ETHIO ARSENAL
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
- 24 hours
- −278
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 291
- Reposts
- 1
- Comments
- 6
Subscriber growth
ETHIO ARSENAL has 420,559 subscribers. A typical post is seen by about 23,384 people within a day, an engagement rate of 5.6%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 420,559 | −215 | 50 | 14.8K |
| 17 Nov | 420,774 | – | 100 | 19.1K |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 9,243
- 3 h
- 14.3K
- 6 h
- 12.8K
- 12 h
- 19.4K
- 24 h
- 23.4K
When it posts
Times in UTC. 168 posts in 90 days.
Recent posts
-
ልዩነቶች እየጠበቡ ነው...መፍዘዝ አያስፈልግም ከታች ባስቀመጥንላቹ ሊንክ በ 'Best Sport informative' content የእኛው የሆነውን Ghost Fantazma ን ምረጡ 👇 Let's Go Guys 👇🔥 https://creativeawards.et/nominees/ghost-fantazma-fantazma7
-
"አርሰናል አሁን ላይ እንግሊዝ ላይ ያሉ ቡድኖች ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ ሚለኩበት ቡድን ነው::" ፋቢያን ሻር "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
-
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Join Chats ያድርጉ 🟣 አርሰናል ስንት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሳክቷል ❓
6,070 views 7 Reactions -
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
-
Anfield 🤓🔥 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
-
አሌሲያ ሩሶ እና ማሪዮና ካልዴንቴ በ2026 የግሎብ ሶከር ሽልማት በምርጥ የሴቶች ተጫዋች ዘርፍ ዕጩ ሆነዋል! 👏 እንዲሁም የአርሰናል ሴቶች ቡድን በምርጥ የሴቶች ክለብ ዘርፍ ዕጩ ሆኗል! 🏆 SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
2️⃣5️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🔠🔠🅱️ እያንዳንዱ ተከታታይ ድል ከቀዳሚው የበለጠ ዋጋ አለው፤ በዚህ ሳምንትም 25 ተጫዋቾች ሽልማት ያገኛሉ። 🏆 1ኛ — 55,000 ብር 🥈 2ኛ — 35,000 ብር 🥉 3ኛ — 25,000 ብር 4ኛ — 20,000 ብር 5ኛ — 15,000 ብር 6ኛ–10ኛ — እያንዳንዳቸው 9,000 ብር 11ኛ–15ኛ — እያንዳንዳቸው 5,000 ብር 16ኛ–25ኛ — እያንዳንዳቸው 3,000 ብር 🎰 ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጉ 16 ጨዋታዎች — MultiHot5, Sizzling Blaze, Burning Chilli, Safari Simba, Hot Keno እና ሙሉው የMulti Hot ቤተሰብ። 💵 የገንዘብ ሽልማቶች። ተጨማሪ ውርርድ (wagering) አያስፈልግም። ወዲያውኑ ማውጣት ይቻላል። ለመሳተፍ፡ በሳምንቱ ውስጥ 100 ጊዜ ማሽከርከር (spins) እና 1,000 ብር ውርርድ ማድረግ ያስፈልጋል። ዝቅተኛው ውርርድ በአንድ ዙር 10 ብር ነው። 👉 አሁኑኑ join ይበሉ ይሳተፉ: 👉 ethiosport.com/ws 📣ቀጣይ ፕሮሞሽኖችን ለማወቅ የእኛን Telegram ቻናል ይቀላቀሉ: https:/...
-
በአርሰን ዌንገር የቀረበው አዲሱ የኦፍሳይድ ህግ በካናዳ እግርኳስ ከተሞከረ በኋላ ውጤቱ ቡድኖች አፈግፍገው እንዲጫወቱ ከማድረግ የዘለለ ለውጥ ስላላመጣ ሀሳቡ ውድቅ ሊሆን ነው። በካናዳ የነበረው የኦፍሳይድ ሙከራ ራሳቸው አርሰን ዌርገርን እንኳን ማሳመን አልቻለም ። [Martyn Ziegler / The Times] SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
አርሰናል አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም መሀል ላይ ሌላ ተጨዋች ለመሸጥ ፈቃደኛ ናቸው:: - Sky Sport "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
-
አርሰናል የአንቶኒዮ ኑሳ ዝውውር ላይ ገፍተው የመሄድ ትልቅ ፍላጎት አላቸው ነገርግን አርሰናል ሌሎችንም ተጨዋቾች እየተከታተሉ ነው:: - Sky Sport "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
-
Whoscored መረጃ መሰብሰብ ከጀመሩበት 2009/10 አንስቶ በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተጨዋቾች ! ቡካዮ ሳካ አምስተኛ ላይ ተቀምጧል ! 🐐⭐ SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
#MATCH_DAY 🌍 የ2027 ወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 4ኛ ጨዋታ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ ሞዛምቢክ 🇲🇿 ⏰ የጨዋታ ሰዓት ፦ ቀን 10:00 ሰዓት 🏟️ ስታድየም ፦ ባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም 📺 የቀጥታ ስርጭት ፦ ሀገሬ ቴሌቭዥን ከ2021 በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ ለሚያልመው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ የጨዋታ ቀን ! መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 🇪🇹❤ SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
ኦዴጋርድ 🤝 ሀላንድ SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ቀሪ 8 ሀገራት ተለይተው ታውቀዋል ፦ 🇪🇸 ስፔን 🇫🇷 ፈረንሳይ 🏴 እንግሊዝ 🇩🇪 ጀርመን 🇳🇱 ኔዘርላንድስ 🇳🇴 ኖርዌይ 🇧🇪 ቤልጅየም 🇵🇹 ፖርቹጋል የሩብ ፍፃሜ እጣ ድልድል አርብ ከቀኑ 8 ሰዓት ይወጣል ! Nations League has become entertaining 🔥 SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
ማርቲን ኦዴጋርድ እንደ አምበል የኖርዌይን ታዋቂ መርከብ ቀዘፋ (Viking Row) ደስታ አገላለጽ መርቷል ! 🚣🇳🇴 SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
ማርቲን ኦዴጋርድ VS ዴንማርክ (90') 1 ጎል 1 አሲስት 107 ኳስ ንክኪ 89% የተሳካ ኳስ ቅብብል 2 የግብ ዕድል ፈጠረ (1 Big chance) 8 ኳስ ወደ መጨረሻው ማጥቃት አቀበለ 5 በተጋጣሚ ቦክስ ኳስ ንክኪ 2/2 የተሳካ ድሪብል 5/6 የተሳካ ረጅም ኳስ 7 ኳስ አስጣለ ፔናሊቲ አስገኘ 8.9 ሬቲንግ (Fotmob) SHARE @ETHIO_ARSENAL
-
ሀላንድ ሊመታ ነው
23.4K views 86 Reactions -
አስቆጠረረረረረረረረረረረረረረ
23.3K views 108 Reactions 2 Comments -
ለማለፍ ማስቆጠር አለባቸው
23.1K views 125 Reactions 1 Comments -
→ አርብ እለት ማክስ ዶውማን በእንግሊዝ ከ21 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውስጥ መጫወት የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች ሆነ። → ሰኞ እለት ማክስ ዶውማን በእንግሊዝ ከ21 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ታሪክ በእድሜ ትንሹ ጎል አስቆጣሪ ሆነ። "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Questions about ETHIO ARSENAL
How many subscribers does ETHIO ARSENAL have?
ETHIO ARSENAL (@ETHIO_ARSENAL) has 420,559 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on ETHIO ARSENAL?
A typical post gets about 23,000 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).
What is ETHIO ARSENAL about?
It is listed in Sports & Fitness, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL”
Where does ETHIO ARSENAL rank?
By subscribers it is #6 in Sports & Fitness, #4 in 🇪🇹 Ethiopia, #1 among Tigrinya channels, #447 worldwide.
Does ETHIO ARSENAL post ads?
None of its 168 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.