Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 122
- Reposts
- 12
- Comments
- 0
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ has 260,592 subscribers. A typical post is seen by about 36,477 people within a day, an engagement rate of 14%.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 14K
- 3 h
- 15.4K
- 6 h
- 28.4K
- 12 h
- 28.8K
- 24 h
- 36.5K
When it posts
Times in UTC. 21 posts in 90 days.
Recent posts
-
በጄኔቫ ኤርትራዊያን ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በዛሬው እለት በጄኔቫ ከተማ ከተለያዩ የአውሮፓ ክፍሎች የተሰባሰቡ ኤርትራዊያን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑት እነዚህ ኤርትራዊያን በዋነኝነት ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል መሪ መፈክር የያዙ ቢሆንም የተለያዩ መልእክቶችንም አስተላልፈዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል የኤርትራ ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት ይከበር፣ አለም አቀፍ ህግ ይከበር፣ ዲፕሎማሲና ውይይት ይቅደም የሚሉ ይገኙበታል፡፡ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኤመሬትስን የሚያወግዙ መፈክሮችም ተሰምተዋል፡፡ የኤርትራን ባንዲራና የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶ አንግበው ይህንን ሰልፍ ባካሄዱት ኤርትራዊያን መሀል የኢትዮጵያን ባንዲራ የያዙ ጥቂት ሰዎችም ታይዋል፡፡ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዋና አዛዥ እና አሁን ላይ በትግራይ ክልል ባላደራ አስተዳደር የትግራይ የፀጥታ ሃላፊ በመሆን የተሾሙት የጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ/ወዲ አንጥሩ/ ልጅ መዋኤል ገ/እግዚአብሔር በየነ ትላንት ህዳር 4 ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት አካባቢ ከመቀሌ ወደ አቢ አዲ ከሄደ በኋላ በታጣቂዎች መገደሉ ተገልጿል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን። ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት። ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ እድል። 📐 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,96...
-
ታይዋን‼️ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ 'ታይዋን ከቻይና ጋር ሙሉ በሙሉ መዋሃዷ አይቀሬ መሆኑን ተናግረዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
✅ ከጊዜው ጋር አብረው ይጓዙ ቤቶን ፣ ስራ ቦታውን እና ኦፊሶን እንደዚህ ውብና ቆንጆ የሚያደርግላችሁን ይህንን ማግኔቲክ ላይት ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ። ስለዚ ይህንንም እቃ ሆነ ማንኛውንም አይነት የመብራት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን ሲፈልጉ Nova lightingን ኮንታክ ያድርጉ 😊 Contact us 👇👇👇 Phone :- +251970712182 Inbox :- @Amin_nova_light Our social media account 👇👇 Tiktok :- https://vt.tiktok.com/ZSpf9GRVG/ Telegram :- https://t.me/Nova_lighting_et Facebook :- https://www.facebook.com/share/r/19udea1v4n/
-
የአምባሳደሮች ሹመት‼️ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ‼️ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል። አገኘሁ ተሻገር፣ ታገሰ ጫፎ፣ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ ዶ/ር ኤርጎጌ፣ ዣንጥራር አባይ ይገኙበታል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
📍 አዳዲስ ሳይት በአዲስ አከፋፈል ከቴምር ፕሮፐርቲስ ✅ በ1% (ከ47,000ብር ጀምሮ) ወርሃዊ ክፍያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ ✅ለምሳሌ ዋጋ እና አከፋፈል ☑️ስቱዲዮ 42ካሬ ጠቅላላ ክፍያ =4.7ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ20%=940ሺ ብር በወር 1% ክፍያ =47ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል=3.2ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 7.6 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.5 ሚልዮን በወር 1% ክፍያ =76ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 2 መኝታ 112 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 11.7 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን ብር በወር 1% ክፍያ =112ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል= 8.2 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 2መኝታ 123 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.9 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ብር በወር 1% ክፍያ =123ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል = 9 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 3 መኝታ 125 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ= 13.1 ሚሊዮን ብር...
-
አሳዛኝ ዜና‼️ ዛሬ ህዳር 5/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከደምበል አደባባይ ወደ መስቀል ፍላወር በሚወሰደው ጋዜብ አደባባይ አካባቢ በህንፃ ስራ ላይ የነበሩ ሰዎች የቆሙበት ርብራብ በክሬን በመመታቱ ወድቀው 3 ሰራተኞች ወዲያውኑ ህይወታቸው ማለፉን የአካባቢው የአይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በግንባታ ስራ ወቅት የሰራተኞች ደህንነት መጠበቅ አለበት። ነፍስ ይማር❗ አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት — የጎተራው ዘመናዊ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት 🏢 "በኢኮኖሚክስ እይታ፣ ትክክለኛው የሀብት ኢንቨስትመንት ማለት አስተማማኝ አጋርን መምረጥ ነው!" የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ጎተራ ላይ የመኖሪያዎትን ደረጃ ከፍ የሚያደርግ እና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የትርፍ ምንጭ የሚሆን ታላቅ የቤት ዕድል! በአዲስ አበባ የሪል እስቴት ገበያ ውስጥ "ታማኝነት እና ጥራት" በተግባር ያስመሰከረው አንጋፋው ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት አዳዲስ ቤቶቹን በምቹ የአከፋፈል ስልት ይዞላችሁ ቀርቧል። የቤቶቹ ዝርዝር እና የዋጋ ስሌት (በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ)፦ 📐 ስቱዲዮ (Studio) | 66 ካሬ ሜትር አጠቃላይ ክፍያ፡ 6,270,000 ብር የመጀመሪያ ቅድመ ክፍያ (10%)፡ 627,000 ብር 📐 ባለ 1 መኝታ | 83 ካሬ ሜትር አጠቃላይ ክፍያ፡ 7,885,000 ብር የመጀመሪያ ቅድመ ክፍያ (10%)፡ 788,500 ብር 📐 ባለ 2 መኝታ | 122 ካሬ ሜትር አጠቃላይ ክፍያ፡ 11,590,000 ብር የመጀመሪያ ቅድመ ክፍያ (10%)፡ 1,159,000 ብር 📐 ባለ 3 መኝታ | 168 ካሬ ሜትር አጠቃላይ ክፍያ፡ 15,960,000 ብር የመጀመሪያ ቅድመ ክፍያ (10%)፡ 1,596,000 ብር 🔥 የካፒታ...
-
ፖሊዮ ቫይረስ በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን በአምቦ አካባቢ፣ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በደራሼና ጎፋ ዞኖች ተከሠተ። ቫይረሱ ቀደም ሲል በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ፣ በኑዌር ዞን እና ኢታንግ ልዩ ወረዳ መከሠቱንም የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገልጧል። ቫይረሱ በተከሠተባቸውና ለበሽታው ተጋላጭ በሆኑ አምስት ክልሎች ከ11 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የሚያካትት የክትባት ዘመቻ ከኅዳር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚካሄድ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። በዘመቻው በ120 የአዲስ አበባ ወረዳዎች 884 ሺሕ 323፣ በ81 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ወረዳዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን፣ በ276 የኦሮሚያ ወረዳዎች 6 ነጥብ 8 ሚሊዮን፣ በ91 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወረዳዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን፣ በ61 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወረዳዎች 661 ሺሕ 539 በድምሩ ከ11 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን ለመከተብ ታቅዷል ተብሏል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
"ህወሓት ከውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ሀገር ወግቷል"ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ‼️ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ዕድሎችን ቢሰጥም ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን ግን በውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ከሚመራው የጽምዶ ቡድን ጋር በመሰለፍ ሀገር መውጋቱን አስታወቁ። የውይይቱ ዋና ዓላማም በቀጣይ ለትግራይ ሕዝብ ዘላቂ ሰላም እንዴት መስራት እንደሚቻል አቅጣጫ ለማስቀመጥ መሆኑን ጠቁመዋል። የመቐለ ከተማ ነዋሪዎችም በበኩላቸው፣ ጦርነት አብቅቶ ሰላም፣ መረጋጋት እና ብልጽግና እንዲሰፍን ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል። በክልሉ የወደሙ መሠረተ ልማቶች እንዲገነቡ፣ ለወጣቶች የሥራ ዕድል እንዲፈጠር እና የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ መከፈል መጀመሩን አድንቀው፣ የፌደራል መንግሥት የጀመራቸውን የልማት እና የሰላም ሥራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
የከባድ መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ‼️ በዛሬው ዕለት ህዳር 4/2019 ዓ.ም ከአዲ ቦክራይ እስከ ቢያራ አዲ አስመሩ በሚባሉ የድንበር አካባቢዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የኤርትራ ሰራዊት በከባድ የጦር መሳሪያዎች የተኩስ ልውውጥ አድርገዋል‼️ በ #ኢትዮጵያና #ኤርትራ ድንበር #ባድመ አካባቢ ግጭቱ መባባሱን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ገለጹ፤ ነዋሪዎች ከጥቃት ለመሸሽ አካባቢውን እየለቀቁ ነው‼️ አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. :-በ #ኢትዮጵያ እና #ኤርትራ ድንበር አካባቢ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ የሚከታተሉ የመረጃ ግምገማዎችን በቅርበት የሚያውቁ የዲፕሎማቲክ ምንጮች፣ በ #ባድመ ዙሪያ ግጭቶች መባባሳቸውን ገልጹ። በኢትዮጵያ በኩል የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እና በኤርትራ በኩል የሚተኮሱ ከባድ መሣሪያዎች ወደ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት ሊያመሩ ይችላሉ የሚል ስጋት የፈጠሩ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም በሌሊት የሚፈጸሙ ከባድ ድብደባዎች ሰላማዊ ዜጎችን ለመፈናቀል እያስገደዱ መሆኑን ተናግረዋል። አንድ የአካባቢው ነዋሪው፣ “ሌሊቶቹ በከፍተኛ ፍንዳታዎች እና በከባድ ድብደባዎች የተሞሉ በመሆናቸው እጅግ አስፈሪ ናቸው። ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን ለማዳን አካባቢውን ለቀው እየወጡ ነው” ያሉ ሲሆን፣ ሱቆችና...
-
ፀሐይ ከጠለቀች በኋላም የፀሐይ ብርሃንን በክፍያ ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ! ፀሐይ ከጠለቀች በኋላም የፀሐይ ብርሃንን በግዢ ማግኘት የሚቻልበትን ጊዜ ያስቡ! «ሪፍሌክት ኦርቢታል» የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ፣ በህዋ ላይ በሚተከሉ ግዙፍ መስተዋቶች አማካኝነት በምሽት በተፈለገ ጊዜ የፀሐይ ብርሃን ማቅረብ የሚያስችል ቴክኖሎጂ እየሠራ ነው። ኩባንያው ግዙፍ መስተዋቶች የተገጠሙላቸውን ሳተላይቶች ወደ ህዋ በመላክ፣ የፀሐይ ብርሃንን በምድር ላይ ወደተመረጡ ቦታዎች የማንጸባረቅ ዕቅድ አለው። ይህ ቴክኖሎጂ ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ኤሌክትሪክ ማመንጨታቸውን እንዲቀጥሉ፣ በአደጋ የተጎዱ አካባቢዎች ብርሃን እንዲያገኙ እና የሌሊት የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማገዝ ይጠቅማል። ኩባንያው ይህን ዕቅድ እውን ለማድረግ «ቪክራም-1» እና «ቪክራም-1U» በተባሉ ሮኬቶች ለሚደረጉ ሁለት የወደፊት በረራዎች ከሕንዱ «ስካይሩት ኤሮስፔስ» ጋር አብሮ ለመሥራት የተስማማ ሲሆን፣ በቅርቡም 73.5 ሚሊዮን ዶላር አዲስ የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት አጠቃላይ ካፒታሉን ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ አድርጓል። ይሁን እንጂ ቴክኖሎጂው ገና በመሠራት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የሳይንስ ባለሙያዎችም በምሽት...
-
👉👉👉በማይታመን ዋጋ ልዩ የኢንቨስትመንት ዕድል በቦሌ ደምበል! ከ1.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቃል በተግባር ሲረጋገጥ እንዲህ ነው፤ የመጀመሪያውን ፕሮጀክታችንን በተሳካ ሁኔታ አስረክበን፣ 👌ይኸው በ90 ቀናት ብቻ 2ኛውን ፕሮጀክት 7ኛ ፎቅ አድርሰናል። ይህ ፈጣንና አስተማማኝ የግንባታ አፈፃፀም ለደንበኞቻችን ያለንን የጽናትና የፋይናንስ ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ሲሆን፣ አሁንም በከተማዋ እምብርት ተመራጭ የዘመናዊ አፓርታማ ባለቤት እንዲሆኑ የተመቻቸ ዕድል አቅርበንልዎታል። ✍ከውጭ ባስመጣናቸው የመጀመሪያ ደረጃ ማቴሪያሎች ሙሉ ለሙሉ ፊኒሺንጉ ተጠናቅቆ የሚረከቡት (Fully Finished) ከባለ 1እስከ 3 መኝታ ቤቶች ምቹ የአከፋፈል አማራጭ እና ታላቁ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ ምንም አይነት ተጨማሪ የማጠናቀቂያ ድካምና ወጪ ሳይኖርብዎት በቀጥታ ቁልፍ ተረክበው የሚገቡበት አሰራር። የእኛ መርህ ግልጽነት ነው፦ ይህ ልዩ የቅናሽ ዕድል ለተወሰኑ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው። ከመወሰንዎ በፊት የግንባታውን ደረጃና ጥራት በአካል መጥተው ይመልከቱ፤ የክፍያ አማራጮቹን በዝርዝር ይረዱ፤ ከዚያ በልበ-ሙሉነት ይወስኑ። ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ እና ለተጨማሪ መረጃ፦ ✈️ Telegram፦ @A...
-
የ14 ዓመታት የቤት ጥበቃ፦ የ2005 ዓ.ም ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጥያቄና የከተማ አስተዳደሩ ምላሽ‼️ የከተማ አስተዳደሩ ምን ይላል? ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተነሱ ስላሉት የቤት ጥያቄዎችና ቅሬታዎች በተመለከተ የከተማ አስተዳደሩ ምንጮች በሰጡት ምላሽ፣ የመኖሪያ ቤትና የኑሮ ውድነት ጥያቄዎች ተገቢ መሆናቸውን ቢገልጽም፣ አሁን በሀገሪቱ ያለውን ሰፊ ሀገራዊ ሁኔታ በግምት ውስጥ ማስገባት እንደሚገባ አመልክቷል። የቤት ችግሩን በተመለከተም አስተዳደሩ ከቀድሞው ሥርዓት የተበላሹ አሠራሮችንና እስከ 99 ቢሊዮን ብር የሚደርስ ግዙፍ የባንክ ዕዳ እንደተረከበ ገልጿል። ከዚህ ዕዳ ውስጥ 67 ቢሊዮን ብር መክፈሉን፣ ቀሪውን 32 ቢሊዮን ብር ደግሞ እየከፈለ መሆኑን ምንጫችን ጠቁሟል። አስተዳደሩ ይህ ዕዳ ለአዳዲስ የቤት ግንባታ ሊውል የሚችል ሀብት እንደነበር በመግለጽ፣ የተረከበውን የፋይናንስ ጫና በመቋቋም የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስረድቷል። እንደ አስተዳደሩ ምንጭ መረጃ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት 496 ሺህ 971 ቤቶች ተገንብተው ለተጠቃሚዎች ተላልፈዋል። በተጨማሪም በአሁኑ ወቅት በግንባታ ላይ ካሉ 50 ሺህ ቤቶች ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑት ወደ መጠናቀቅ ደረጃ መ...
-
“ሕዝቡ ተስፋ እየቆረጠ ነው”፤ የጅማው የተቃውሞ ሰልፍ ያጋለጣቸው አስገዳጅ ምልመላ እና ህዝብን ያማረረ ብዝበዛ በ #ኦሮሚያ ክልል #ጅማ ከተማ ሰኞ እና ማክሰኞ በተካሄዱ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች የተስፋፋውን አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ፣ የዘፈቀደ እስራት፣ በጉቦ መጠየቅ እና መፈናቀልን በመቃወም እየተባባሰ የመጣው የሕዝብ ቁጣ መጋለጡን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ። ነዋሪዎቹ ከባለሥልጣናት ፍትህ ለማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት አስፈሪ ሁኔታ ውስጥ መውደቃቸውን ተናግረዋል። በጅማ ከተማ ቦሬ ሰፈር በይበልጥ ተባብሶ የነበረው ይህ ሰልፍ የተነሳው በወታደራዊ ግዳጅ ላይ እያለ ጉዳት ደርሶበት የነበረ አንድ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መከላከያ ሠራዊት (#ENDF) አባል መገደሉን ተከትሎ ነው። Via :- AS ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
-
📍 አዳዲስ ሳይት በአዲስ አከፋፈል ከቴምር ፕሮፐርቲስ ✅ በ1% (ከ47,000ብር ጀምሮ) ወርሃዊ ክፍያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ ✅ለምሳሌ ዋጋ እና አከፋፈል ☑️ስቱዲዮ 42ካሬ ጠቅላላ ክፍያ =4.7ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ20%=940ሺ ብር በወር 1% ክፍያ =47ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል=3.2ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 7.6 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.5 ሚልዮን በወር 1% ክፍያ =76ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 2 መኝታ 112 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 11.7 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን ብር በወር 1% ክፍያ =112ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል= 8.2 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 2መኝታ 123 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.9 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ብር በወር 1% ክፍያ =123ሺ ብር 🔑100% ለሚከፍል = 9 ሚሊዮን ብር ☑️ ባለ 3 መኝታ 125 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ= 13.1 ሚሊዮን ብር...
-
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን። ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት። ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ እድል። 📐 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,96...
-
አቶ ኢስያስ ኤርትራ አገራቸው መሆኗን በሚያጠራጥር መልኩ ነው የሚተነትኑት :- አቶ ጌታቸው ረዳ‼️ የኢትዮጵያ መንግስት ታንኮች አስመራ ድረስ መግባት የለባቸውም የኤርትራ መንግስት ለመጣል በራሱ በወጠኗቸው ፕሮጀክቶች መውደቅ ምክንያት የኤርትራ መንግስት የሚወድቅበት እድል ዝግ አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል። የኤርትራን ፕሬዝዳንት ከሰማችሁ ኤርትራ አገራቸው መሆኗንም በጣም በሚያጠራጥር መልኩ ነው ብዙ ጊዜ የሚተነትኑት ያሉት ጌታቸው ረዳ ባለፈው ራሽያ ሄደው እኔ ስለ ኤርትራ ጉዳይ ላወራ አልመጣሁም ማለታቸዉን አስታውሰዋል። ስለ አለም አቀፍ የፖለቲካ ሚዛን፣ የኢኮኖሚ ሚዛን መዛባት ላይ መወያየት ፈልጌ ነው የመጣሁት አሉ ያሉት አቶ ጌታቸው አሁን ያን ውክልና ማን እንደሰጣቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ሲሉ ተደምጠዋል:: አቶ ኢስያስ ስለ ኤርትራ በሚመለከት በተደጋጋሚ ሲገልፁ የምትሰሟቸው፣ ኤርፖርት የላትም፣ መንገዱ ድሮ ጣልያን የሰራው አልቋል፣ በደርግ ጊዜም በጃንሆይ ጊዜ የነበሩ ፋብሪካዎችም ወድመዋል ሲሉ በተደጋጋሚ ይደመጣሉ ብለዋል። የራሳቸውን አገር ከአገርነት ወደ ተራ አቧራነት ከቀየሩ በኋላ፣ ግን ያለውን በባንዲራ በሌላ መልኩ የሚያገኙትን ገንዘብ፣ ግን ለአገር ልማት፣ ወይ ለ...
-
✅ ከጊዜው ጋር አብረው ይጓዙ ቤቶን ፣ ስራ ቦታውን እና ኦፊሶን እንደዚህ ውብና ቆንጆ የሚያደርግላችሁን ይህንን ማግኔቲክ ላይት ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ። ስለዚ ይህንንም እቃ ሆነ ማንኛውንም አይነት የመብራት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን ሲፈልጉ Nova lightingን ኮንታክ ያድርጉ 😊 Contact us 👇👇👇 Phone :- +251970712182 Inbox :- @Amin_nova_light Our social media account 👇👇 Tiktok :- https://vt.tiktok.com/ZSpf9GRVG/ Telegram :- https://t.me/Nova_lighting_et Facebook :- https://www.facebook.com/share/r/19udea1v4n/
Questions about Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
How many subscribers does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ have?
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews) has 260,592 subscribers as of November 14, 2026.
How many people see a post on Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ?
A typical post gets about 36,000 views within 24 hours, roughly 14% of its subscribers (the ERR).
What is Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ about?
It is listed in News & Media, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw”
Where does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ rank?
By subscribers it is #39 in News & Media, #5 in 🇪🇹 Ethiopia, #2 among Amharic channels, #216 worldwide.
Does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ post ads?
None of its 21 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 1 minute ago.