Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ
ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን ዋጋ ያቀረበ የሚያሸንፍበት የኦንላይን ጨረታ። 👉 አሁኑኑ ይሞክሩ: fetanchereta.com support: @Fetancheretasupport
- 24 часа
- +122
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 4
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»: 2 924. Средний охват поста за сутки около 4 003, вовлечённость 136,9 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 26 ноя | 2 924 | +116 | 6 | 235 |
| 25 ноя | 2 808 | – | 7 | 2 435 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 194
- 6 ч
- 1 436
- 12 ч
- 3 494
- 24 ч
- 4 003
- 48 ч
- 4 323
- 3 дня
- 950
Когда публикует
Время по UTC. 28 постов за 90 дней.
Последние посты
-
"ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል" ጥሩ ነገር ለብቻ አይያዝም! 😉 🫂ጓደኛ ባመጣችሁ ቁጥር ትርፉ የእናንተ ነው! 🎁ይህን ዕድል እንዳያመልጣችሁ ጓደኞቻችሁን ወደ ፈጣን ጨረታ ይጋብዙ። ሲመዘገቡና የመጀመሪያ የጨረታ ዋጋቸውን ሲያስገቡ፣ እናንተ 3 ነፃ የጨረታ ዕድል ታገኛላችሁ! ብዙ ጓደኞችን ጋብዙ፣ ዕድላችሁን በእጥፍ አስፉ! https://fetanchereta.com 🔍 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 🚀 Telegram Channel: @fetan_chereta
-
🎁 እያንዳንዱ ዲፖዚት በ100% ቦነስ በእጥፍ ይጨምራል! 💸 ወደ ዋሌትዎ የሚያስገቡትን ማንኛውንም ገንዘብ በእጥፍ እናደርግልዎታለን 100 ብር ሲያስገቡ ➔ 200 ብር፣ 500 ብር ሲያስገቡ ➔ 1,000 ብር ያግኙ! አሁኑኑ ይግቡ፣ ዲፖዚት ያድርጉና በእጥፍ ዕድል ይጫረቱ! በዚህ ሳምንት ለጨረታ የቀረቡ ምርጥ ሽልማቶችን በእጥፍ አቅም ይወዳደሩ፦ HP ላፕቶፕ፣ ስማርትፎን፣ ኤር ፍራየር እና ሌሎች ምርጥ ጨረታዎች ይጠብቁዎታል! ቦነስዎን ይውሰዱና ዛሬውኑ ዕድልዎን ይሞክሩ! ሚ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ገብተው ዲፖዚት ያድርጉ! 👉🏼 https://fetanchereta.com/go?c=KAQPWU
-
Опрос
Смотреть в Telegram
257 просмотров 4 Реакции
-
🔥 ከእነዚህ 6 ዕቃዎች አንዱ የእናንተ ቢሆን መጀመሪያ የትኛውን ትመርጣላችሁ? ልክ እንደ ቡፌ የምትፈልጉትን መርጣችሁ የምታነሱባቸው አሪፍ አሪፍ ጨረታዎች አሁን ተከፍተዋል 👇 💻 HP Elite Dragonfly ላፕቶፕ 📲 Samsung Galaxy A57 ስልክ ⌚ Haino Teko ስማርት ሰዓት 🔈 Xiaomi ስፒከር 🍟 RAF ኤር ፍራየር 🌐 የወር ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ በገበያ ብዙ ሺህ ብር የሚያስወጡ ዕቃዎችን በፈጣን ጨረታ ለማሸነፍ ዝቅተኛው እና ብቸኛ ዋጋ ያለው ጨረታችሁን አሁን ያስገቡ። 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት: https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 Telegram Bot: @FetanCheretaBot Telegram Channel: @fetan_chereta
-
⚡ 2 ቀን ብቻ ቀርቷል! ላፕቶፑን ለማሸነፍ ይዘጋጁ። 💻 ለሥራም ሆነ ለትምህርት የሚሆን ቀላል፣ ፈጣን እና ዘመናዊ ላፕቶፕ የማግኘት ዕድልዎ እየተጠናቀቀ ነው። ማሸነፍ ከባድ አይደለም ማንም ያላስገባውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ ብቻ ያስገቡ! ዛሬ ያልሞከሩትን ነገ ሊቆጭዎት ይችላል። 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት: https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 Telegram Bot: @FetanCheretaBot Telegram Channel: @fetan_chereta
-
⏳ 1 ቀን ብቻ ቀርቷል! የ86,000 ብር Samsung 5G Smartphone ባለቤት ለመሆን ሰዓቱ በጣም ተቃርቧል! ጨዋታው ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣት አይደለም የሚያሸንፈው ማንም ያልደገመውን አነስተኛ እና ልዩ ዋጋ ማስገባት ብቻ ነው። አንድ ልዩ ዋጋ የ86,000 ብር ስልክ ሊያስይዝዎ ይችላል! ቆጠራው ወደ ዜሮ እየገባ ነው። ዕድልዎን ለሌላ ሳያስረክቡ አሁኑኑ ዋጋዎን ያስገቡ 👇 🔗 https://fetanchereta.com 🔍 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 🚀 Telegram Channel: @fetan_chereta
-
🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! የ86,000 ብር Samsung Galaxy A57 5G ጨረታ ሊጠናቀቅ ነው ❗️ 👉 ከ0.01 ብር ጀምሮ ዋጋዎን ይጫረቱ ዝቅተኛውንና ያልተደገመውን ዋጋ ያስገቡና የስልኩ አሸናፊ ይሁኑ! 🏆 ⚠️ እድሉ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይሳተፉ! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=AMW25M ላይ በመግባት ይጀምሩ! 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
😩 የስልካችሁ ስፒከር የሚችለውን ሁሉ እየሞከረ ነው ግን እስከመቼ? 🎶 አሪፍ ፕሌይሊስት ሰብስባችሁ በዝቅ ያለ ድምፅ ማዳመጥ ቅጣት አይመስላችሁም? 🔊 ዘመናዊው Xiaomi Outdoor Speaker አሁን በፈጣን ጨረታ ላይ ቀርቧል! 🎵 ቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ በቀላሉ የሚያዝ ስፒከር በፈጣን ጨረታ ላይ ነው። 🎯 ሌሎች ያላሰቡትን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ ያስገቡ ስፒከሩ የእናንተ ሊሆን ይችላል! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 ላይ በመግባት ይጀምሩ! 📲 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 📢 Telegram Channel: @fetan_chereta 👍support: @Fetancheretasupport
-
⚡ ስልካችሁን ከኪስ ሳታወጡ ሁሉንም በቀላሉ ብታከናውኑስ? ⌚ ዘመናዊው Haino Teko 16 Smartwatch አሁን በፈጣን ጨረታ ላይ ቀርቧል! ✨ የሚያምር ዲዛይን ያለው ይህ ስማርት ሰዓት ለስራም ለዕለት ተዕለትም አሪፍ ምርጫ ነው። 🎯 ከ 0.01 ብር መነሻ ጀምሮ ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን ዋጋ ያስገቡ ይጫረቱ፣ ያሸንፉ! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 ላይ በመግባት ይጀምሩ! 📲 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 📢 Telegram Channel: @fetan_chereta 👍support: @Fetancheretasupport
-
🍳 ለዘመናዊ ኑሮ የሚሆን አዲስ እቃ ለጨረታ ገብቷል! 🔥 የ RAF 8L Stainless Steel Digital Air Fryer አዲስ ጨረታ ላይ ቀርቧል! ሰፊ የ8 ሊትር አቅም እና ዘመናዊ ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው የዕለት ተዕለት የኩሽና ስራን የሚያቀል ቆንጆ እቃ ነው። 🎯 ጨዋታው ከፍተኛ ዋጋ ላይ አይደለም፤ ማንም ያልደገመውን አነስተኛ እና ልዩ ዋጋ ማስገባት ብቻ ነው የሚያሸንፈው። 🏆 ገብታችሁ ተጫረቱ እና የራሳችሁ አድርጉት! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 ላይ በመግባት ይጀምሩ! 📲 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 📢 Telegram Channel: @fetan_chereta
-
⏳ 7ቀን ብቻ ቀረ! 🔥 🤔 ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ያሸንፋል ብለው ያስባሉ? ተሳስተዋል! በFetan Chereta የሚያሸንፈው ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን ዋጋ ያቀረበ ነው! 🏆 ከ0.1 ብር ጀምሮ የጨረታ ዋጋዎን ያቅርቡና አዲሱን HP Elite Dragonfly x360 ላፕቶፕን ለማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ! 🎁 ልዩ ዕድል! አሁኑኑ ይመዝገቡና የመጀመሪያዎቹን 2 የጨረታ ዕድሎች በነፃ ያግኙ! 🔗https://fetanchereta.com ላይ በመግባት አሁኑኑ ይጀምሩ! 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
🛜ዳታ ሳታስቡት አልቆባችሁ ቪዲዮ መሃል ላይ ሲቆም ምን ያህል እንደሚያናድድ ታውቃላችሁ... 😩 🌐 ሙሉ ወሩን ያለ ገደብ ስክሮል ለማድረግ፣ ፊልም ለማየት እና ስራችሁን በነፃነት ለመስራት የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ አንሊሚትድ ኢንተርኔት ፓኬጅ አሁን ፈጣን ጨረታ ላይ ወጥቷል! 😃 ጨረታው ሊጠናቀቅ የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! ዝቅተኛውንና ያልተደገመ ዋጋ በመጫረት የዚህ ሳምንት አሸናፊ እናንተ ሁኑ 👇 https://fetanchereta.com/go?c=TB5RQG 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta 👍support: @Fetancheretasupport
-
🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! የ86,000 ብር Samsung Galaxy A57 5G ጨረታ ሊጠናቀቅ ነው ❗️ 👉 ከ0.01 ብር ጀምሮ ዋጋዎን ይጫረቱ ዝቅተኛውንና ያልተደገመውን ዋጋ ያስገቡና የስልኩ አሸናፊ ይሁኑ! 🏆 ⚠️ እድሉ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይሳተፉ! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=AMW25M ላይ በመግባት ይጀምሩ! 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🚨 ከ0.1 ብር ጀምሮ በመጫረት HP Elite Dragonfly x360 ላፕቶፕ መያዝ ይቻላል? አዎ! በFetan Chereta የሚያሸንፈው ብዙ የከፈለ ሳይሆን ዝቅተኛውንና ያልተደገመ ዋጋ ያስገባ ነው። 🎁 ዛሬውኑ ይመዝገቡና 3 ነፃ የጨረታ ዕድሎችን ወዲያውኑ ይጠቀሙ! 🔗 https://fetanchereta.com ላይ በመግባት ይጀምሩ! 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
❗️❗️❗️❗️❗️! 🔥 🤔 ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ያሸንፋል ብለው ያስባሉ? ተሳስተዋል! በFetan Chereta የሚያሸንፈው ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን ዋጋ ያቀረበ ነው! 🏆 ከ0.1 ብር ጀምሮ የጨረታ ዋጋዎን ያቅርቡና አዲሱን HP Elite Dragonfly x360 ላፕቶፕን ለማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ! 🎁 ልዩ ዕድል! አሁኑኑ ይመዝገቡና የመጀመሪያዎቹን 2 የጨረታ ዕድሎች በነፃ ያግኙ! 🔗 https://fetanchereta.com/go?c=T6URW5 ላይ በመግባት አሁኑኑ ይጀምሩ! 🔍Telegram Bot:@FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
🚨 5 ቀን ብቻ ቀርቷል! ምን ያህል አነስተኛ ዋጋ ነው 35,000 ብር የሚያወጣ Samsung 5G የሚያስይዛችሁ? 🤔 ጨረታው የሚጀምረው ከ 0.01 ብር ነው። ማንም ያላስገባውን አነስተኛ እና ያልተደገመ ዋጋ ካስገባችሁ ዕድሉ የእናንተ ሊሆን ይችላል! አሁኑኑ ይግቡና ዋጋችሁን ያስገቡ፦ 👉 https://fetanchereta.com 🔍 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 🚀 Telegram Channel: @fetan_chereta
-
እስከመቼ የተሰነጠቀ ስክሪን እያየህ ትኖራለህ? 😂 📱 35,000 ብር የሚያወጣውን አዲሱን Samsung 5G ከ0.01 ብር ጀምሮ አሸንፈህ ቀይር! በፈጣን ጨረታ አዲሱን Samsung 5G Smartphone በማይታመን ዝቅተኛ ዋጋ ማሸነፍ ትችላለህ! ከሌሎች ተጫራቾች ያነሰ እና በማንም ያልተደገመ ዝቅተኛ ዋጋ ብቻ አስገባና ስልኩን ያንተ አድርገው! ተጫረት አሸንፍ! 👉 https://fetanchereta.com 🔍 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 🚀 Telegram Channel: @fetan_chereta
-
📌 በፈጣን ጨረታ መጫረት ይፈልጋሉ? ህጎቹ ግልጽ ካልሆኑልዎት ሙሉ ማብራሪያው ከዚህ በታች አለ። ፈጣን ጨረታ ዕጣ (ሎተሪ) አይደለም ዕድል ሳይሆን የስሌት እና የብልጠት ጨረታ ነው። ለማሸነፍ ዋጋዎ ዝቅተኛ (Lowest) መሆን አለበት፤ ከተገቡት ዋጋዎች መካከል ትንሹ መሆን ይኖርበታል። በተጨማሪም ልዩ / ብቸኛ (Unique) መሆን አለበት ሌላ ሰው የደገመው ከሆነ አያሸንፍም፤ ማንም ያላስገባው የእርስዎ ብቻ ዋጋ መሆን አለበት። የአሰራር ምሳሌ በአንድ ሽልማት ላይ 6 ተጫራቾች የሚከተሉትን ዋጋዎች አስገቡ እንበል፦ 0.05 ብር ❌ (ዝቅተኛ ቢሆንም ከአንድ ሰው በላይ ስላስገባው ልዩ አይደለም) 0.05 ብር ❌ (ተደግሟል) 0.14 ብር ✅ *አሸናፊ! (ዝቅተኛም ነው፣ ማንም ያልደገመው ብቸኛ ዋጋም ነው) 0.50 ብር ❌ (ተደግሟል) 0.50 ብር ❌ (ተደግሟል) 1.20 ብር ❌ (ብቸኛ ቢሆንም ከ0.14 ብር ስለሚበልጥ አያሸንፍም) በዚህ መሰረት 0.14 ብር ያስገባው ተጫራች ሽልማቱን ያሸንፋል። ተጨማሪ ማወቅ ያለብዎት ነገሮች ዋጋዎችዎን ያራርቁ፦ በአንድ ጨረታ ውስጥ ከአንድ በላይ ዋጋ ሲያስገቡ እርስ በርስ በጣም የተቀራረቡ ቁጥሮችን (ለምሳሌ 2.14 ብር እና 2.15...
1 020 просмотров 4 Реакции -
💳 የፈጣን ጨረታ ዋሌት ምንድነው? እንዴትስ ሂሳብ ይሞላሉ? የፈጣን ጨረታ ዋሌት በአፑ ውስጥ ለጨረታ የሚጠቀሙበትን ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የግል ሂሳብዎ ነው። ሂሳብዎን አስቀድመው መሙላት ጨረታ ላይ ሲገቡ ጊዜ ሳያጠፉ እና በፈለጉት ጊዜ ዋጋ እንዲያስገቡ ያግዝዎታል። የሚመችዎትን መጠን አስገብተው በፍጥነት መጫረት ይችላሉ፦ 1️⃣ አፑ ላይ ዋሌትዎን ይክፈቱና መጠን ይምረጡ ከ10 እስከ 25,000 ብር መሙላት ይችላሉ። 2️⃣ Telebirr፣ CBE Birr ወይም M-Pesa ይምረጡ። 3️⃣ ወደ ስልክዎ የሚመጣውን የክፍያ ጥያቄ ያረጋግጡ። ⚠️ አስተውሉ፦ ክፍያ የሚፈፅሙት በአፑ ውስጥ ብቻ ነው። ማንም ሰው በግል በላከው ሊንክ ወይም ቁጥር አይክፈሉ። በአሁኑ ሰዓት የ Samsung 5G Smartphone እና HP Elite Dragonfly x360 Laptop ጨረታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው! ጊዜው ሳያልቅ ዋሌትዎን ሞልተው ዕድልዎን ይሞክሩ 👉🏼https://fetanchereta.com 🔍TelegramBot: @FetanCheretaBot 🚀Telegram Channel :@fetan_chereta
-
💻 HP Elite Dragonfly x360፣ 11th Gen Intel Core i5፣ 8GB RAM፣ 512GB SSD አሁን ለጨረታ ቀርቧል። ይህን Laptop ለማሸነፍ ብዙ ብር አያስፈልግዎትም፤ ዋጋዎን ከ0.01 ብር ጀምሮ ማስገባት ይችላሉ። 🏆 ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን የጨረታ ዋጋ ያቅርቡና ለማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ! 👉 ለHP Elite Dragonfly x360 ዋጋዎን ያስገቡ ይህን አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ገብተው ይጫረቱ 👇 https://fetanchereta.com 🔍 Telegram Bot: @FetanCheretaBot 🚀 Telegram Channel: @fetan_chereta
Вопросы о канале «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»
Сколько подписчиков у канала «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»?
У канала «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ» (@fetan_chereta) 2 924 подписчика на 26 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»?
Средний пост набирает около 4 000 просмотров за 24 часа, это примерно 137 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»?
Канал в категории «Магазины», язык постов: тигринья. Описание канала: «ዝቅተኛውንና ማንም ያልደገመውን ዋጋ ያቀረበ የሚያሸንፍበት የኦንላይን ጨረታ። 👉 አሁኑኑ ይሞክሩ: fetanchereta.com support: @Fetancheretasupport»
Какое место занимает канал «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ»?
По числу подписчиков: №122 в категории «Магазины», №317: 🇪🇹 Эфиопия, №143 среди каналов на языке «тигринья», №19 845 в мире.
Публикует ли канал «Fetan Chereta | ፈጣን ጨረታ» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 28 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 3 часа назад.