Skip to content
TelegramInformer

ዜና አርሰናል

@ZENA_ARSENAL Sports & Fitness Tigrinya

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo

Open in Telegram
Subscribers
323,461
24 hours
−212
7 days
–
30 days
–
Average post reach
15.5K
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
4.8%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
61.1
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
1.47%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
207
Reposts
1
Comments
5
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 149 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

ዜና አርሰናል has 323,461 subscribers. A typical post is seen by about 15,541 people within a day, an engagement rate of 4.8%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 323,461 −166 45 12.4K
17 Nov 323,627 – 85 14.1K

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
7,029
3 h
12K
6 h
11.3K
12 h
14.1K
24 h
15.5K

When it posts

Times in UTC. 149 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ክለባችን ካደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 4 የፔናሊቲ ውሳኔዎች በስህተት ታልፈዋል። ከነዚህ ከአራቱ ውሳኔዎች ውስጥ ሁለቱ አርሰናል የፍፁም ቅጣት ምት ማግኘት ኖሮበት የተከለከልንበት ሲሆን አንዱ ትክክል ባልሆነ መልኩ በክለባችን ላይ የተሰጠ ፔናሊቲ እንዲሁም ሌላኛው ደግሞ ተጋጣሚያችን ማግኘት ኖሮበት ሳይሆነ የቀረ ነው። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    5,320 views 114 Reactions Photo
  2. Open post

    አምና የዋንጫ ጉዞአችን የጀመረበት ጨዋታ።🔥💯 ኒውካስትል 1-2 አርሰናል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    6,740 views 291 Reactions Photo
  3. Open post

    ሪያል ማድሪድ የመግዛት አማራጭ ባላካተተ የውሰት ውል ወይም ዳግም የመግዛት መብትን ባካተተ ሽያጭ ብቻ ኤንድሪክን ለመልቀቅ በመፈለጋቸው አርሰናሎች ተጫዋቹን በጥር ወር ለማስፈረም ከያዙት እቅድ እንዲያፈገፍጉ እንዳደረጋቸው አንዳንድ ምንጮች አሳውቀዋል። አርሰናል ከእነርሱ ጋር የመቆየት እድል የሌለውን ተጫዋች ለማስፈረም ፍላጎት ስለሌላቸው በሌሎች አማራጮች ላይ ትኩረት አድርገው መስራትን መርጠዋል።❌🇧🇷 [Graeme Bailey] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    9,080 views 133 Reactions Photo
  4. Open post

    በተቃራኒ ከገጠምካቸው ተጫዋቾች ከባዱ? ጃክ ሂንሺልዉድ🎙 ዴክላን ራይስ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    9,930 views 237 Reactions Photo
  5. Open post

    ከማርቲን ዙቢሜንዲ በኩል ከአርሰናል ጋር መለያየቱ ሙሉ በሙሉ ከአማራጭ ያላስወጡት ሲሆን በውሰት ለመልቀቅ ግን ፈቃደኛ አይደሉም።❌ እሱን ማስፈረም የሚፈልግ የትኛውም ክለብ ከ70 ሚሊየን ዩሮ በላይ መክፈል ይጠበቅበታል። [Picón] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    10.2K views 168 Reactions Photo
  6. Open post

    ኑሳን ለማስፈረም የሚደረገው እንቅስቃሴ አርሰናል ገፍተው ለመሄድ እያጤኑበት እንደሆነ ምንጮች ተናገዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ አይናቸውን የጣሉበት ብቸኛው ኢላማ አይደለም።🇳🇴⭐️ [Sky Sports News] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    11K views 191 Reactions Photo
  7. Open post

    ኑሳን ለማስፈረም የሚደረገው እንቅስቃሴ አርሰናል ገፍተው ለመሄድ እያጤኑበት እንደሆነ ምንጮች ተናገዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ አይናቸውን የጣሉበት ብቸኛው ኢላማ አይደለም።🇳🇴⭐️ [Sky Sports News] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    11K views 218 Reactions Photo
  8. Open post

    የኦዴጋርድ፣ ሃቨርትዝ እና ኋይት የአርሰናል ኮንትራት በ2028 ክረምት ላይ ያበቃል ግን እስካሁን ድረስ ኮንትራት ለማራዘም ምንም ንግግር አልተጀመረም። እነዚህ ተጫዋቾች ወደፊት በክለቡ ይቆዩ ወይም አይቆዩ የሚለው ጉዳይ ገና አልተወሰነም ነገር ግን በቀጣዮቹ የዝውውር ጊዜያት አንዱ ከአርሰናል የሚለቅ ከሆነ፣ ክለቡ ራሱ ፈልጎ የሚያሰናብተው እንጂ በተጫዋቾቹ ፍላጎት አይሆንም። - ማት ቬሪ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    14.4K views 205 Reactions Photo
  9. Open post

    በዓለም አቀፍ የእረፍት ጊዜ የሀገራቸውን ማልያ ለብሰው የተሰለፉት የአርሰናል ኮከቦች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል • 🇸🇪 ቪክቶር ዮኬሬሽ – በ3 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇳🇱 ዩሪየን ቲምበር – በ2 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ – በ2 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ – 3 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል • 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኢታን ንዋኔሪ – 2 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል • 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤዝሪ ኮንሳ – 1 ጎል • 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቤን ዋይት – 1 ጎል • 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማክስ ዳውማን – 1 ጎል • 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዴክላን ራይስ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል • 🇪🇨 ፒዬሮ ሂንካፔ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል • 🇧🇷 ጋብሪኤል ማጋልሄስ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

    14.9K views 236 Reactions Photo
  10. Open post

    ሰበር ሰበር💥 WINNERS 3.1 🏆ተለቋል:: @winnersnet በመቀላቀል ኣፕሊኬሽኑ ይጫኑት። ለሁሉም ተጠቃሚዎች 70 ብር የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ ከዊነርስ አፕፕ ያገኛሉ። ኣጨዋወቱ ኣፕሊኬሽኑ ከቴሌግራም ግሩፕ በማውረድ ኣዲስ ከሆናቹ "New Create account" የሚለውን ፎርም በመሙላት የስፖርት ኦዶችን በቴለብር ወይም ቀጥታ ከዊነር ዋሌት ባላንስ ኣካውንታቹ የኳስ ውጤቶችን፤ የቢንጎ ጨዋታና የኦንላይን ሎቶሪ ቲኬት በመቁረጥ መጫወት ትችላላቹ። በዊነርስ የምታገኙት ፕሮሞ ኮድ ከጓደኛቻቹ ኣጋርታቹ ሲጠቀሙበት 10% ኮምሽን ከምትቆርጡት ትኬት ይታሰብላቹዋል። መልካም ዕድል!

    13.5K views 13 Reactions File

Questions about ዜና አርሰናል

How many subscribers does ዜና አርሰናል have?

ዜና አርሰናል (@ZENA_ARSENAL) has 323,461 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on ዜና አርሰናል?

A typical post gets about 16,000 views within 24 hours, roughly 5% of its subscribers (the ERR).

What is ዜና አርሰናል about?

It is listed in Sports & Fitness, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo”

Where does ዜና አርሰናል rank?

By subscribers it is #11 in Sports & Fitness, #7 in 🇪🇹 Ethiopia, #3 among Tigrinya channels, #571 worldwide.

Does ዜና አርሰናል post ads?

None of its 149 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.