LUCY DINKINESH ETHIOPIA
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ #የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል። መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77 #ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው! ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል 👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው 🙏🙏🙏
- 24 часа
- −8
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 19
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»: 21 388.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 21 388 | −8 | 0 | – |
| 17 ноя | 21 396 | – | 0 | – |
Когда публикует
Время по UTC. 18 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ከውጪ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶችን በባትሪ እያፈላለገ በአማራ ህዝብ የደም ዝረት ላይ ሊያዋልዳት ያሰባት ሆኖም በአይምሮዋቸው እና ልቦናቸው ውስጥ ቀንጭራ የመከነችው ኦሮማይዝድ ኢትዮጵያን ባያሳካም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል በሚል ብሂል የድሮን ኦፕሬተሮችን እና ቅጥረኛ ወታደሮችን ቢያመጣም እነሱም ባሉበት እየተደመሰሱ እና እየተያዙ ነው ። ይሄ ከታች ያለው ከትብብር ሀይሉ እሳት ክንድ የቱርክ አምላክ አትርፎት የተማረከ ቅጥረኛ ነው። በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከኦህዴድ ብልፅግና ጎን በሀሳብም ሆነ በድጋፍ የተሰለፈ ባንዳ ሰባት ዘሩ ይምከን ።
-
የጨነቀ ለታ ገና አራስም ይስለጥናል .. የጨነቀ ለታ ... ምን ያህል ቢጨነቅ ነው ሚኒስትሮቹ ሁሉ ወታደራዊ ስልጠና የሚወስዱት ። ገና ምን አይቶ ጭንቀቱ አሳብዶት ያለው ሁኔታ እና የመጨረሻ 11ኛ ሰአቱ ላይ ስለደረሰ አራስ ልጆቻቸው ሁሉ ወጥተው እንዲሰለጥኑ ማድረጉ አይቀም ። ወንጌ ባዛች በመጨረሻ ጭንቅ ስአት አብዛኛውን ጊዜ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካንፕ ሁሉ በድብቅ ሄዶ ይተኛ ነበር ። ገና ሁሉም ባለስልጣን ሚዲያ ላይ ለመታየት እንደሚሞክሩት ሳይሆን የውስጡ በተስፋ መቁረጥ ተሞልቷል ገና ብዙ እና ያለን። ወታደሩ እየመነመነ እና ስለተሰላቹ አፈሳው አልበቃ ብሎት እስቲ ደግሞ ሆዳቸው ሰማዮን የሚታከኩ ባለስልጣን አሰልጥኖ ምን እንደሚያደርጉ ደግሞ እና ያለን ። ነበልባሉ ፋኖ ግን የስራህን ይስጥህ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለህ።
-
ለትብብር ሀይሉ ይድረስልኝ‼️‼️ እነዚህ የፋሽስቱ ወታደሮች ከመዝመታቸው በፊት በአመራሮቹ የሚነገራቸው ትግዛዝ አለ ፡ '' ጥይት እስክትጨርሱ ድረስ ተዋጉ መንገድ ላይ ያገኛችሁትን አማራ ምንም ሳይቀር ግደሉ ጥይቱ ሲያልቅባችሁ ግን ቶሎ እጅ ስጡ አማራ አይገድልህም ማርኮ ያበላሀል ያጠጣሀል ከዛን ወደ በተሰቦችህ ይመልስሀል ። በመቀጠል እንደገና ትዝምታለህ ከዛን ተመልሰህ ብዙ አማራ ትገድላለህ ሴቶቹን ትደፍራለህ ። አስሬ ትማረክ አስሬ ተንከባክቦ ይመልስላል " በማለት እነዚህን ተመሳሳይ ቪድዮዎች በስልጠና ወቅት እያሳዩ ያበረታቱበታል ። እና የትብብር ሀይሉ ይህንን አካሄድ ሊቀይር ይገባል ። የፋሽስቱ ሀይል አንድ የቆሰለ ፋኖ ሆስፒታል አግኝቶ በጭካኔ በመግደል እሬሳውን ከተማ መሀል ህዝቡን ለማስፈራራት እሬሳውን ያሰጣል ። የትብብር ሀይሉ ሲማርክ ለሌሎች ማስተማሪያ ከማድረግ ይልቅ የፋሽስቱ ወታደር ሲዋጋ ካልቻለ እንኳ በማርክ እንደሚንከባከቡት ተስፋ ያደርጋል። ይህ የተሳሳተ አካሄድ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። አንድ ወታደር ወደ ቤተሰቦቹ እየተላከ እንደገና ተመልሶ ሶስት ግዜ እንደተማረከ መረጃው አለን ። ይሄ ህዝብንም ሆነ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። እውነት ነው በአለም የጦርነት ህግ ስርአት...
8 090 просмотров 35 Реакции -
Видео
Смотреть в Telegram
6 110 просмотров 3 Реакции
-
ከበቡሽ አሳ ቤት ሰበር ዜና አህዴድ አሰብን ተቆጣጥሮ ማረፊያ ያጣችው ወፍ ጃዋር 25 ሺ አሳ ከወደቡ አጠበደ ... እናንተ ደግሞ እስቲ አንዴ ጨብጭቡ 😂😂
-
ታላቅ ሰበር ዜና !! አፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ በመርሐቤቴ አውራጃ አለም ከተማ ሰፍሮ በነበረው ጠላት ላይ ድል ሲቀዳጅ፤ በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ የአጋንበርና ማፉድ ክላስተር አባት አርበኞች ታሪካዊ ድል መቀዳጀታቸው ተገለጸ‼️ ------------------------------ አፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ከመራኛና ሬማ ከተማ ሸሽቶ በመርሐቤቴ አለም ከተማ ካለው ኃይል ጋር እራሱን ለመከላከል የሰፈረው የጠላት ሰራዊት ላይ በተከፈተ አውደ ውጊያ የሕዝብ ልጅ ፋኖ ድል ተቀዳጀ። ዛሬ ከሊቱ 10:30 ጀምሮ በደበቡብ ግንባር ከአለም ከተማ ጫፍ በዞማ ተራራማ ስፍራ ፣በአቦ ፀበል ፣በሲብዋሻ አለም ከተማ ዙሪያ በጠላት የቁም ምሽግ ላይ በተቀናጀ መልኩ በተከፈተ አውደ ውጊያ በርካታ የጠላት ሠራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል ሲል የግንባር መረጃችን ገልጿል።በተለይም በዞማ ተራራማ ስፍራዎች ላይ መሽጎ በነበረ የብልፅግና ሰራዊት ላይ በተፈፀመ ፈጣን ጥቃት የተደመሰሰው ጠላት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሲሆን፣ ቁስለኞችን በ6 አምቡላንስ ወደ እናት ሆስፒታል ሲያመላለልስና ሆስፒታሉም ለሌላ ታካሚ የተከለከለ መሆኑን የአይን እማኞች አረጋግጠዋል። በዚህም አውደ ውጊያ አገዛዙ በቦታው የነበረውን ሁሉንም ሀይሉን አሰል...
7 880 просмотров 15 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
8 020 просмотров 9 Реакции
-
በአገዛዙ ጦር መፈራረስ እየተፋጠነ ያለው የዘረ ፈጁ ስርዓት የቁልቁለት ጉዞ❗️ እግሩ ወደ መቃብር አፋፍ የገባው አገዛዝ የስልጣን ወንበር የሰከንዶች እድሜን ለመስጠት አንድያ የማትተካ ህይወታቸውን በየአውደ ውጊያወች ከሚገብሩት የአገዛዙ ጦር ባልተናነሰ በርካቶቹ በነበልባሉ የህዝብ ልጂ ፋኖ እየተማረኩ ቀጥለዋል። ይህ በአፋብን ደቡብ ግንባር አሳምነው 5ኛ ዕዝ በወሰደው ፈጣን መብረቃዊ ጥቃት በመንዝ ቀያ ወረዳ ግንባር ዘመሮ ከተማ ብቻ የተማረኩ የአገዛዙ ሰራዊት ክፍሎች ናቸው። ከመደምሰስ የተረፈው እየተማረከ ፣ የሚዋጋለት አንዳች ህዝባዊ አላማ እንደሌለው ቀድሞ ያወቀና የነቃ ደግሞ በስቦ ማስከዳት ህይወቱን አትርፎ ፋኖን እየተቀላቀለ የአገዛዙ ስርዓት በእጂጉ እየፈራረሰ የቁልቁለቱን ጉዞ እየተፋጠነ ቀጥሏል። 💪 ጀግናው የአማራ ፋኖ ግስጋሴውን ቀጥሏል!
-
ጥንቸል እና ኤሊ ጉንዳን እና ዝሆን በማለት የእንስሳት አለም አሰልቺ እውቀቷን ዴሊቨር ስታደርገው የከረመቸው ዴሊቨሪ ቦይ ዛሬ ተላላኪነቷ በገሀድ ይፋ ሆኗ ዶሊቨሪ ቢዝነስ ጀምራለች።
-
"የሻዕቢያ ጦር ድንበር ጥሶ ገባ እሪሪ" "2013 ሲገባ ቄጠማ ጎዝጉዛቹ ያስገባችሁት የአቡነ አረጋዊ ፀበል እንዲቀምስ ነበር?" አይ ኦህዴድ ብልፅግና 🤣 HBD ብለን የነበርነው እኛ አልነበርንም😂😂
-
ለትብብር ሀይሉ ይድረስልኝ‼️‼️ እነዚህ የፋሽስቱ ወታደሮች ከመዝመታቸው በፊት በአመራሮቹ የሚነገራቸው ትግዛዝ አለ ፡ '' ጥይት እስክትጨርሱ ድረስ ተዋጉ መንገድ ላይ ያገኛችሁትን አማራ ምንም ሳይቀር ግደሉ ጥይቱ ሲያልቅባችሁ ግን ቶሎ እጅ ስጡ አማራ አይገድልህም ማርኮ ያበላሀል ያጠጣሀል ከዛን ወደ በተሰቦችህ ይመልስሀል ። በመቀጠል እንደገና ትዝምታለህ ከዛን ተመልሰህ ብዙ አማራ ትገድላለህ ሴቶቹን ትደፍራለህ ። አስሬ ትማረክ አስሬ ተንከባክቦ ይመልስላል " በማለት እነዚህን ተመሳሳይ ቪድዮዎች በስልጠና ወቅት እያሳዩ ያበረታቱበታል ። እና የትብብር ሀይሉ ይህንን አካሄድ ሊቀይር ይገባል ። የፋሽስቱ ሀይል አንድ የቆሰለ ፋኖ ሆስፒታል አግኝቶ በጭካኔ በመግደል እሬሳውን ከተማ መሀል ህዝቡን ለማስፈራራት እሬሳውን ያሰጣል ። የትብብር ሀይሉ ሲማርክ ለሌሎች ማስተማሪያ ከማድረግ ይልቅ የፋሽስቱ ወታደር ሲዋጋ ካልቻለ እንኳ በማርክ እንደሚንከባከቡት ተስፋ ያደርጋል። ይህ የተሳሳተ አካሄድ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። አንድ ወታደር ወደ ቤተሰቦቹ እየተላከ እንደገና ተመልሶ ሶስት ግዜ እንደተማረከ መረጃው አለን ። ይሄ ህዝብንም ሆነ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። እውነት ነው በአለም የጦርነት ህግ ስርአት...
8 090 просмотров 35 Реакции -
Видео
Смотреть в Telegram
6 110 просмотров 3 Реакции
-
የጨነቀ ለታ ገና አራስም ይስለጥናል .. የጨነቀ ለታ ... ምን ያህል ቢጨነቅ ነው ሚኒስትሮቹ ሁሉ ወታደራዊ ስልጠና የሚወስዱት ። ገና ምን አይቶ ጭንቀቱ አሳብዶት ያለው ሁኔታ እና የመጨረሻ 11ኛ ሰአቱ ላይ ስለደረሰ አራስ ልጆቻቸው ሁሉ ወጥተው እንዲሰለጥኑ ማድረጉ አይቀም ። ወንጌ ባዛች በመጨረሻ ጭንቅ ስአት አብዛኛውን ጊዜ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካንፕ ሁሉ በድብቅ ሄዶ ይተኛ ነበር ። ገና ሁሉም ባለስልጣን ሚዲያ ላይ ለመታየት እንደሚሞክሩት ሳይሆን የውስጡ በተስፋ መቁረጥ ተሞልቷል ገና ብዙ እና ያለን። ወታደሩ እየመነመነ እና ስለተሰላቹ አፈሳው አልበቃ ብሎት እስቲ ደግሞ ሆዳቸው ሰማዮን የሚታከኩ ባለስልጣን አሰልጥኖ ምን እንደሚያደርጉ ደግሞ እና ያለን ። ነበልባሉ ፋኖ ግን የስራህን ይስጥህ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለህ።
-
ከውጪ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶችን በባትሪ እያፈላለገ በአማራ ህዝብ የደም ዝረት ላይ ሊያዋልዳት ያሰባት ሆኖም በአይምሮዋቸው እና ልቦናቸው ውስጥ ቀንጭራ የመከነችው ኦሮማይዝድ ኢትዮጵያን ባያሳካም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል በሚል ብሂል የድሮን ኦፕሬተሮችን እና ቅጥረኛ ወታደሮችን ቢያመጣም እነሱም ባሉበት እየተደመሰሱ እና እየተያዙ ነው ። ይሄ ከታች ያለው ከትብብር ሀይሉ እሳት ክንድ የቱርክ አምላክ አትርፎት የተማረከ ቅጥረኛ ነው። በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከኦህዴድ ብልፅግና ጎን በሀሳብም ሆነ በድጋፍ የተሰለፈ ባንዳ ሰባት ዘሩ ይምከን ።
Вопросы о канале «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»
Сколько подписчиков у канала «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»?
У канала «LUCY DINKINESH ETHIOPIA» (@Lucydinkineshethiopia) 21 388 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»?
Канал в категории «Политика», язык постов: тигринья. Описание канала: «እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ #የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል። መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77 #ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው! ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል 👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት...»
Какое место занимает канал «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»?
По числу подписчиков: №507 в категории «Политика», №77: 🇪🇹 Эфиопия, №48 среди каналов на языке «тигринья», №5 861 в мире.
Когда публикует канал «LUCY DINKINESH ETHIOPIA»?
Пик публикаций: понедельник, около 06:00 по UTC. Выходит около 4 постов в месяц.
Статистика обновлена 2 часа назад.