህ ነው። እንደፍላጎትህ ይሁን ይደረግልህ። "…አይ ዘገዩብኝ፣ ከቤቴ፣ ከከተማዬ አታጆቹ፣ ደፋሪዎቹ፣ ገዳዮቹ አልመጡም የምትሉ ደግሞ የኦሮሞ ክልል የቱ ነው ብላችሁ ጠይቃችሁ ወይ አሩሲ አልያም ወለጋ መሄድ ነው። በደንብ አድርገው ያስተናግዱሃል። የአስተራረድ አይነት፣ የአደፋፈር አይነት ያሳዩሃል። ከእናንተ የሚጠበቀው ከነገድ ዐማራ መሆን፣ ከሃይማኖት ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ ነው። ጠብ እርግፍ ብለው ነው የሚያስተናግዱህ። ስትፈልግ በጥይት፣ ስትፈልግ በቆንጭራ። "…አልያም ደግሞ እነ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጋር መሄድም ትችላለህ። ሀገር እንዳይፈረስ እንዴት ፀጥ ብለህ እንደምትታረድ፣ እንዴት ሚስትህን እና ልጅህን እንደምታሳርድ፣ ፅኑ፣ ታጋሽ፣ ሁሉን ቻይ እንደምትሆን ልጅግሮቹ ጳጳሳት ያስተምሩሃል። አንተ ብቻ ገንዘብ ስጣቸው እነሱ ሀገራቸው ላይ ፎቃቸውን እየገነቡ እንዴት እጅ እግርህን...
-
• ትክክሉ የማነው? "…አራጆቹስ እሺ ይንጫጩ፣ ይጩሁ፣ እብድ ይሁኑ ግድየለም። ምክንያቱም መልእክቱ ህብለ ሰረሰራቸውን ሰርስሮ ስለገባባቸው ነው። ከተለመደው ቀኝህን ሲመቱህ ግራህን ስጣቸው የሚለውን የወንጌል ቃል ከዐውዱ ውጪ የሌለ ትርጉም ሰጥተው ከሚያስተምሩ፣ ለአራጆች በሚመች መልኩ ተርጉመው ሕዝቡን፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ ቦቅቧቃ፣ በጭባጫ አድርገው ሰዉ ራሱን እንዳይከላከል እጅ እግሩን ተብትበው አስረው ለአራጆቹ አመቻችተው ካስቀመጡ ሆዳም ማይም መናፍቅ ካድሬ መምህራን ተብዬ ከርሳሞች የተለየ ራስህን ትምሕርት ስለሰጡ ነው የሚንጫጩት። "…እነሱ እሺ ይንጫጩ፣ የገብቻው ነገር ስላለ ነው። የደነዘዘው ስለሚነቃ፣ አዚሙ ስለሚገፈፍ፣ ራሱን መከላከል እንዲጀምር ስለሚያደርገው ነው። እነሱ ይንጫጩ፣ ይጩሁ፣ እብድም ይሁኑ የሚያስቀው የእኛዎቹ ገልቱዎች፣ እወደድ ባይ አፈጣዲቆች ጫጫታ ነው። ትበጠረቀው የለም እንዴ በናታችሁ? የእኛ አዛኝ፣ ሩሩህ፣ ሃይማኖተኛ፣ አማኝ ትተነትነው የለም እንዴ? አባ ተሳስተዋል፣ ጸሎት፣ ምህላ እንጂ የምን ራስን መከላከል ነው ብላ ታቀልጠው የለ እንዴ ጩኸቱን። ስብከቱን። አራጁ ደግሞ እየተከተለ "ይህቺ ናት ትክክለኛዋ ክርስቲያን፣ ይሄ ነው ትክክለኛው ኦርቶዶክስ እያለ...
-
• ጸልዩላት… "…አንደኛዋ እህታችን ከሀኪም እና ከመድኃኒት ተገናኝታለች። አሁን በዚህ ሰዓት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገብታለች። እጇ እንዳይቆረጥ፣ አካሏ እንዳይጎድል በጸሎት እርዷት። አግዟት። እናት አባቷን አጥታ፣ አካሏንም አጥታ ተደራራቢ ኀዘን እንዳይገጥማት ጸልዩላት። • ቆይቼ እንዲሁ የደረስኩበትን እየተከታተልኩ እነግራችኋለሁ። የእነዚህን ሕፃናት መጨረሻ እስካይ ድረስ ወደ ሌላ አጀንዳም የምገባም አይመስለኝ።
-
• ቅዳሜ ህዳር 5/2019 ዓመተ ምሕረት "…ኡፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን። የእናንተ ጸሎት ረድቶን፣ አግዞንም ሕፃናቱ ከቁጥር ሳይጎድሉ ከባዱን በረሃ አቋርጠው፣ የሞላውን የዓባይ ወንዝ ተሻግረው፣ አሁን እህል እና ውኃ፣ ሀኪም እና መድኃኒት ከሚያገኙበት ሥፍራ ከውቢቷ ባሕርዳር ደርሰዋል። "…በባሕርዳርም ከአውቶቡስ ተራው አምቡላንስ ተዘጋጅቶ ተቀብሏቸዋል። ከሃኪም እና ከመድኃኒት መገናኘቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ስለሆነ ሁላቸውም ሕፃናት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። አሁን በሆስፒታል ናቸው። "…አስቀድሞ የቡሬ ሆስፒታል በጻፈው ማስታወሻ መሠረት በተለይ ሁለቱ ሕጻናት እጃቸው በአስቸኳይ ይቆረጥ የሚል ማስታወሻ የጻፈ ቢሆንም ጥሩ ሀኪም እና ሀኪም ቤት ካገኙ እጃቸው ላይቆረጥ ይችላልም ተብሏል። ባሕርዳር ካልተቻለ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተጽፎላቸው አዲስ አበባ እንዲሄዱ ቢደረግ ደስ ይለኛል። ፍጥነት፣ ፍጥነት ጊዜ የለም። ዝርዝሩን ቆይቼ ከምስጋና በኋላ እመለስበታለሁ። • እናንተ ግን እንደምን አደራችሁ?
-
• ቋራ ~ ዳግማዊ ወለጋ • ጎንደር ~ መዝገበህ ያዝልኝማ… ይሄ ሟርት አይደለም ዝግጅቱን ነው የምነግርህ። "…ከላይ ከወልቃይት ጀምረህ በቋራ በኩሉ አድርገህ ቤኒሻንጉልን አልፈህ እስከ ጋምቤላ ድረስ ሀገር በቀል ዜጎች እንዲኖሩ አይፈቀድም። • ሸጋ ጌታቸው ሰፋሪ ያላችሁ ጎንደሬዎች ሁለት ምርጫ አላችሁ። አንደኛው መፈናቀል፣ መሰደድ፣ መንከራተት። ሌላኛው ደግሞ ከእነነአርበኛ ባዬ ቀናው፣ ከእነ ሳሚ ባለድል ጋር አንድነት ፈጥረህ መታገል። ይኸው ነው። • እያብላችሁት ጠብቁኝ። በሰፊው እመለስበታለሁ።
-
• ነፍስ ይማር ተወዳጅ አባታችን 😭😭😭 "…መርካቶ አውቶቡስ ተራ ሳይደርሱ በስተ ግራ ማርስ ሙዚቃ ቤት ብለው ሥራ ጀምረው ኋላ አርያም መንፈሳዊ መዝሙር ቤት ወደሚል ስያሜውን ቀይረው፣ መዝሙር ማሳተም ጀምረው ዛሬ በእያንዳዳችሁ ቤት የሚገኙ የብዙ ታላለቅ ዘማርያንን መዝሙሮች እና ሰንበት ትምሕርት ቤት መዝሙሮችን ለቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በግለሰብ ደረጃ አበርክቶ የፈጸሙ ታላቅ አባት ታላቅ ወንድማችን፣ በወቅቱም ለሁላችንም ሰብሳቢያችን ነበሩ ጋሽ ጉልላት ብሥራት። ዛሬ ማረፋቸውን እንደዋዛ ሰማሁ። "…እነ ኪነጥበብን፣ እነ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ፣ ፋንቱ ወልዴ፣ ተስፋዬ ኢዶ፣ ታዲዮስ ግርማ ምንዳዬ ብርሃኑ እና ሌሎችንም ታላላቅ ዘማርያንን ከሕዝብ እንዲተዋወቁ ምክንያት የነበሩት ታላቅ ወንድማችን፣ መካሪ ሰብሳቢያችን አቶ ጉልላት ብሥራት እኛ ጋሼ የምንላቸው ባለ ማዕተብ ደግ፣ የዋህ ልበቀና ወንድማችን ከዚህ ዓለም ድካም፣ እጅግ ውጣ ውረድ ከበዛበት ከሚያለፈው ዓለም ወደማያለፈው ዘላለማዊ ወደሆነው ዓለም ተሸጋገሩ አሉኝ። "…ልጆቻቸው አዳሙ ጉልላት፣ ኤርሚያስ ጉልላትም አባታቸውን በመርዳት፣ ዘማርያንን በመመልመል፣ በመለየት፣ በማብቃት ከኅትመት እስከ ስርጭት በሽያጭም ሱቅ በመጠ...
-
• አርብ ሕዳር 4/2019 ዓመተ ምሕረት • እንደምን አደራችሁ?
33,6 тыс. просмотров 944 Реакции 1 Репосты 967 Комментарии -
• ሕዝቡ እና እነርሱ… "…የጎንደር ገበሬ ከላይ ዝናብ ፈጣሪ ከልክሎት፣ ከታች ምድር እህል አላበቅልለት ብላው፣ ከብቶቹ የሚግጡት ሳር፣ የሚጠጡት ውኃ አጥተው፣ ሰዉም፣ እንስሳውም በራብ ደቅቋል። በጠኔ ተመትቷል። ጫጭቷል፣ ከስቷል። ስደትም ጀምሯል። "…እዚያው ገጠር ነፃ እናወጣሃለን ብለው ነፍጥ አንግበው የሄዱት በስም ዐማራ፣ በትውልድ ጎንደሬ ነን የሚሉ ጎረምሶች ደግሞ ይኸው ተመልከቷቸው የሚመስሉትን። ድሮ ድሮ በእኔ ዘመን ያለ ሜካፕ፣ ያለ ቡቶክስ በተመጣጠነ ምግብ፣ በምቾት ብቻ የሚያምሩትን እነዚያ የቦሌ ልጆች፣ የዲታ የሀብታም ልጆች የምንላቸው ቆነጃጅት እንኳ በሜካፕ አብደው እንዲህ እንደነዚህ የፋኖ መሪዎች አይጸዱም። እነዚህ የጎንደር ነፃ አውጪዎች መሆናቸው ነው። እነዚህን አይቶ ወደፋኖ ትግል የሚገባ ካለ ከእነሱ በላይ ተርቦ ከርሱን ለመሙላት የሚወድ ብቻ ነው የሚሆነው። ምናቸውም ለትግል አይገፋፋም። እዚያ ከተማ በሥራ እጦት፣ በገቢዮች፣ በደንብ አስከባሪዎች ምን አጨናነቀው። በቀላሉ ያለው አዱኛን፣ ዮሐንስ ንጉሡን መሆን እየተቻለው ምን አደከመው። ከምር ቀን የወጣውማ ለእነዚህ ወጠጤዎች ነው። "…መኪና ዘርፈው፣ ሰው አግተው፣ መቀጮ ክፈል፣ ግብር አምጣ ብለው። የገበሬውን የራስ መጠበ...
-
"…መልካም "…እንደተለመደው እንደቤታችን ጠባይ በሌላ ቤት የማይገኘውን እና እንደኮሶ መራራ ጨክነው ቢጠጡት ፈዋሽ የሆነውን ነጭ ነጯን እውነት ማውጋት እንጀምር አይደል?

"…ለምወደው እጅግ ለማከብረው ለማደንቀው ለቦለጢቃ ሊቁ፣ የጎጃምን ትግል አፈር ደቼ ላበላው፣ ጀግኖችን አጥፍቶ፣ የበላይ ዘለቀን ልጆች ሽባ ላደረገው፣ ለማርሸት ታዛዥ ለጠበቃዬ አስረስ መዓረይ እኔ ነጠላ ለባሹ፣ ሥዕለ አድህኖ ፊት ቆሜ ሻማ እያበራሁ ሕዝቡን አቢዩዝ የማደርገው ዘመዳችሁ የሰጠሁት መልስ ያነበባችሁትን ይመስላል። "…በነገራችን ላይ እኔና አስረስ ከተነጋገርንባቸው፣ ከተጨቃጨቅንባቸው፣ ዝም ጭጭ ካስባልኩበት ትንቅንቃችን 0.0001 % እስከአሁን አልተነፈስኩም። "…ፈልጎኝ፣ አስፈልጎኝ፣ ከአንተ ጋር ማውጣት አልፈልግም። አንተ የቦለጢቃ ሊቅ ነህ፣ እኔ ደግሞ እልም ያልኩ ማይም ነኝ። እናም ከአንተ ጋር ማውራት አልፈልግም እያልኩት በግድ ፈልጎኝ የመጣው እሱ ራሱ ነው። መጥቶም ግን እኔ እንደነ መሳይ አይደለም ያስተናገድኩት። እንዴ ይሄን ደግሞ ማን ነገረህ? ብሎ እስኪደነቅብኝ ድረስ ነው ገትሬ ያናዘዝኩት። መንጋው ይሄ አይገባውም። "…በጫጫታ ስብዕና አይገነባም። በቲፎዞ መክበር የለም። እንደ ባዬ ደስታ ያሉ በትግሉ ሜዳ ላይ ተቀምጠው ወንድማቸውን የአንበሳ ጫማ አከፋፋይ፣ ባለ ኤንትሬ መኪና ባለቤት የሚያደርጉ ዘራፊዎችን አጠገቡ ኮልኩሎ "ተስፋችን፣ መዳኛችን፣ አምባ መጠጊያ አለታች...
-
• ሐሙስ ህዳር 3/2019 ዓመተ ምሕረት "…በድሮን ወላጆቻቸውን አጥተው እነርሱ ቆሳስለው በሕይወት የተረፉት የወለጋዎቹ ሕጻናት አሁንም በበረሃ መንገድ ላይ ናቸው። መንገዱ አድካሚ ነው። ገና ጎጃም አልገቡም። የቦንቡ ፍንጣሪ ቁስሉና የእሳቱ ቃጠሎ ማብረጃ ባይኖርም፣ ራብና ጥሙ የቁስል ጥዝጠዛው እንዳለ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ግን ነፍሳቸወወ አለች። መጥፎ ዜናም የለም። ትናንት ደክምክም ብላ የነበረችውም ሕፃን እስከአሁን በሕይወት አለች። ከሃኪም፣ ከእህልና ውኃም እንዲያደርሳቸው ጸልዩላቸው። "…የእናንተ ርብርብ ግን ይገርማል። እጅግም አስደንቆኛል። እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ከሃኪም ዘንድ በሰላም ይድረሱ እንጂ በዚያ ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቃቸው በእህታችን በኩል ዝግጁ ተደርጓል። ማረፊያቸው ጭምር ተዘጋጅቷል። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ከእንዲህ ያለ ከባድ አሰቃቂ ከሆነ ኀዘን መከራ ይሰውራችሁ። • አሜን እናንተ ግን እንደምን አደራችሁ…?
-
• ይድረስ… "…እጅግ ለምወደው እና ለማከብረው ለታላቁ ጠበቃ ለአይቶ አስረስ መዓረይ… • መስመር ላይ አግኝቼዋለሁ… አለ መሳይ መኮንን "…አሸባሪ፣ ታጋዮች፣ የመንግሥት ተቀናቃኝ ፅንፈኛ ኃይሎች ተብለው ከተፈረጁት የትግል መሪዎች መካከል 24/7 በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ፌስቡክ ላይ ተጥዶ፣ የኋትስአፕ ስብሰባ እየመራ፣ ከኦነጉ ሞገስ ዘውዱ ጋር ሳይቀር ኢንተርቪው እየሰጠ ድሮን የማይፈራው ጠበቃ አስረስ መዓረይ ምን እንዳደረኩት እንጃ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ከግንቦቴው መሳይ መኮንን ጋር ሆኖ ስሜን አንስቶታል። እናም ለወዳጄ እጅግ አድርጌ ለማከብረው ለእኔ ሾተላይ፣ መሰሪዬ መዓረይ አጠር ብላ ረዘም ያለች ምላሽ እሰጠው ዘንድ ወደድኩ። ወደድኩናም ዛሬ።ላቅርብ ወይስ ነገ ስላችሁ እናንተው ዛሬ ይቅረብ አይደርብን ስላላችሁ እነሆ በእናንተ ምርጫ ለዛሬ አቀረብኩላችሁ። መልካም ንባብ። • ከመስመር ላይ የማይጠፋውን አስረስን መሳይ መኮንን መስመር ላይ አግኝቼዋለሁ በማለት ጥያቄውን ጀመረ። መሳይ የጠየቀው ስለ ጃዋር፣ጃዋር ስለ ደቡብ ጎንደሩ ትግሬ ስለ አያሌው መንበር ወዘተ ነበር። አስረስ ግን በንዴት የተጠየቀውን ትቶ እሁድ ለት በነጭ ነጯን ከዘመዴ።መርሀ ግብሬ ላይ ስለገባሁለት አጋጣሚውን ተጠቅሞ ሊገ...
34,8 тыс. просмотров 1 546 Реакции 24 Репосты 12 Комментарии -
• ጸልዩላት "…ይህቺ ቆንጅዬ ልጅ ብቻ አሁን ላይ ደከምከም እንዳለችባቸው ነግረውኛል። እናት አባቷን፣ ቤተሰቦቿን በሙሉ አጥታ እሷ ነበረች የቀረችው፣ የተረፈችው፣ እሷም እንግዲህ አቢይ አሕመድ ፈርሞ በላከው፣ ይልማ መርዳሳ ባሰማራው፣ የአረብ ኤምሬትስ የድሮን ቴክኒሽያን በጣሉት ቦንብ እንዲህ ቆሳስላ ተኝታለች። መንገድ ቢጀምሩም እየደከመችብን ነው እያሉ ነው። እናም ከሃኪም ሳትደርስ በበረሀ እንዳትቀር እስቲ አብዝታችሁ ጸልዩላት። • እስከአሁን መልእክቱን ያነበቡ ወዳጆቻችን ደውለው እና ጽፈው ለጠየቁኝ የኢትዮጵያ የባንክ አካውንቱን ሰጥቻቸዋለሁ። አብዛኛዎቹ ያው እንደተለመደው ሠራዊተ ጌዴዎናውያን ናቸው። 1፦ ፋንትሽ ~ ከአሜሪካ ~ ከሠራዊተ ጌዴዎን 2፦ ብርሃነ መስቀል ~ ከአሜሪካ ~ ከሠራዊተ ጌዴዎን 3፦ ሙሉመቤት ~ ከእንግሊዝ ~ ከሠራዊተ ጌዴዎን 4፦ ሙሌ ~ ከአሜሪካ ~ ከሠራዊተ ጌዴዎን 5፦ ገኒ ~ ከጀርመን ~ ከሠራዊተ ጌዳዎን 6፦ ሱራፌል ~ ከጀርመን ~ ወዳጄ ነው 7፦ ፍሬታ ~ ከኢትዮጵያ ~ ከቴሌግራም ቤተሰብ • ማገዝ የምትፈልጉ በኋትስአፕ ቁጥሬ...
-
• ነፍስ ይማር ተወዳጅ አባታችን 😭😭😭 "…መርካቶ አውቶቡስ ተራ ሳይደርሱ በስተ ግራ ማርስ ሙዚቃ ቤት ብለው ሥራ ጀምረው ኋላ አርያም መንፈሳዊ መዝሙር ቤት ወደሚል ስያሜውን ቀይረው፣ መዝሙር ማሳተም ጀምረው ዛሬ በእያንዳዳችሁ ቤት የሚገኙ የብዙ ታላለቅ ዘማርያንን መዝሙሮች እና ሰንበት ትምሕርት ቤት መዝሙሮችን ለቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በግለሰብ ደረጃ አበርክቶ የፈጸሙ ታላቅ አባት ታላቅ ወንድማችን፣ በወቅቱም ለሁላችንም ሰብሳቢያችን ነበሩ ጋሽ ጉልላት ብሥራት። ዛሬ ማረፋቸውን እንደዋዛ ሰማሁ። "…እነ ኪነጥበብን፣ እነ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ፣ ፋንቱ ወልዴ፣ ተስፋዬ ኢዶ፣ ታዲዮስ ግርማ ምንዳዬ ብርሃኑ እና ሌሎችንም ታላላቅ ዘማርያንን ከሕዝብ እንዲተዋወቁ ምክንያት የነበሩት ታላቅ ወንድማችን፣ መካሪ ሰብሳቢያችን አቶ ጉልላት ብሥራት እኛ ጋሼ የምንላቸው ባለ ማዕተብ ደግ፣ የዋህ ልበቀና ወንድማችን ከዚህ ዓለም ድካም፣ እጅግ ውጣ ውረድ ከበዛበት ከሚያለፈው ዓለም ወደማያለፈው ዘላለማዊ ወደሆነው ዓለም ተሸጋገሩ አሉኝ። "…ልጆቻቸው አዳሙ ጉልላት፣ ኤርሚያስ ጉልላትም አባታቸውን በመርዳት፣ ዘማርያንን በመመልመል፣ በመለየት፣ በማብቃት ከኅትመት እስከ ስርጭት በሽያጭም ሱቅ በመጠ...
-
• አርብ ሕዳር 4/2019 ዓመተ ምሕረት • እንደምን አደራችሁ?
33,6 тыс. просмотров 944 Реакции 1 Репосты 967 Комментарии -
"…መልካም "…እንደተለመደው እንደቤታችን ጠባይ በሌላ ቤት የማይገኘውን እና እንደኮሶ መራራ ጨክነው ቢጠጡት ፈዋሽ የሆነውን ነጭ ነጯን እውነት ማውጋት እንጀምር አይደል?
-
• እኔን ነው ኣ…? "…መቼም አምላኬ የጦስ ዶሮ አያሳጣኝም። ተናግሮ አናጋሪውን ላክልኝ ስለው ይኸው አቆነጃጅቶ አሳምሮ ይልክልኛል። እናም ለዚህ የጦስ ዶሮዬ ለተናግሮ አናጋሪዬ ዛሬውኑ አሁኑኑ መልስ ሰጥቼ አሁን ላስነጥሰው ወይስ ለነገ ይደርለት? በእናንተ ምርጫ… ሀ፦ አሁኑኑ አይደር… ሁ፦ ለነገ ይደር…
-
• ቋራ ~ ዳግማዊ ወለጋ • ጎንደር ~ መዝገበህ ያዝልኝማ… ይሄ ሟርት አይደለም ዝግጅቱን ነው የምነግርህ። "…ከላይ ከወልቃይት ጀምረህ በቋራ በኩሉ አድርገህ ቤኒሻንጉልን አልፈህ እስከ ጋምቤላ ድረስ ሀገር በቀል ዜጎች እንዲኖሩ አይፈቀድም። • ሸጋ ጌታቸው ሰፋሪ ያላችሁ ጎንደሬዎች ሁለት ምርጫ አላችሁ። አንደኛው መፈናቀል፣ መሰደድ፣ መንከራተት። ሌላኛው ደግሞ ከእነነአርበኛ ባዬ ቀናው፣ ከእነ ሳሚ ባለድል ጋር አንድነት ፈጥረህ መታገል። ይኸው ነው። • እያብላችሁት ጠብቁኝ። በሰፊው እመለስበታለሁ።
Вопросы о канале «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»
Сколько подписчиков у канала «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»?
У канала «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)» (@ZemedkunBekeleZ) 201 502 подписчика на 14 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»?
Средний пост набирает около 30 000 просмотров за 24 часа, это примерно 15 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»?
Канал в категории «Политика», язык постов: тигринья. Описание канала: «"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያ...»
Какое место занимает канал «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)»?
По числу подписчиков: №21 в категории «Политика», №8: 🇪🇹 Эфиопия, №5 среди каналов на языке «тигринья», №333 в мире.
Публикует ли канал «Zemedkun Bekele (ዘመዴ)» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 15 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 4 часа назад.