Ethio ቴክ'ˢ
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
- 24 hours
- −185
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 22
- Reposts
- 7
- Comments
- 5
Subscriber growth
Ethio ቴክ'ˢ has 199,263 subscribers. A typical post is seen by about 1,303 people within a day, an engagement rate of 0.7%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 25 Nov | 199,263 | −46 | 2 | 318 |
| 24 Nov | 199,309 | −179 | 3 | 1,283 |
| 23 Nov | 199,488 | −184 | 7 | 1,535 |
| 22 Nov | 199,672 | – | 5 | 1,706 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 12 h
- 878
- 24 h
- 1,303
- 48 h
- 1,629
- 3 days
- 1,986
- 7 days
- 3,127
When it posts
Times in UTC. 36 posts in 90 days.
Recent posts
-
✨ አዲስ ጨረታ ተጀምሯል! 📱 Samsung Galaxy A16 5G ዘመናዊ ስማርት ስልክ በሳንቲሞች ብቻ የራስዎ የማድረግ ዕድልዎ ደርሷል! ✨ 🏆 ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያልተደገመ ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበ ተሳታፊ ያሸንፋል። ጨረታውን ይክፈቱና አሁኑኑ ይሳተፉ! አሁኑኑ ቦታችንን ይክፈቱ፣ ተጫርተው ያሸንፉ! 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!
90 views Photo -
- እንዳልኩት ሳምንት ያክል መጠበቅ አለበን ከዛሬ ቀን ጀምሮ ነው ስራ የሚጀምሩት... - ቅድም Test እያደረጉ Black screen እና የተወሰነ ድምጽ አግኝተዋል ከ GTA 6 Le*k File እና ተስፋ ያለው ይመስላል! - ከአሁን በኋላ Fake sites መብዛታቸው አይቀርም Link አገኘን ብላችሁ የቱንም እንዳትነኩ አዲስ ነገር ካለ በመሃል አሳውቃቹሃልሁ✌️ - STAY SAFE! …
-
🤯💻 ኮምፒውተራችሁን እጅግ ፈጣን ማድረግ ይፈልጋሉ? 🔥 7 ጠቃሚ የWindows ሚስጥሮች! ኮምፒውተራችሁ ቀስ ብሎ እየሰራ ነው? ወይስ በየጊዜው ፍጥነቱ እየቀነሰ ነው? እነዚህን 7 ቀላል የWindows ምክሮች ይሞክሩ! 👇 1️⃣ Startup Apps ያስተካክሉ 🚀 ኮምፒውተራችሁ ሲነሳ በራሱ ጊዜ የሚከፈቱ አላስፈላጊ Apps ይዝጉ። Shortcut: Ctrl + Shift + Esc → Startup Apps Disable ያድርጉ። 2️⃣ Temporary Files ያጽዱ 🧹 Windows የሚያከማቻቸውን ጊዜያዊ ፋይሎች በማጽዳት የStorage ቦታ ያስለቅቁ። Settings → System → Storage → Temporary Files 3️⃣ Background Apps ይቆጣጠሩ ⚙️ አላስፈላጊ የBackground Activity ያላቸውን Apps ይቆጣጠሩ። 4️⃣ የDisk Space ቦታ ያስለቅቁ 💾 Drive C በጣም ሲሞላ የኮምፒውተራችሁን ፍጥነት ሊጎዳ ይችላል። አላስፈላጊ ፋይሎችን ያጽዱ። 5️⃣ Windows #Update ያድርጉ 🔄 Windows Update ምድረግ የደህንነት ጥበቃንና የስርዓት መሻሻሎችን ያመጣሉ፤ በተጨማሪም በቫይረስ የሚመጣን የፍጥነት መቀነስ ያስተካክላል። 6️⃣ የኮምፒውተራ...
1,030 views 10 Reactions -
- እንዳልኩት ሳምንት ያክል መጠበቅ አለበን ከዛሬ ቀን ጀምሮ ነው ስራ የሚጀምሩት... - ቅድም Test እያደረጉ Black screen እና የተወሰነ ድምጽ አግኝተዋል ከ GTA 6 Le*k File እና ተስፋ ያለው ይመስላል! - ከአሁን በኋላ Fake sites መብዛታቸው አይቀርም Link አገኘን ብላችሁ የቱንም እንዳትነኩ አዲስ ነገር ካለ በመሃል አሳውቃቹሃልሁ✌️ - STAY SAFE! …
-
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨💻 አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍 #UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
Its happening !!! Cra**er'ኦች ጀምረውታል 🔥 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
😇እራሱን ፓርክ ለማድረግ 868 ጊዜ ሙከራ ያደረገው #Driverless መኪና 🚗 የምትመለከቱት ሹፌር አልባ መኪና እራሱን በተደጋጋሚ ፓርክ ለማድረግ በመሞከሩ ጠባቂዎችን እንዲሁም ባለቤቶቹን ግራ ሲያጋባ አድሯል። የካሜራ ቅጂው እንደሚያሳየው መኪናው በገጠመው የሶፍትዌር ብልሽት ምክንያት እራሱን ፓርክ ለማድረግ 868 ጊዜ ሙከራ ሲያደርግ ታይቷል። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
Rockstar ዛሬ እንቅልፍ የሚተኛ አይመስለኝም 😭 CyberLeek የተባለው ታዋቂ ሊከር (Leaker) ከሰሞኑ 209 GB የሚመዝነውን የ GTA 6 (Xbox Build) ሙሉ ፋይሎች በ Torrent ለቆት የነበረ ሲሆን፣ ጨዋታውን ለመጫወት ብቸኛው የቀረውና ወሳኙ .exe ፋይል ብቻ ነው! እውነት ዛሬ ከለቀቀው እና Modders ተረባርበው ለ PC ካስተካከሉት፣ Rockstar የ PC Version ቀድሞ…
-
እኔምለው ባንክ ግን ህጋዊ ዝርፊያ ነው እንዴ የጀመረው? እንዴት 4000 ብር ትራንስፈር ለማድረግ 78.40 ይቆርጣል🤦♂ 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
⭐️ ጨረታው ተጀምሯል! — በ1 ሳምንት ውስጥ ይዘጋል! መብራት ሲጠፋም ሆነ በጉዞ ላይ ስልክዎ ቻርጅ እንዳይጨርስብዎ ፍቱን መፍትሄ የሆነው ኦሪጅናል Anker Zolo Power Bank አሁን በ GobezBid ላይ ለጨረታ ቀርቧል! ⚡️ 💎 Anker Zolo Power Bank (10,000 mAh) 🔹 10,000 mAh Capacity — ስልክዎን ደጋግሞ የሚሞላ አስተማማኝ አቅም 🔹 Built-in USB-C Cable — ተጨማሪ ገመድ መያዝ የማያስፈልገው ዘመናዊ ዲዛይን 🔹 Fast Charging — ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቻርጅ 🏆 ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያልተደገመ ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበ ተሳታፊ አሸናፊ ይሆናል! ⏰ ጨረታው በ 1 ሳምንት ውስጥ ስለሚዘጋ ሳይረፍድብዎ አሁኑኑ ይሳተፉ! 👇 አሁኑኑ ቦታችንን ይክፈቱ፣ ተጫርተው ያሸንፉ! 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!⭐️
-
ባይናንስ ወደ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ነው ሀክ የተደረገ Binance በ Twitter ገፃቸው እንደተናገሩት.. የባይናንስ🙂 የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ እንደሚያሳየው የተፈጠረው security ችግር የአንድ የሲስተም ባለሙያ (DevOps engineer) ላፕቶፕ በመጠለፉ (hack በመደረጉ) የተከሰተ ሊሆን ይችላል። ይህም hacker ወደ ሲስተሙ በመግባት ያልተፈቀዱ የገንዘብ ማውጣት (withdrawal) ትዕዛዞችን…
-
#ET_AI 📌 የቋንቋ አስተርጓሚ እና የሰዋሰው አራሚ (Language Translator & Grammar Editor) ✅ከታች የምንለቀው #Prompt ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ ትክክለኛ፣ ተፈጥሯዊ እና የትርጉም ትክክለኛነቱን የጠበቀ ትርጉም ያቀርባል። የሰዋሰው፣ የፊደል አጻጻፍ እና የሥርዓተ-ነጥብ ስህተቶችንም ያርማል። ✅የፈለጋችሁትን ጽሁፍ Upload ወይም Paste በማድረግ ወደ ተፈለገው ቋንቋ እንዲተረጎም፣ የሰዋሰው ስህተቶች እንዲስተካከሉ እና የጽሑፉ ትርጉምና የጸሐፊው የአጻጻፍ ዘይቤ ሳይቀየር እንዲሻሻል ያደርጋል። #Prompt 👇 Act as a professional translator, linguist, grammar editor, and multilingual communication specialist. Translate, proofread, and improve the text provided below while preserving its original meaning, tone, and intended message. Original Text: [Paste your text here] Source Language: [Insert source language or Auto-detect] Target Language: [Inse...
3,850 views 22 Reactions -
የዛሬ ውሎዬ ይሄን ይመስላል🥹 ☕️ 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
⚠️የ Windows 11 ተጠቃሚዎች ሆናችሁ #Peachtree የምትሰሩ ካላችሁ የመጨረሻውን Windows Update: (2026-11 Security Update (KB5132061) Update እንዳታደርጉ🙏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
3,530 views 16 Reactions -
🚨CBE Fayda Connect 📌የ CBE Account (ATM Card, Mobile Banking....) Restrict የሆነባቹ አካውንታቹ ከ ፋይዳ ጋር link ስላልተደረገ ስለሆነ በቀላሉ በስልካቹ ማገናኘት ትችላላቹ። ከዚ በፊትም ሊንክ ተደርጎ የነበረ አካውንት አሁንም በድጋሜ ሊንክ መደረግ ሊኖርበት ስለሚችል ደግማቹ ቼክ አድርጉ አካውንታቹ ማንቀሳቀስ እስኪታገድ ድረስ አጠብቁ። 📌 cbefayda.cbe.com.et/ በመግባት አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ ከ ፋይዳ ጋር የተገናኘ ከሆነ ምስሉ ላይ በምታዩት መልኩ You have already been Fayda Verified የሚል ያመጣላቿል። ነገር ግን አካውንታቹ ከ ፋይዳ ጋር መገናኘት የሚያስፈልግ ከሆነ አካውንቱ ወደተከፈተበት ስልክ OTP Code ይልካል እሱን ካስገባቹ በኋላ ወደ ፋይዳ ኮኔክት ማድረግያ ሳይት ረዳይሬክት ያደርጋቿል። 📌ከ ፋይዳ ላይ FAN Number የሚለውን ነው የምታስገቡለት በድጋሜ ፋይዳ ወደተመዘገባቹበት ስልክ OTP Code ይላክና ካስገባቹለት በኋላ የ እናንተ Information እንደሆነ ቼክ አድርጋቹ ማገናኘት ነው የሚከብድ ነገር የለውም። 🖍Note System overload ስላለ አንድ አንዴ OTP Code ልኮ...
-
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ☀️ 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
ከቲክቶክ መንደር😂 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
🚨CBE Fayda Connect 📌የ CBE Account (ATM Card, Mobile Banking....) Restrict የሆነባቹ አካውንታቹ ከ ፋይዳ ጋር link ስላልተደረገ ስለሆነ በቀላሉ በስልካቹ ማገናኘት ትችላላቹ። ከዚ በፊትም ሊንክ ተደርጎ የነበረ አካውንት አሁንም በድጋሜ ሊንክ መደረግ ሊኖርበት ስለሚችል ደግማቹ ቼክ አድርጉ አካውንታቹ ማንቀሳቀስ እስኪታገድ ድረስ አጠብቁ። 📌 cbefayda.cbe.com.et/…
-
GTA 6🔥 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
-
🤔ሰሞኑን ስለ AI ብዙ ካወራን አይቀር የሆነ የማስበው ጥያቄ አለ ሁሌም። አንድ አስተማሪ ፈተና ወይም Assignment ከ አንድ AI Agent ቢወስድ ለምሳሌ ChatGPT ተጠቅሞ እንበል እና ይሄ ፈተና ወይም Assignment የተሰጣቸው ተማሪዎችም ChatGPT ተጠቅመው ቢሰሩት፣ ChatGPT ለ አስተማሪው የሰጠውን መልስ ምንም ሳይቀንስ ሳይጨምር ለተማሪውን የሚሰጥበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል? ካለስ በምን ፍጥነት ሊሰጠው ይችላል። ያው አዲስ Query ስለማይሆንበት ቀጥታ Server ላይ ከተቀመጠ Data መልሱን ቢወስድ ብላቹ አስቡት ምን ታስባላቹ? 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Questions about Ethio ቴክ'ˢ
How many subscribers does Ethio ቴክ'ˢ have?
Ethio ቴክ'ˢ (@ethio_techs) has 199,263 subscribers as of November 25, 2026.
How many people see a post on Ethio ቴክ'ˢ?
A typical post gets about 1,300 views within 24 hours, roughly 1% of its subscribers (the ERR).
What is Ethio ቴክ'ˢ about?
It is listed in Technology, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Fa...”
Where does Ethio ቴክ'ˢ rank?
By subscribers it is #43 in Technology, #30 in 🇪🇹 Ethiopia, #19 among Tigrinya channels, #1,273 worldwide.
Does Ethio ቴክ'ˢ post ads?
None of its 36 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Ethio ቴክ'ˢ post?
Most often on Wednesday, around 16:00 UTC. It publishes about 3 posts a day.
Statistics updated 2 hours ago.