ዜና አርሰናል
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
- 24 часа
- −212
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 207
- Репосты
- 1
- Комментарии
- 5
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «ዜና አርሰናል»: 323 461. Средний охват поста за сутки около 15 541, вовлечённость 4,8 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 323 461 | −166 | 45 | 12,4 тыс. |
| 17 ноя | 323 627 | – | 85 | 14,1 тыс. |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 1 ч
- 7 029
- 3 ч
- 12 тыс.
- 6 ч
- 11,3 тыс.
- 12 ч
- 14,1 тыс.
- 24 ч
- 15,5 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 149 постов за 90 дней.
Последние посты
-
በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ክለባችን ካደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 4 የፔናሊቲ ውሳኔዎች በስህተት ታልፈዋል። ከነዚህ ከአራቱ ውሳኔዎች ውስጥ ሁለቱ አርሰናል የፍፁም ቅጣት ምት ማግኘት ኖሮበት የተከለከልንበት ሲሆን አንዱ ትክክል ባልሆነ መልኩ በክለባችን ላይ የተሰጠ ፔናሊቲ እንዲሁም ሌላኛው ደግሞ ተጋጣሚያችን ማግኘት ኖሮበት ሳይሆነ የቀረ ነው። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
አምና የዋንጫ ጉዞአችን የጀመረበት ጨዋታ።🔥💯 ኒውካስትል 1-2 አርሰናል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ሪያል ማድሪድ የመግዛት አማራጭ ባላካተተ የውሰት ውል ወይም ዳግም የመግዛት መብትን ባካተተ ሽያጭ ብቻ ኤንድሪክን ለመልቀቅ በመፈለጋቸው አርሰናሎች ተጫዋቹን በጥር ወር ለማስፈረም ከያዙት እቅድ እንዲያፈገፍጉ እንዳደረጋቸው አንዳንድ ምንጮች አሳውቀዋል። አርሰናል ከእነርሱ ጋር የመቆየት እድል የሌለውን ተጫዋች ለማስፈረም ፍላጎት ስለሌላቸው በሌሎች አማራጮች ላይ ትኩረት አድርገው መስራትን መርጠዋል።❌🇧🇷 [Graeme Bailey] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
በተቃራኒ ከገጠምካቸው ተጫዋቾች ከባዱ? ጃክ ሂንሺልዉድ🎙 ዴክላን ራይስ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ከማርቲን ዙቢሜንዲ በኩል ከአርሰናል ጋር መለያየቱ ሙሉ በሙሉ ከአማራጭ ያላስወጡት ሲሆን በውሰት ለመልቀቅ ግን ፈቃደኛ አይደሉም።❌ እሱን ማስፈረም የሚፈልግ የትኛውም ክለብ ከ70 ሚሊየን ዩሮ በላይ መክፈል ይጠበቅበታል። [Picón] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ኑሳን ለማስፈረም የሚደረገው እንቅስቃሴ አርሰናል ገፍተው ለመሄድ እያጤኑበት እንደሆነ ምንጮች ተናገዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ አይናቸውን የጣሉበት ብቸኛው ኢላማ አይደለም።🇳🇴⭐️ [Sky Sports News] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ኑሳን ለማስፈረም የሚደረገው እንቅስቃሴ አርሰናል ገፍተው ለመሄድ እያጤኑበት እንደሆነ ምንጮች ተናገዋል። ነገር ግን ተጫዋቹ አይናቸውን የጣሉበት ብቸኛው ኢላማ አይደለም።🇳🇴⭐️ [Sky Sports News] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
የኦዴጋርድ፣ ሃቨርትዝ እና ኋይት የአርሰናል ኮንትራት በ2028 ክረምት ላይ ያበቃል ግን እስካሁን ድረስ ኮንትራት ለማራዘም ምንም ንግግር አልተጀመረም። እነዚህ ተጫዋቾች ወደፊት በክለቡ ይቆዩ ወይም አይቆዩ የሚለው ጉዳይ ገና አልተወሰነም ነገር ግን በቀጣዮቹ የዝውውር ጊዜያት አንዱ ከአርሰናል የሚለቅ ከሆነ፣ ክለቡ ራሱ ፈልጎ የሚያሰናብተው እንጂ በተጫዋቾቹ ፍላጎት አይሆንም። - ማት ቬሪ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
በዓለም አቀፍ የእረፍት ጊዜ የሀገራቸውን ማልያ ለብሰው የተሰለፉት የአርሰናል ኮከቦች አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል • 🇸🇪 ቪክቶር ዮኬሬሽ – በ3 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇳🇱 ዩሪየን ቲምበር – በ2 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ – በ2 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል • 🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ – 3 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል • 🏴 ኢታን ንዋኔሪ – 2 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል • 🏴 ኤዝሪ ኮንሳ – 1 ጎል • 🏴 ቤን ዋይት – 1 ጎል • 🏴 ማክስ ዳውማን – 1 ጎል • 🏴 ዴክላን ራይስ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል • 🇪🇨 ፒዬሮ ሂንካፔ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል • 🇧🇷 ጋብሪኤል ማጋልሄስ – 1 ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ሰበር ሰበር💥 WINNERS 3.1 🏆ተለቋል:: @winnersnet በመቀላቀል ኣፕሊኬሽኑ ይጫኑት። ለሁሉም ተጠቃሚዎች 70 ብር የእንኳን ደህና መጡ ስጦታ ከዊነርስ አፕፕ ያገኛሉ። ኣጨዋወቱ ኣፕሊኬሽኑ ከቴሌግራም ግሩፕ በማውረድ ኣዲስ ከሆናቹ "New Create account" የሚለውን ፎርም በመሙላት የስፖርት ኦዶችን በቴለብር ወይም ቀጥታ ከዊነር ዋሌት ባላንስ ኣካውንታቹ የኳስ ውጤቶችን፤ የቢንጎ ጨዋታና የኦንላይን ሎቶሪ ቲኬት በመቁረጥ መጫወት ትችላላቹ። በዊነርስ የምታገኙት ፕሮሞ ኮድ ከጓደኛቻቹ ኣጋርታቹ ሲጠቀሙበት 10% ኮምሽን ከምትቆርጡት ትኬት ይታሰብላቹዋል። መልካም ዕድል!
-
የአማካዮቻችን እድሜ 🆕29 ብሩኖ ✔️27 ዴክላን ራይስ ✔️27 ማርቲን ኦዴጋርድ ✔️27 ማርቲን ዙቢሜንዲ ✔️30 ሚኬል ሜሪኖ ✔️20 ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ ✔️28 ኤቤሬቺ ኤዜ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ራያ ዙቢ እና ኮንሳ በጥሉ መሀል ሊጣሉ መስሎት ሊያገላግል ሲመጣ😄 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ራይስ Vs ካይሴዶ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
አርሰናል በዘንድሮው ሴሪ አ በ10 ጨዋታዎች 9 ግቦችን ባስቆጠረው በፖርቹጋላዊው የ21 አመት አጥቂ ጉስታቮ ቫሬላ ጉዳይ ከወዲሁ ከጣልያኑ ክለብ ሞንዛ ጋር ንግግር አድርገዋል።🇵🇹⭐️ ሞንዛ ለተጫዋቹ ዝውውር 30-35 ሚሊየን ዩሮ የሚፈልጉ ቢሆንም ውይይቶች ገና የመጀመርያ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ፣ በጥር ወር የመከናወኑም ጉዳይ የመሆን እድሉ አነስተኛ ነው። [Tuttosport] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ሆላንዳዊው ተከላካይ ዩሪየን ቲምበር በ2028 የሚጠናቀቀውን ነባር ኮንትራቱን እስከ 2030 የሚያራዝም አዲስ እና የተሻሻለ ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሷል። እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ በበኩሉ በ2028 የሚያበቃውን ኮንትራቱን እስከ 2031 ለማራዘም ከክለቡ ጋር የሚያደርገው ድርድር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰ ሲሆን በቅርቡ ከቡካዮ ሳካ እኩል የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ እንደሚሆን ይጠበቃል። አርሰናል ዋና ዋና ተጫዋቾቹን በለንደን ለረጅም ጊዜ ለማቆየት እያደረገ ያለው ጥረት በስኬት ቀጥሏል 🔥 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
International break ያው ቡዙዎቻችሁን አዝጓል በርግጥም ምታደርጉት ነገር ሲጠፋ ብቻ ሳይሆን እንደው በማንኛውም ግዜ ግዜያችሁን ልሰጡት የምትችሉት አይምሯችሁን ምታዳብሩበት ነገር ልስጣችሁ የምታውቁት ታቁታላችሁ የማታውቁት ደግሞ Fira GCን በዚህ ብሬክ ተመልከቱት በርግጠኝነት ሱስ ይሆንባችኋል እራሳችሁንም ትለውጡበታላችሁ። የነቃ እና የበሰለ በአይምሮ የዳበረ የእግርኳስ ቤተሰብ እንፍጠር...😁 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ብሩኖ ጉማሬሽ ስለ ዴክላን ራይስ፦ “ከእሱ እየተማርኩ ነው፤ በጣም ብዙ ነገሮችን ከእሱ እየተማርኩ ነው። ምክንያቱም እጅግ ቴክኒካል ችሎታ ያለው ተጫዋች ነው። እዚህ ያለን የተጫዋቾች ብዛት ስንመለከት፣ በአውሮፓ ካሉት ምርጥ የመሃል ሜዳ ተጨዋቾች አንዱ እንዳለን አስባለሁ። ዴክላን በጣም እየረዳኝ ያለ ተጫዋች ነው፤ እንደደረስኩም ቤቴ ውስጥ እንዳለሁ የሚሰማኝ ሁኔታ ፈጥሮልኛል” @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ካይ ሀቨርትዝ እና ዩሪየን ቲምበር ቋሚ ሆነው ይጀምራሉ።✅ 🇩🇪 Vs 🇳🇱 4:45⌚️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-
ካይ ሀቨርትዝ እና ዩሪየን ቲምበር ቋሚ ሆነው ይጀምራሉ።✅ 🇩🇪 Vs 🇳🇱 4:45⌚️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18,9 тыс. просмотров 18 Реакции 11 Комментарии -
ጁሪየን ቲምበር ከአርሰናል ጋር በኮንትራት ማራዘሚያ ላይ ስምምነት ላይ ደርሷል እና በቅርቡ አዲስ እና የተሻሻለ ውል እንደሚፈርም ይጠበቃል። Gunnerblog @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Вопросы о канале «ዜና አርሰናል»
Сколько подписчиков у канала «ዜና አርሰናል»?
У канала «ዜና አርሰናል» (@ZENA_ARSENAL) 323 461 подписчик на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «ዜና አርሰናል»?
Средний пост набирает около 16 000 просмотров за 24 часа, это примерно 5 % подписчиков (ERR).
О чём канал «ዜና አርሰናል»?
Канал в категории «Спорт и фитнес», язык постов: тигринья. Описание канала: «ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo»
Какое место занимает канал «ዜና አርሰናል»?
По числу подписчиков: №11 в категории «Спорт и фитнес», №7: 🇪🇹 Эфиопия, №3 среди каналов на языке «тигринья», №571 в мире.
Публикует ли канал «ዜና አርሰናል» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 149 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.