Перейти к содержанию
TelegramInformer

TIKVAH-SPORT

@tikvahethsport Спорт и фитнес тигринья

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Открыть в Telegram
Подписчики
291 890
24 часа
–
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
46,3 тыс.
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
15,9 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
23,1
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,78 %
(Реакции + репосты + комментарии) ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
320
Репосты
5
Комментарии
19
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 35 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.

Подписчиков у канала «TIKVAH-SPORT»: 291 890. Средний охват поста за сутки около 46 326, вовлечённость 15,9 %.

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

3 ч
21,7 тыс.
6 ч
37,6 тыс.
12 ч
42,5 тыс.
24 ч
46,3 тыс.

Когда публикует

Время по UTC. 35 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    “ አሸንፈን ድሉን ለሮናልዶ ልናደርግ ነበር “ ሩበን ዲያስ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ሩበን ዲያስ የዛሬውን ጨዋታ አሸንፈው ለሮናልዶ መታሰቢያ ለማድረግ አቅደው እንደነበር ገልጿል። “ ዛሬ ሮናልዶን የምናከብርበት ቀን ነው ጨዋታውን አሸንፈን ለእሱ ማድረግ ፈልገን ነበር “ ሲል ሩበን ዲያስ ተናግሯል። አክሎም “ እንዳለመታደል ሆኖ ይህንን ማድረግ አልቻልንም ሽንፈቱ ጎድቶናል “ ሲል ተደምጧል። ለሮናልዶ ስለተደረገው ዝግጅት የተጠየቀው ዲያስ “ እሱ ካደረገው ነገር አንፃር የተደረገለት ቀላል ነገር ነው “ ብሏል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    6 270 просмотров 150 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    “ ጨዋታው በመጥፎ ብቻ የሚነሳ አይደለም “ ፈርናንዴዝ የፖርቹጋል አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዴንማርክ 4ለ1 ከተሸነፉ በኋላ “ መማሪያ ይሆነናል “ ሲል ተናግሯል። “ ይሄ የሚረሳ ምሽት አይደለም “ ያለው ብሩኖ ፈርናንዴዝ “ ነገርግን ከዚህ ሽንፈት መማር አለብን “ ብሏል። “ እንዳለመታደል ከባድ ሽንፈት ገጥሞናል ነገርግን ጨዋታው በመጥፎ ብቻ የሚነሳ አይደለም “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል። አክሎም “ ሁሉም ያደረግነው ነገር ጥሩ ያልሆነ አይደለም ከጨዋታው ልንወስደው የምንችለው ጥሩ ነገር አለ “ ብሏል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    7 060 просмотров 106 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    ፖርቹጋል በዴንማርክ ተሸንፋለች ! የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ከዴንማርክ ያደረገውን የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የዴንማርክን የማሸነፊያ ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ 2x ፣ ሆብጀርግ እና እና አንደርሰን አስቆጥረዋል። የፖርቹጋልን ብቸኛ ግብ በርናርዶ ሲልቫ ከመረብ አሳርፏል። በጨዋታው የፖርቹጋል ተጨዋቾች ሰባት ቁጥር ማልያ ለብሰው በመግባት ለክርስቲያኖ ሮናልዶ አክብሮት አሳይተዋል። ፖርቹጋል ሮናልዶ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ካገለለ በኋላ ያደረገችውን የመጀመሪያ ጨዋታ በሽንፈት ጀምራለች። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    8 000 просмотров 164 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    “ አርቴታ ለምንም ነገር ፍርሀት እንዳይሰማን አስተምሮናል “ ዴክላን ራይስ እንግሊዝ ነገ ምሽት ከስፔን ጋር ተጠባቂ የኔሽንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዋን ታደርጋለች። ከጨዋታው በፊት ቃሉን የሰጠው እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ “ ነገ ያለንን እንሰጣለን “ ብሏል። “ ቡድኑ ምርጡን አቋም እንደሚያሳይ እና ትልቅ ጨዋታ እንደሚሆን “ ራይስ ጨምሮ ተናግሯል። አክሎም “ በአርሰናል ቤት አሰልጣኛችን ለምንም ነገር ፍርሀት እንዳይሰማን አስተምሮናል “ ሲል ተደምጧል። “ ላሚን ያማል ድንቅ ተጨዋች ነው ብዙ ባሎን ዶር ሽልማት ያሸንፋል ነገርግን አሁን ሀሪ ኬን ይገባዋል “ ዴክላን ራይስ. @tikvahethsport @kidusyoftahe

    20,7 тыс. просмотров 390 Реакции Фото
  5. Открыть пост

    የቼልሲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ማይክ ፔንደርስ ⏩ ፔድሮ ኔቶ ⏩ ሮሚዮ ላቪያ ⏩ ጆርዳን ሄንደርሰን እና ⏩ ሞርጋን ሮጀርስ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    30,9 тыс. просмотров 174 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    ቬንገር ለፊፋ ፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ ? ፈረንሳዊው የቀድሞ የአርሰናል ታሪካዊ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ለፊፋ ፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር እያሰቡ መሆኑ ተነገረ። በአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ውስጥ ያሉ ሀላፊዎች አርሴን ቬንገር እንዲወዳደሩ እንደሚፈልጉ ተገልጿል። አርሴን ቬንገር ምንም እንኳን 77ዓመት ቢሆናቸውም ለአራት አመታት ማገልገል ይችላሉ የሚል እምነት አለ። ይሁን እንጂ በዩኤፋ የሚደገፉት አርሴን…

    33,7 тыс. просмотров 178 Реакции Фото
  7. Открыть пост

    የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች የት ይካሄዳሉ ? ስፔን እና ፈረንሳይ የኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል። ስፔን በሳንቲያጎ በርናቦ እና ቫላዶሊድ ስታዲየም ጆሴ ዞሪላ ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች። ፈረንሳይ በበኩሏ ከኦሎምፒክ ሊዮን እና ሴንት ኢቴን ጋር በመሆን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧ ተገልጿል። ጨዋታዎቹ የት እንደሚካሄዱ ቀጣይ ሳምንት አርብ እንደሚወሰን ማርካ ዘግቧል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    33,9 тыс. просмотров 105 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    ፖቼቲኖ የቡድኑን እረፍት ቀን ይሰርዛሉ ! የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች በቀጣይ ከጨዋታ ማግስት የእረፍት ቀን እንደማይኖራቸው ተገልጿል። ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከጨዋታ ማግስት ተጨዋቾቹን ልምምድ ማዕከል ማግኘት እንደሚፈልጉ ዘ ሰን ዘግቧል። አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በቀጣይ ስራቸው የቡድኑን አካል ብቃት ማሻሻል እንደሚፈልጉ ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የውድድር አመት በአካል ብቃት ደረጃ ደካማ ቁጥር አስመዝግቧል። ክለቡ ቦታዎችን በማካለል ከሊጉ 19ኛ ደረጃ ሲይዝ በአካይ ፍጥነት በተመሳሳይ 19ኛ ደረጃ ይዟል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

    41,1 тыс. просмотров 524 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    ለበርካታ አመታት በስፖርት ጋዜጠኝነት የምናውቀው የአባይ ቲቪ ጋዜጠኛ ዮሴፍ ከፈለኝ ከከባድ ህመም ጋር እየታገለ ይገኛል። ጋዜጠኛው የኩላሊት ህመም ገጥሞት በህክምና ተቋም በመተኛት እንዲሁም እየተመላለሰ ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። ህመሙ የማንኛውንም ሰው አቅም እንደመፈታተኑ ብሎም እስከ ንቅለ ተከላ ከፍተኛ ገንዘብ ስለሚፈልግ ለጋዜጠኛው የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። ጋዜጠኛ ዮሴፍ ለሀገር ውስጥ ስፖርት ብሎም ለሙያው የበኩሉን ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረከተ የሚገኝ ጋዜጠኛ ነው። የድጋፍ ገንዘቡ ገቢ የሚደረገው በባለቤቱ ወ/ሮ ብርሃን በክረፂዮን የሂሳብ ቁጥር አካውንት ነው። ኢ/ን/ባንክ :- 1000729159895 - ወይዘሮ ብርሃን በኩረፅዮን @tikvahethsport @kidusyoftahe

    42,8 тыс. просмотров 491 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    ሰባት ቁጥር ማልያን ማን ይለብሳል ? ፖርቹጋል ዛሬ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ራሱን ካገለለ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ከዴንማርክ ጋር ታደርጋለች። በጨዋታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ይለብሰው የነበረውን ሰባት ቁጥር ማልያ ካርሎስ ፎርብስ ለብሶ ይጫወታል። ካርሎስ ፎርብስ ባለፈው አመት የፖርቹጋል የመጀመሪያ ጨዋታውን በ ሰባት ቁጥር ማልያ ነበር ያደረገው። በቅርቡ የሰባት ቁጥር ማልያውን ራፋኤል ሊያኦ ለብሶ ሲጫወት…

    43,2 тыс. просмотров 835 Реакции Фото

Вопросы о канале «TIKVAH-SPORT»

Сколько подписчиков у канала «TIKVAH-SPORT»?

У канала «TIKVAH-SPORT» (@tikvahethsport) 291 890 подписчиков на 15 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «TIKVAH-SPORT»?

Средний пост набирает около 46 000 просмотров за 24 часа, это примерно 16 % подписчиков (ERR).

О чём канал «TIKVAH-SPORT»?

Канал в категории «Спорт и фитнес», язык постов: тигринья. Описание канала: «ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469»

Какое место занимает канал «TIKVAH-SPORT»?

По числу подписчиков: №1 в категории «Спорт и фитнес», №3: 🇪🇹 Эфиопия, №2 среди каналов на языке «тигринья», №287 в мире.

Публикует ли канал «TIKVAH-SPORT» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 35 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 10 минут назад.