Bahir Dar WikiLeaks - BW
ባሕር ዳር ዊክሊክስ - የአማራውያን የወል ድምፅ!
- 24 часа
- −3
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Bahir Dar WikiLeaks - BW»: 33 863.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 33 863 | −3 | 0 | – |
| 17 ноя | 33 866 | – | 0 | – |
Последние посты
-
ለባህርዳር ዊክሊክስ ቤተሰቦች በሙሉ አሳሳች መልዕክቶችን በፌስቡክ እያየን በመሆኑ፣ ላለፉት 3 ወራቶች ያክል በባህርዳር ዊክሊክስ የቴሌግራምም ሆኖ የፌስቡክ ገጾች ምንም አይነት ፁሑፎችን እያወጣን እንዳልነበር ለመግለጽ እንወዳለን። ስማችንን በመጠቀም በጠላትም በወዳጅም በኩል ተመሳሳይ ገፆች የተከፈቱ በመሆኑ ወገናችን በተዛባ መረጃ እንዳይታለል እናሳስባለን። በአጭሩ አሁን በእኛ ስም እየወጡ ያሉ መረጃዎች በሙሉ የእኛ አይደሉም!!! በቅርቡ ጊዜ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ የመመለስ ዝግጁነቱ የሌለን ቢሆንም የትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ ግን ይህ ብቻ መሆኑን እንገልፃለን። ሊንክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=61582371538535 ባህርዳር ዊክሊክስ
38,4 тыс. просмотров 224 Реакции -
በወልቃይት ጉዳይ ዳግም ሞት የሞቱት የከርስ መናኞችን ይመለከታል! ትንሽ ፖለቲካል ሳይንስ ላጠና ወይም እውቀት ላለው ስለ negotiation theory በቀላሉ የሚረዳ ይሆናል። ይህ ቲዮሪ በሳል ፖለቲከኞች እና የበቁ ዲፕሎማቶች የሚከተሉትን አካሄድ በቀላሉ ያስቀምጣል። በሁለት አካላት መካከል ባሉ አለመግባባቶች ከዛም ድርድሮች ላይ "ይገባናል" ብለን ከምናምነው በላይ የመደራደሪያ ነጥቦችን ይዞ መቅረብ (as an anchoring or maximalist opening position) የቲዮሪው ዋና ማጠንጠኛ ነው። ይህም በድርድር ሂደት ላይ የአደራዳሪ አካላት ላይ ሳይኮሎጂካል ተፅዕኖ የሚፈጥርና ለተደራዳሪውም እንደ bargaining power የሚሆን ነው። የተደራዳሪው ዋና ፍላጎት አብዝቶ ጠይቆ፣ የሚገባው (የሚፈልገው) ላይ መውደቅ ነው። ታዲያ ዛሬ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (ከፌደሬሽን ምክር ቤት ጋር በመሆን) ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ምን ተስተዋለ? ▪︎ መግለጫው (ውሳኔው)፦ "ወልቃይትና ራያ እልባት እስኪሰጥ ድረስ በፌድራል መንግሥት ስር ሆነው ይቀጥላል" ይላል። ▪︎ ብአዴን፣ አብን እና ሌሎች አሳማዎች፦ የአማራ ክልል መንግሥት አሁን እያስተዳደራቸው ያሉ ግዛቶች ወደ ፌድራል መንግሥት ተዛወሩ...
55,5 тыс. просмотров 255 Реакции -
እህል ላሸነፈው ለቀድሞው ጓዳችን ብልጽግና ያማልዳል ባዮቹ እነ እጅ ስጡ፣ እነ ቅንጭር ጌጡ እና ምስጋናው አንዷለም… ይህችን የአገኘሁ ተሻገር ውሳኔ ያለበት ደብዳቤ ሃሳብ ይሰጡ ይሆን? "ቤርቤረሰቦች ይቅር በሉኝ" አለ ምስጌ 🙈 ቤርቤረሰቦች ለምስጌ ይቅርታ እስኪያደርጉለት ድረስ አንድ ነገር እንናገር - ብልጽግናን በመገርሰስ እንጅ በመለማመጥ የሚመለስ ግለሰባዊ የእህል (የከርስ) ጥያቄ እንጅ፣ የሚመለስ የወል የአማራ ህዝብ ጥያቄ የለም። ኦህዴድ እና የአራት ኪሎው ህውሓት ወያኔ ግን በጥቅሻ ሙድ ሲይዙ አይጣል ነው 😀 ኢንቅርታ አለ ምስጌ 😀
-
አሁን ይህ አራዊት ሰራዊት እንዲህ ሲዘባነን፣ 100 አራዊት በ5 ፋኖ ያልተነዳ ዜሮዜሮ አይመስልም?! ገለባ ሁላ… ለማያውቅ ታጠኝ እመት 😀
-
ትናንት (የካቲት 14/2018 ዓ.ም) በአገዛዙ ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እንደነበር የምንጮቻችን መረጃ ያስረዳል። እንደምንጫችን ከሆነ "እርግጠኛ የነበሩበት ኃይል ሳይመታባቸው እንዳልቀረ" ግምቱን አስቀምጧል። የእኛ ግምት ደግሞ ለድንጋጤያቸው ምክንያት የሆነው ስፔሻል ፎርስ ብለው አደራጅተው ሰሞኑን ያሰማሩት ኃይል በነበልባሎቻችን በትኩሱ ፉት ፉት መባሉ ሊሆን እንደሚችል እናስባለን። የአገዛዙ ትርምስ ይቀጥላል።
-
አይመለከተንም! መታወቅ ያለበት መጭው ጦርነት በኦህዴድ እና በኤርትራ መካከል የሚካሄድ ነው። ጉዳዮን ሃገራዊ ተልዕኮና አጀንዳ አስመስለው ለማቅረብ የሚንደፋደፉ ሰዎች፣ መጀመሪያ ኦህዴድን ኢትዮጵያዊ የማድረግ ያልተሰራ ኃላፊነትን ይወጡ። እናም ፍስፍሱ አይመለከተንም፤ ጉዟችን በእራሳችን እቅድ ተሰልቶና ተቃኝቶ ይቀጥላል። በነገራችን ላይ ኦህዴድ ላቀደው ጦርነት የኦሮሚያን ልዮ ኃይል እንደማይጠቀም እና ኦሮሞ ያልሆነውን ኢትዮጵያዊ በመከላከያ ስም ሊማግደው ነው እቅዱ። ሌላው የብአዴን ሰዎች "ከአማራ ክልል አንድ ታንክ እንኳን ቢንቀሳቀስ ያልቅልናል" የሚል ግምገማ ይዘው፣ ለጨቅላው አብይ አህመድ ከወዲሁ አቤቱታ ማቅረባቸው ተሰምቷል። በቀጣይም አራዊት ሰራዊቱ በአማራ ክልልም የሜካናይዝድ ኃይሉን ማጠናከሩ እንደማይቀር ይገመታል። እንግዲህ የእራስን እቅድ መተለም ነው።
21 тыс. просмотров 173 Реакции -
ምስጋናው አንዷለም ለሽመልስ አብዲሳ መንታ ካልፀነስኩ እያለ ነው፤ መብትህ ነው። የሚገርመው ግን ይህ ሰላላ ድምፅ የእሱ ሳያንስ "አብራችሁኝ ተገረዱ፣ ወንድሞቼ ለብልፅግና እጅ ስጡ" ማለቱ ነው። ሲያልቅ አያምር አሉ። ጭቃ!
28,3 тыс. просмотров 164 Реакции -
ሰሞኑናዊውን የደቡብ ጎንደር ውጊያ የተመለከተ ትዝብቶች አንድ የመረጃ ምንጫችን ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር አፋብን የከፈተውን ውጊያ በተመለከተ ለቀጣይ እንቅስቃሴዎች እንዲስተካከል ትዝብቱን አጋርቶናል፤ የእኛን ምልከታ በከፊል ጨምረን እንዲህ አጋርተውናል። 1) ፋኖ የማጥቃት እቅዶችን ሲነድፍና ወደ እንቅስቃሴ ሲገባ በቅድሚያ ሰርጎገብ ኃይሎች ወደ ቀጠናው ማሰማራት፤ ይህ የታቀዱ የውጊያ እቅዶች ግባቸውን እንዲመቱና በወገን ኃይል ላይ የሚመጣን ያልታሰበ አደጋ የሚቀንስ ይሆናል፤ በጠላት ላይ የስነልቦና አለመረጋጋት ይፈጥራል። 2) በደቡብ ጎንደር የነበረው የፋኖ የማጥቃት እንቅስቃሴ በሶሻል ሚዲያ ቀድሞ የእንቅስቃሴ (real time) መረጃ እየወጣ ስለነበረ፣ ለጠላት ኃይል (ለአገዛዙ) እንደ የመረጃ ግብዓት ሆኖ አገልግሏል። ይህ በቀጣይ ሊታረሙ ከሚገባቸው ጉዳዮች አንዱ መሆን አለበት። 3) በነበሩ የተራራ ውጊያዎች ላይ ተመሳሳይ መንገድ መጠቀም፣ ጠላት ይህንን እየለመደው የመጣ ነገር በመሆኑ ለጠላት ፀረ-ማጥቃት የሚመች መሆኑ አይቀርም። 4) የውጊያው አላማ ለህዝብ ግልጽ ማድረግ ተገቢና አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ ከተማን እንደሚለቅ ከመልቀቁ በፊት አለመናገር፣ አገዛዙ "ቀጥቅጠን አባረርነው" የሚል...
31,1 тыс. просмотров 166 Реакции -
እግር ተከላ ብሎ ሲንከላወስ የከረመው ብአዴን በመጨረሻም እግሩ ከናካቴው እንደተቆረጠ ተረድቷል፤ እግር ሳይኖርህ በአማራ ምድር የምተክለው እግር የለም። የሆነው ሆኖ የወጣበትን ማህበረሰብ እንዲወጋ በደንብ እስካፍንጫው ያስታጠቁት አድማብተና እና ሚሊሽያ፣ ቀን ጠብቆ ወደ ወገን ኃይል (ፋኖ) በገፍ እየተመመ ይገኛል። ሰብዓዊነት ካልፈጠረበት የኦሮሙማ አገዛዝ እራስን ማራቅ አማራ ስለሆናችሁ ብቻ የምታደርጉት ሳይሆን፣ ሰው የሆነ ሁሉ ሊወስደው የሚገባ እርምጃ ነው። አሁንም የምህረት አዋጁን ተጠቀሙበት፤ አይ ያለ ደግሞ የምሬት እርምጃ ይጠብቀዋል።
20,6 тыс. просмотров 172 Реакции -
ከውስጥ አርበኛ የደረሰን መረጃ! በተለያየ ምክንያት ጠፍቶ የነበረ የውስጥ አርበኛችን ይህንን መረጃ ይዞ ብቅ ብሏል። አራዊት ሰራዊቱ በተለይ በጎጃም ቀጠና አዲስ የውጊያ እቅድ አውጥቶ ለትግበራ በዝግጅት ላይ ይገኛል። 1) በምስራቅ ጎጃም ግንደወይን፣ መርጦለማርያም ያለውን የአፋብን ፋኖዎች ከየጁቤና ደብረኤሊያስ ካሉ የፋኖ ኃይሎች ጋር አለመግባባቶችን መፍጠር አቅደዋል፤ ለዚህም እነ አሳማው ማስረሻ እየሰሩ እንደሚገኙ ተነግሯል። አለመግባባቶችን ለመፍጠርም እንደምሳሌ በፋኖ አመራሮች መካከል "እገሌ ከገሌ ይበልጣል" የሚል ፉክክር መፍጠር፣ ስብሰባዎች ያለ ስምምነት እንዲያልቁ ማድረግ ወዘተ ይገኝበታል ተብሏል። 2) ሌላው "ለፋኖ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማሰራጨት ስቦ መምታት" የሚል እቅድም አውጥተዋል። ለዚህ ከተመረጡ ቀጠናዎች ውስጥም ሰሜን ጎጃም ብራቃት 19ኪሜ ቀጠና ፋኖን ስቦ መቶ መቆጣጠር፣ ግንደወይን የሳሙኤል ክ/ጦር ማክሰም እና የሞጣ እና የ ግንደወይን ሙሉ ለሙሉ ነጻ ማውጣት፣ መርጦለማርያም መካነሰላም ቀጠና በተመሳሳይ ሁለት ተራራዎችን መቆጣጣር፣ ጮቄ ዙሪያ የቦቅላ፣ቁይ፣ጁቤ ዋብር ፋኖን በመሳብ ጮቄን መቆጣጠር፣ ወዘተ መሰል ዝርዝር እቅዶች ደርሰውናል። ለዚህ መፍትሔው አፋብን ከሚደርሱት...
26,7 тыс. просмотров 186 Реакции
Вопросы о канале «Bahir Dar WikiLeaks - BW»
Сколько подписчиков у канала «Bahir Dar WikiLeaks - BW»?
У канала «Bahir Dar WikiLeaks - BW» (@bahirdarwikileaksvoice) 33 863 подписчика на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «Bahir Dar WikiLeaks - BW»?
Канал в категории «Политика», язык постов: тигринья. Описание канала: «ባሕር ዳር ዊክሊክስ - የአማራውያን የወል ድምፅ!»
Какое место занимает канал «Bahir Dar WikiLeaks - BW»?
По числу подписчиков: №356 в категории «Политика», №67: 🇪🇹 Эфиопия, №44 среди каналов на языке «тигринья», №4 641 в мире.
Статистика обновлена 2 часа назад.