Abenezer-InTech
Your daily dose of tech. You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.
- 24 hours
- +13
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 232
- Reposts
- 13
- Comments
- 0
Subscriber growth
Abenezer-InTech has 79,634 subscribers.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 79,634 | +13 | 0 | – |
| 17 Nov | 79,621 | – | 1 | 5,553 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 days
- 10.7K
When it posts
Times in UTC. 17 posts in 90 days.
Recent posts
-
Samsung S27 Ultra Unboxing🫢 real or fake??👍👎
-
Samsung በSamsung Health መተግበሪያ ውስጥ Scan Meal የተሰኘ አዲስ feature ሊያመጣ ነዉ። በዚህ Update ምግብዎን በካሜራ ፎቶ በማንሳት ብቻ Galaxy AI የምግቡን አይነት፣ የያዛቸውን ንጥረ ነገሮች፣ መጠኑን እና ግምታዊ የካሎሪ መጠን በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ያሳያል። Scan Meal በአሁኑ ወቅት በሙከራ ላይ ሲሆን ከOne UI 9.5 ጋር እንደሚመጣ ይጠበቃል። @Abenezerintech
-
GTA 6ን ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ 200 ሰዓታት ሊወስድ ይችላል ተባለ! Insider Gaming ባጋራዉ አዲስ መረጃ መሠረት፣ የRockstar አዲሱ Game GTA 6 ለመጨረስ 200 ሰአታት ሊወስድ እንደሚችል ተናግሯል። •ዋናውን የጨዋታ ታሪክ ለመጨረስ ወደ 50 ሰዓታት ይወስዳል ተብሏል። •ሁሉንም የጨዋታውን ሽልማቶችና Achievements ለማግኘት ግን ወደ 200 ሰዓታት ሊያስፈልግ ይችላል። •በጨዋታው ውስጥ ወደ 100 የሚጠጉ ሚሽኖች በ5 የተለያዩ ምዕራፎች ይኖራሉ ተብሏል። GTA 6 ሊለቀቅ 4ቀን ብቻ ይቀረዋል። @Abenezerintech | Insider Gaming
-
Huawei የደም ስኳርን ያለማቋረጥ የሚከታተል ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ! Huawei Sense G1 የተሰኘ አዲስ Continuous Glucose Monitor (CGM) አስተዋውቋል። መሳሪያው የደም ስኳር መጠንን በቋሚነት የሚከታተል ሲሆን መረጃውንም በHuawei ስልኮችና Smartwatch ላይ ማየት ያስችላል። • የደም ስኳር መጠንን በቀጣይነት ይከታተላል። • የስኳር መጠን ከመጠን በላይ ሲጨምር ወይም ሲቀንስ ማሳወቂያ ይልካል። • የተመዘገበውን መረጃ በስልክና በSmartwatch ላይ ማየት ያስችላል። የሚጠቀመው ቴክኖሎጂ ምንድነው? መሳሪያው በቀጥታ ደም ውስጥ ሳይሆን ከሴሎች መካከል ባለው ፈሳሽ (Interstitial Fluid) ውስጥ የስኳር መጠንን ይለካል። ለዚህም በቆዳ ስር የሚገባ ለስላሳ ትንሽ መርፌ ይጠቀማል። Huawei Sense G1 በቻይና ከፍተኛውን Class III የሕክምና መሳሪያ ፈቃድ አግኝቷል። @Abenezerintech |Huawei Central
-
እነዚህን አገልግሎቶች እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ። ✨Telegram Premium ✨Telegram Star ✨TikTok Video Boost ማግኘት ከፈለጋችሁ Contact me➡️ @Abenezer_business @AbenezerIntech | መልካም የዕረፍት ቀን።
-
👓 Samsung አዲስ ስማርት መነጽር አስተዋወቀ። Samsung ከGoogle፣ Gentle Monster እና Warby Parker ጋር በመተባበር AI ቴክኖሎጂ የተካተተባቸውን Smart መነፅሮችን አስተዋዉቋል። መነጽሮቹ እንደ መደበኛ መነጽር ቢመስሉም በርካታ ዘመናዊ ባህሪያት አሏቸው ተብሏል። ከነዚህም ዉስጥ:- •12MP Camera ፎቶ ማንሳትና ቪዲዮ መቅረጽ። •Gemini ስለሚያዩት ነገር መጠየቅና መልስ ማግኘት። •ትርጉም ከ70 በላይ ቋንቋዎችን መተርጎም። •Google Maps የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት። •ሙዚቃ ማዳመጥና የስልክ ጥሪ ማድረግ። •እስከ 9 ሰዓት የሚደርስ የባትሪ ዕድሜ። በድምፅ ትዕዛዝ ከGemini ጋር መገናኘት ስለሚቻል ስልክዎን ሁልጊዜ ከኪስዎ ማውጣት አያስፈልግም። ⏰ዲሴምበር 10፣ 2026 በአሜሪካና ደቡብ ኮሪያ ለገበያ ይቀርባል ተብሏል። @AbenezerIntech | Samsung US
-
11.5K views 387 Reactions 12 Reposts
-
WhatsApp ለText message View Once feature ሊያመጣ ነው! WhatsApp ላይ መልዕክት ተቀባዩ አንድ ጊዜ ብቻ አንብቦ እንዲጠፋ የሚያስችል የጽሑፍ መልዕክት ለአንዳንድ የAndroid Beta ተጠቃሚዎች መልቀቅ ጀምሯል። እንዴት ይሰራል? መልዕክት ከጻፉ በኋላ የSend ምልክቱን ተጭነው በመያዝ View Once የሚለውን ይመርጣሉ። ተቀባዩ መልዕክቱን ለማንበብ አንድ ጊዜ መክፈት ይኖርበታል። ከዘጋው በኋላ መልዕክቱ ከሁለቱም በኩል ይጠፋል። Copy ማድረግ፣ Forward ማድረግ እና Screenshot ማንሳት አይቻልም። ይህ feature ከዚህ ቀደም ለፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና Voice Messages ብቻ ይሰራ ነበር። @AbenezerIntech
-
Samsung Gallery ከGoogle Photos ጋር የሚያገናኝ አዲስ አገልግሎት አስተዋወቀ! Samsung በSamsung Gallery ውስጥ ያሉ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ከGoogle Cloud ጋር Sync በማድረግ በOnline እንዲቀመጡ የሚያስችል አዲስ አገልግሎት በይፋ አስተዋውቋል በዚህም:- በስልካችሁ Samsung Gallery ውስጥ ያሉ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች ወደ Google Account እንዲቀመጡ ማድረግ ትችላላችሁ። በሌላ ተመሳሳይ Samsung ስልክ ወይም ታብሌት ላይ በተመሳሳይ Account በመግባት ፎቶዎቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ። ይህ አገልግሎት በOne UI 9 ላይ ለሚሰሩ የተመረጡ Samsung ስልኮች እየደረሰ ሲሆን በደረጃ ወደ ሌሎች ስልኮችም ይደርሳል። 🖱️ይሄ Update እንደደረሰኝ ተጨማሪ መረጃ አደርሳችኋለዉ። @AbenezerIntech
-
TVያቹ ላይ ፊልም ለማየት አሪፍ Application ልጠቁማቹ PlayTorrio ይባላል በጣም ፈጣን እና ብዙ የሰርቨር አማራጭ አለዉ። ከSoftware ቻናላችን ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ። ➡️ Download
-
Samsung የሚሰፋ ስክሪን ያለው ስልክ እየሰራ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። Samsung ከተለመዱት የሚታጠፉ ስልኮች በተለየ መልኩ ስክሪኑ ወደ ላይ በመንሸራተት የሚሰፋ አዲስ ስልክ እየሰራ መሆኑ ተዘግቧል። በተለቀቀው መረጃ መሰረት ስልኩ በመደበኛ ሁኔታ 16:9 የስክሪን ሬሾ ሲኖረው፣ ሲሰፋ ወደ 21:9 ሊቀየር ይችላል ይህም ተጠቃሚዎች በፈለጉት ጊዜ ትልቅ ስክሪን እንዲጠቀሙ ያስችላል። ነገር ግን እስክሪኑ እንዲሰፋ የሚያደርገው ሜካኒዝም ብዙ ቦታ ስለሚይዝ የባትሪ አቅም አሁንም ከዋና ተግዳሮቶቹ ዉስጥ አንዱ እንደሚሆን ይጠበቃል። እንዴት አያችሁት? 👍👎 @AbenezerIntech | 3/3/2019 ዓ.ም
-
Samsung Call ላይ ስንገባ ከዚህ በፊት ከላይ የምናገኘውን Search 🔍 ማድረጊያ በOne UI 9.5 ላይ እንደምታዩት ከታች አድርጎታል።
-
Claude AI video Edit ማድረግ ላይ ሌላ Level ላይ እየደረሰ ነው። ቪዲዮ ኤዲተሮች ምን ትላላችሁ? @Abenezerintech
-
በኢትዮጵያ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ላይ የግብር ግዴታ ተጣለ! በአዲሱ የፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 597/2019 መሠረት፣ በአንድ የግብር ዓመት ከ50,000 ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር የመክፈል ግዴታ ይኖርባቸዋል። ደንቡ የዲጂታል መድረኮችን እና የማስታወቂያ ኩባንያዎችን የፈጣሪዎችን ገቢ ለግብር ባለሥልጣኑ እንዲያሳውቁ ያስገድዳል። እንዲሁም ፈጣሪዎች TIN መያዝ፣ ገቢያቸውን ማሳወቅና ግብር መክፈል ይኖርባቸዋል። ክፍያው ከውጭ ሀገር ቢፈፀምም በኢትዮጵያ ነዋሪ ለሆኑ ፈጣሪዎች የግብር ግዴታው ይመለከታል። @AbenezerIntech | 3/2/2019 ዓ.ም
-
Samsung ለትናንሽ ነገሮች በደምብ ትኩረት እየሰጠ ይመስላል። ከላይ የምታዩት One UI 9.5 ላይ Bixbyን ስትጠሩ የሚያመጣው አዲስ animation ነዉ።🔥 @AbenezerIntech | 3/2/2019 ዓ.ም
-
13.4K views 383 Reactions
-
Samsung Gallery ከGoogle Photos ጋር የሚያገናኝ አዲስ አገልግሎት አስተዋወቀ! Samsung በSamsung Gallery ውስጥ ያሉ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ከGoogle Cloud ጋር Sync በማድረግ በOnline እንዲቀመጡ የሚያስችል አዲስ አገልግሎት በይፋ አስተዋውቋል በዚህም:- በስልካችሁ Samsung Gallery ውስጥ ያሉ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች ወደ Google Account እንዲቀመጡ ማድረግ ትችላላችሁ። በሌላ ተመሳሳይ Samsung ስልክ ወይም ታብሌት ላይ በተመሳሳይ Account በመግባት ፎቶዎቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ። ይህ አገልግሎት በOne UI 9 ላይ ለሚሰሩ የተመረጡ Samsung ስልኮች እየደረሰ ሲሆን በደረጃ ወደ ሌሎች ስልኮችም ይደርሳል። 🖱️ይሄ Update እንደደረሰኝ ተጨማሪ መረጃ አደርሳችኋለዉ። @AbenezerIntech
-
WhatsApp ለText message View Once feature ሊያመጣ ነው! WhatsApp ላይ መልዕክት ተቀባዩ አንድ ጊዜ ብቻ አንብቦ እንዲጠፋ የሚያስችል የጽሑፍ መልዕክት ለአንዳንድ የAndroid Beta ተጠቃሚዎች መልቀቅ ጀምሯል። እንዴት ይሰራል? መልዕክት ከጻፉ በኋላ የSend ምልክቱን ተጭነው በመያዝ View Once የሚለውን ይመርጣሉ። ተቀባዩ መልዕክቱን ለማንበብ አንድ ጊዜ መክፈት ይኖርበታል። ከዘጋው በኋላ መልዕክቱ ከሁለቱም በኩል ይጠፋል። Copy ማድረግ፣ Forward ማድረግ እና Screenshot ማንሳት አይቻልም። ይህ feature ከዚህ ቀደም ለፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና Voice Messages ብቻ ይሰራ ነበር። @AbenezerIntech
-
Whatsapp ትጠቀማላቹ? እጠቀማለሁ 👍 አልጠቀምም 👎
-
👓 Samsung አዲስ ስማርት መነጽር አስተዋወቀ። Samsung ከGoogle፣ Gentle Monster እና Warby Parker ጋር በመተባበር AI ቴክኖሎጂ የተካተተባቸውን Smart መነፅሮችን አስተዋዉቋል። መነጽሮቹ እንደ መደበኛ መነጽር ቢመስሉም በርካታ ዘመናዊ ባህሪያት አሏቸው ተብሏል። ከነዚህም ዉስጥ:- •12MP Camera ፎቶ ማንሳትና ቪዲዮ መቅረጽ። •Gemini ስለሚያዩት ነገር መጠየቅና መልስ ማግኘት። •ትርጉም ከ70 በላይ ቋንቋዎችን መተርጎም። •Google Maps የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት። •ሙዚቃ ማዳመጥና የስልክ ጥሪ ማድረግ። •እስከ 9 ሰዓት የሚደርስ የባትሪ ዕድሜ። በድምፅ ትዕዛዝ ከGemini ጋር መገናኘት ስለሚቻል ስልክዎን ሁልጊዜ ከኪስዎ ማውጣት አያስፈልግም። ⏰ዲሴምበር 10፣ 2026 በአሜሪካና ደቡብ ኮሪያ ለገበያ ይቀርባል ተብሏል። @AbenezerIntech | Samsung US
Questions about Abenezer-InTech
How many subscribers does Abenezer-InTech have?
Abenezer-InTech (@AbenezerInTech) has 79,634 subscribers as of November 18, 2026.
What is Abenezer-InTech about?
It is listed in Technology, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Your daily dose of tech. You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.”
Where does Abenezer-InTech rank?
By subscribers it is #43 in Technology, #45 in 🇪🇹 Ethiopia, #30 among Tigrinya channels, #2,478 worldwide.
Does Abenezer-InTech post ads?
None of its 17 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.