Muktarovich Ousmanova
Ethiopia forever
- 24 часа
- −36
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 57
- Репосты
- 10
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Muktarovich Ousmanova»: 59 596. Средний охват поста за сутки около 9 895, вовлечённость 16,6 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 59 596 | −34 | 1 | 3 330 |
| 17 ноя | 59 630 | – | 2 | 7 814 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 4 427
- 12 ч
- 6 217
- 24 ч
- 9 772
- 48 ч
- 12,1 тыс.
- 3 дня
- 14,4 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 21 пост за 90 дней.
Последние посты
-
🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m² 👉 42 = 5,040,000 - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m² 68 = 7,820,000 - 20% = 1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m² 105 = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131 = 15,065,000 = 20% 3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74 = 8,510,000 - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114 = 13,110,000 - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125 = 14,375,000 - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ2...
-
#የህልም ቤትዎ ከእርስዎ በጣም ቅርብ ነው! ✨ በ AKOYA PROPERTIES ዘመናዊ አኗኗርን ይምረጡ! በቦሌ ወሎ ሰፈር የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማ። 🏡 ባለ 1 መኝታ ቤት 📐 73 ካሬ ሜትር 💰 8,760,000 ብር 🏡 ባለ 2 መኝታ ቤት 📐 122 ካሬ ሜትር 💰 14,640,000 ብር በዘመናዊ አርክቴክቸር፣ ምቹ አቀማመጥ፣ ውብ ዲዛይን እና ምቹ ቦታ የተሟላ የመኖሪያ አማራጭ! 🔑 የህልም ቤትዎን የመግዛት እድል አያምልጥዎ! 📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ +2519-11-96-75-20 AKOYA PROPERTIES የተሻለ ኑሮን እንገንባ! #AkoyaProperties #ሪልእስቴት #አዲስአበባ #ቦሌ #አፓርታማ #የህልምቤት
-
ዜና እንዳባጉና❗️ በትግራይ ክልል እንዳባጉና ዙሪያ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሠላምን አማራጭ የተቀበሉ 46 የህገ ወጡ ህወሃት ታጣቂዎች በቀጠናው ለሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት እጅ ሰጥተዋል። ሠላማዊ ህይወት መኖር ምርጫችን ነው በሚል እሳቤ እጅ የሠጡ ሲሆን ሠራዊቱም ፍላጎታቸውን ተገንዝቦ አሥፈላጊውን ትብብር እንዳደረገላቸው ተናግረዋል።
-
❇️ አያት 49 አየር መንገድ ሰራተኞ መንደር (ኢቲ መንደር )አጠገብ በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኙ አፓርታማዎችን በ10%ቅናሽ ✍️በካሬ 67,500 100%ለሚከፍሉ ደንበኞች ✔️85% ግንባታ ላይ ያሉ ✅ ባለ 3መኝታ = 174ካሬ 👉በ 8ወር ውስጥ የሚረከቡ 👉ዋጋችን ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ 👉🏽በማይታመን ዋጋ ከ 75,000 ብር ጀምሮ ⚡️ምቹ አከፋፈል ❇️ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፍለፊት(በግንባታ ላይ ያሉ) 👉55 & 65ካሬ ባለ 1መኝታ 👉107 & 118ካሬ ባለ 2መኝታ 👉 137 & 139 ካሬ ባለ 3መኝታ ❇️ ከ4.3ሚልዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ከ 539,000 ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ (ቅድመ ክፍያ 10%) 👉 ቀሪው ክፍያ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 2 አመት ከ 6 ወር ጊዜውስጥ ይከፍላሉ 💥 ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ5 ☎️ ይደውሉልን 📞+251909092136 📩 WhatsApp: https://wa.me/251909092136
-
😯 አሁንም ቁፋሮ ላይ ያለ ቤት እየገዙ ነው? 🏡 መስቀል ፍላወር – ልዩ የቤት ግዢ እድል! 💥 በካሬ 105,000 ብር ብቻ! 🏠 134 ካሬ እና 141 ካሬ| ባለ 3 መኝታ አፓርታማ 💰 ጠቅላላ ዋጋ፦ 14,070,000 ብር ብቻ! ✨ ለምን ይህንን አፓርታማ ይመርጣሉ? ☑ የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ የተጠናቀቀለት ☑ ሙሉ የፓርኪንግ አገልግሎት ☑ በእያንዳንዱ ፎቅ 2 አፓርታማዎች ብቻ ☑ በ6 ወር ውስጥ ከነካርታው የማስረከብ ቃል ኪዳን! 📍 ስለ አካባቢው ምን ያህል ያውቃሉ? መስቀል ፍላወር፤ የኪራይ ዋጋው ከ1,000 ዶላር በታች ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት፣ የአፓርታማ ዋጋም በካሬ ከ180,000 ብር በላይ በሆነበት አካባቢ ነው። 🔥 እኛ ግን ለጥቂት ቤቶች ብቻ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ አዘጋጅተናል! በካሬ 105,000 ብር ብቻ! ⏳ ይህ እድል ለጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆነ አይዘግዩ! 📞 ለበለጠ መረጃና ቤቱን ለመጎብኘት፦ 0911705581 🏡 ቤትዎን በተመጣጣኝ ዋጋ ዛሬውኑ ይምረጡ! 🔥 ይመርጡናል እንጂ፣ አያወዳድሩንም!
-
ዛሬ ጠዋት ሞያሌ በዚህ መልኩ እየነደደች ነው። በገሪና ቦረና መካከል የተነሳው ግጭት እስካሁን አልበረደም። ከ50 ሺ በላይ ዜጎች ኬንያ ተጠልለዋል።
-
ፌስቡክ በአንድ አካውንት ስር ተጨማሪ ፕሮፋይሎችን የመክፈት አገልግሎትን አቋረጠ‼ ፌስቡክ (Meta) ተጠቃሚዎች በአንድ ዋና አካውንት ስር እስከ አራት ተጨማሪ የግል ፕሮፋይሎችን የሚከፍቱበትን አገልግሎት ከህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም (November 12, 2026) ጀምሮ ማቋረጡን አስታወቀ። በመሆኑም ከአሁን በኋላ አዲስ ተጨማሪ ፕሮፋይል መክፈት የማይቻል ሲሆን፣ ቀደም ሲል የተከፈቱ ነባር ተጨማሪ ፕሮፋይሎችም ከታህሳስ 5 ቀን 2019 ዓ.ም (December 14, 2026) በኋላ በቋሚነት ይሰረዛሉ። ዋናው አካውንት ያለምንም ጉዳት የሚቀጥል ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ከተጠቀሰው ቀን በፊት መረጃዎቻቸውን እንዲያወርዱ ኩባንያው አሳስቧል። Wasu Mohammed - Mereja
-
ጋዜጠኛዋ ሻወር ውስጥ አንሸራቷት ህይወቷ አለፈ - ያሳዝናል። ጋዜጠኛ ቤተልሔም ተስፋዬ በሻወር ቤት ውስጥ አዳልጧት ወድቃ በድንገት ሕይወቷ ማለፉ በሚያውቋትና በብዙ የሙያ አጋሮቿ ዘንድ ከፍተኛ ሐዘን ፈጥሯል። ከመሞቷ በትላንትናው ዕለት በፌስቡክ ገጿ ላይ "ኮንስትራክሽን ያለበት ቦታ እንኳን መተኛት መሞት አይቻልም" የሚል ጽሑፍ ማስፈሯ የሕልፈቷን ዜና ይበልጥ ልብ ሰባሪ አድርጎታል። ቤተልሔም በማኅበራዊ ግንኙነት ውስጥ ተግባቢ፣ ተጫዋችና ቀልድ አዋቂ በመሆኗ በሚያውቋት ሰዎች ዘንድ በመልካም ትዝታ የምትታወስ እንደነበረች ተገልጿል። በተለይም 3 ጨቅላ ልጆቿን ትታ በድንገት ማለፏ የሐዘኑን ክብደት የጨመረ ሲሆን፣ ልጆቿ የእናታቸውን ፍቅርና እንክብካቤ በዚህ ዕድሜያቸው ማጣታቸው እጅግ አሳዛኝ ነው። መረጃ ቲዩብ እንዳጋራው የጋዜጠኛ ቤተልሔም ተስፋዬ ሕልፈት ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿና ለሙያ አጋሮቿ ከባድ ሐዘን ነው። ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ። Wasu Mohammed - Mereja
-
ቤቲን ከ 9 አመት በላይ አውቃታለሁ 💔 በጣም ሰው አክባሪ፣ እጅግ መልካም ሰው ነበረች። የቅርቤ ሰው ናት። ምን አይነት አስደንጋጭ ዜና ነው በጠዋቱ የሰማሁት በፈጣሪ 😭😭😭 ለማመን የሚከብድ 😢 ትናንት እየሳቀች፣ እየተጫወተች ነበር ዛሬ ግን የለችም 💔 ትናንት እኮ Facebook ላይ ሁላ ፖስት አድርጋ ነበር ፤ ዛሬ ጠዋት ከዚህ አለም በሞት ተለየች። አመለ ሸጋ፣ በጣም ንፁህ ሰው፣ ልጆቿን የምትወድ፣ ሀገሯን የምትወድ፣ ከእውቀት እውቀት ያላት ሰዎችን ለመረዳት የምትሄድበት ጥግ ራሱ የተለየ ነው። የሰውን ልብ የምታውቅ፣ ለሰው የምትቆረቆር እና የምትረዳ አርአያ የሚሆን ሰብእና የነበራት ሰው ነበረች። በህይወት ዘመኗ የሰራችው መልካም ስራ እና ያሳየችው እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜ በልባችን ውስጥ ይኖራል። ለልጆቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶች እና ለቤተሰቦቿ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን። እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን..! 🕊️ ፍራኦል ሀበሻ የፃፈው 👆
-
በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል "በከባድ መሣሪያ የታገዘ" ግጭት ታካሂዶ እንደነበር ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ግጭቱን ተከትሎ ለድንበር በቀረቡ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ገልጸዋል። በትግራይ ክልል ሸራሮ፣ ዓዲ ሃገራይ እና ቢያራ በተባሉት አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ በሳምንቱ መጀመሪያ ማክሰኞ እና ረቡዕ ኅዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የተካሄደው ውጊያ፣ የገጠር አካባቢዎችን ያዳረሰ ነበር። ባለፉት ቀናት በነበሩት ውጊያዎች፣ እንደ መድፍ ያሉ ከባድ መሣሪያ እና ድሮን ጥቅም ላይ መዋላቸውን ሁለት ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ ነዋሪ፣ "ማክሰኞ እና ረቡዕ ዕለት በዓዲ ክልተ እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ያለምንም እረፍት ውጊያ ሲካሄድ ነበር። ስንት ነፍሰ ጡሮች እና ሕፃናት ባሉበት፣ በድንገት የከባድ መሣሪያ እና የድሮን ድብደባ ሲከፈት ሕዝቡ በፍርሃት ተደናግጦ ቆመ" ብለዋል። ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ 👉🏾👉🏾 https://bbc.in/4ezHsD1
-
❇️ አያት 49 አየር መንገድ ሰራተኞ መንደር (ኢቲ መንደር )አጠገብ በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኙ አፓርታማዎችን በ10%ቅናሽ ✍️በካሬ 67,500 100%ለሚከፍሉ ደንበኞች ✔️85% ግንባታ ላይ ያሉ ✅ ባለ 3መኝታ = 174ካሬ 👉በ 8ወር ውስጥ የሚረከቡ 👉ዋጋችን ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ 👉🏽በማይታመን ዋጋ ከ 75,000 ብር ጀምሮ ⚡️ምቹ አከፋፈል ❇️ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፍለፊት(በግንባታ ላይ ያሉ) 👉55 & 65ካሬ ባለ 1መኝታ 👉107 & 118ካሬ ባለ 2መኝታ 👉 137 & 139 ካሬ ባለ 3መኝታ ❇️ ከ4.3ሚልዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ከ 539,000 ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ (ቅድመ ክፍያ 10%) 👉 ቀሪው ክፍያ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 2 አመት ከ 6 ወር ጊዜውስጥ ይከፍላሉ 💥 ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ5 ☎️ ይደውሉልን 📞+251909092136 📩 WhatsApp: https://wa.me/251909092136
-
ሰበር❗️ የሻዕቢያ ጦር 12 ታንኮችን ጥሎ ፈረጠጠ ከመንደፈራ ወደ አዲኳላ ግንባር ተንቀሳቅሶ የነበረው ሗላቀሩ የሻዕቢያ ጦር ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰማ'ይና በምድር በደረሰበት ከፍ'ተኛና አጣዳፊ ምት ብትንትኑ ወጥቶ ከባድ ሰብ'አዊና ቁሳዊ ኪሳ'ራን ያስተናገደ ሲሆን ፤ ከሞ'ት የተረ'ፈው ሀይል 12 ታንኮችንና በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጥ'ሎ እግሬ አውጭኝ ብሏል ። አህመድ ሀቢብ አልዘርቃዊ
-
ያለምንም የዋጋ ጭማሪ (price Escalation )✨🏠 📍ሃይሌ ጋርመንት በካሬ 90,000ብር 💵ቅድሚያ ክፍያ 30% ◆ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች 👉91 ካሬ ባለ 2 መኝታ _8,190,000 ብር ሙሉ ክፍያ 👉111 ካሬ ባለ 3 መኝታ_9,990,000 ብር ሙሉ ክፍያ 👉126 ካሬ ባለ 3 መኝታ_ 11,340,000 ብር ሙሉ ክፍያ 👉142 ካሬ ባለ 3 መኝታ_ 12,780,000 ብር ሙሉ ክፍያ 🏢የማስረከቢያ ጊዜ: 2 አመት ከ2 ወር ባለ 3 መኝታ ቤቶች 👉140 ካሬ ባለ 3 መኝታ 12,600,000ብር ሙሉ ክፍያ 🏢የማስረከቢያ ጊዜ: 1 አመት ከ2 ወር ☎️0963034344 Telegram_ @humeyraae WhatsApp_https://wa.me/251963034344 Marvelous Realestate 🏘 Where credibility and Quality meet!✨
-
ሰበር ዜና! ጀነራል ጆን መዲድ ተከሰቱ! ምርኮኛው የTDF ጀነራል ብቅ ብለዋል በቅርቡ ምርኮኛ የሆኑት የTDF ደቡብ ግንባር ዋና አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል ዮሐንስ ገ/ጊዮርጊስ (ጆን መዲድ)፣ NBC Ethiopia ባሰራጨው "ከሃዲዎቹ ምርኮኞች" የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጀነራሉ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ከበባ ውስጥ ገብተው መማረካቸውን ተናግረዋል። ወደ ጦርነት ያስገባን "ደንቆሮዎች የተሰባሰቡት ነው" ሲሉም የሕወሓትን አመራር የተሳሳተ ስሌት የመማርካቸው ምክንያት አቅርበዋል።
-
በኤርትራ የድንበር ከተሞች ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው! ባድመ ከሻብያ ሙሉ በሙሉ ጸድታለች። በዛላምበሳ እና ባድመ አካባቢዎች ተከታታይ የአየር ድብደባ መፈጸሙ ተሰምቷል። በጥቃቱ የሕግደፍ ጠንካራ ምሽጎች ተደርምሰዋል! በራማ እየተካሄደ ባለው ውጊያ የኤርትራ ጦር ምእራብ ዕዝ አዛዥ ጀነራል እዮብ ፍስሃዬ ውጊያውን እየመሩ መሆኑን አንዳንድ መረጃዎች አመላክተዋል አማራ እና ትግራይን ለማውደም ጦርነቱን በሁለቱ ክልሎች ለማድረግ አቅዶ የነበረው ሻብያ፤ በመከላከያ ልከኛ ስሌት ያሰበው ቀርቶ ጦርነቱ በኤርትራ ድንበር ከተሞች ሆኗል። ከኤርትራ ድንበሮች ተራራ ስር ታሪክ በደማቁ እየተጻፈ ነው 🙌 አንዳፍታ
-
🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m² 👉 42 = 5,040,000 - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m² 68 = 7,820,000 - 20% = 1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m² 105 = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131 = 15,065,000 = 20% 3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74 = 8,510,000 - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114 = 13,110,000 - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125 = 14,375,000 - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ2...
-
አሳዛኝ ሰበር ዜና ደርሶናል! የጀነራል ወዲ አንጥሩ ልጅ በታጣቂዎች ተገደለ! የሀራ መሬት አዛዥ የሆኑት ጀነራል ገብረእግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ልጅ የሆነው መዋዕል ገብረእግዚአብሄር በትናንትናው ዕለት በታጣቂዎች መገደሉን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አረጋግጠዋል፡፡ ግድያው በማን እንደተፈጸመ ለማረጋገጥ አልተቻለም፡፡
-
የመቐለ ከተማ አስተዳደር ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የክብር ካባና የምስጋና ሽልማት አበረከተ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የመቐለ ከተማ አስተዳደር ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የክብር ካባና የምስጋና ሽልማት አበርክቷል። ሽልማቱ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመቐለ ከተማ ተገኝተው ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከወጣቶችና ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ሕዝባዊ ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው የተበረከተላቸው። የክብር ካባውንና የምስጋና ሽልማቱን ያበረከቱት የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) ናቸው። በዚህ የእውቅና ሥነ ስርዓት ወቅት የሕዝባዊ ውይይቱን አስፈላጊነትና የማኅበረሰቡን ድምፅ በቀጥታ የማዳመጥ ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተመላክቷል።
-
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የማያገኘው ህዝብ ብዛት ስንት ነው? 60 ወይስ 85 ሚሊዮን? የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ማስፋፊያ ሶስተኛ ፕሮግራም፤ በመንግስት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የህዝብ ብዛት ትንበያዎች መካከል ባለው “ከፍተኛ ልዩነት” ሁለት የተለያዩ የዕቅድ አማራጮች ለማዘጋጀት ተገድዷል። በሚቀጥሉት ዘጠኝ ዓመታት በመላ ሀገሪቱ ኤሌክትሪክ ለማዳረስ የተዘጋጀው ፖሊሲ፤ የህዝብ ቁጥርን በተመለከተ ባለው የተለያየ ትንበያ ምክንያት ሁለት አማራጭ ዕቅዶች ቀርቦበታል። የትንበያው ልዩነት “በኤሌክትሪክ ኃይል ዝርጋታ ዕቅድ ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ” እንደሚያሳድር የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ሶስተኛ ፕሮግራም ሰነድ ያብራራል። በዚህም ምክያት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሁለት የተለያዩ የዕቅድ አማራጮች ለማዘጋጀት ተገድዷል። የመጀመሪያው “የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 133 ሚሊዮን ይሆናል” የሚለውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የዓለም ባንክን የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ትንበያ መሰረት ያደረገ ነው። ሁለተኛው ከዓለም አቀፍ ተቋማት ትንበያ በ22 ሚሊዮን ዝቅ በሚለው፤ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት መረጃ ላይ የተመረኮዘ ነው። በመስሪያ...
-
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ AMN ሕዳር 5/ 2019 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል። አገኘሁ ተሻገር፣ ታገሰ ጫፎ፣ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ ዶ/ር ኤርጎጌ፣ ዣንጥራር አባይ ይገኙበታል።
Вопросы о канале «Muktarovich Ousmanova»
Сколько подписчиков у канала «Muktarovich Ousmanova»?
У канала «Muktarovich Ousmanova» (@MuktarovichOusmanova) 59 596 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Muktarovich Ousmanova»?
Средний пост набирает около 9 900 просмотров за 24 часа, это примерно 17 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Muktarovich Ousmanova»?
Канал в категории «Недвижимость», язык постов: тигринья. Описание канала: «Ethiopia forever»
Какое место занимает канал «Muktarovich Ousmanova»?
По числу подписчиков: №2 в категории «Недвижимость», №55: 🇪🇹 Эфиопия, №36 среди каналов на языке «тигринья», №3 154 в мире.
Публикует ли канал «Muktarovich Ousmanova» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 21 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.