Meseret Media
Facts matter! www.meseretmedia.org
- 24 hours
- +3
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 185
- Reposts
- 18
- Comments
- 0
Subscriber growth
Meseret Media has 75,572 subscribers.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 75,572 | +3 | 0 | – |
| 17 Nov | 75,569 | – | 0 | – |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 days
- 24.6K
When it posts
Times in UTC. 20 posts in 90 days.
Recent posts
-
በቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አንዳንድ አመራሮች አማካኝነት ከ30 በላይ የመንግስት ቤቶች በፎርጅድ ዶክመንት ተወስደው ተገኙ ይህ የሀብት ዘረፋ ድርጊት የተጋለጠው ለከተማው ከንቲባ እና የሰላምና ፀጥታ ሃላፊ በቀጥታ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት መሆኑን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል https://www.meseretmedia.org/p/30-c16
17.3K views 132 Reactions 31 Reposts -
የምርጫ አስፈፃሚዎች እና አሰልጣኞች የሰሩበትን ብር ሲጠይቁ "ሂዱልን!" ተብለው እየተባረሩ መሆኑን ተናገሩ "በምርጫው አብላጫ ድጋፍ ያገኘው አካል መንግሥት መስርቶ እና የበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት በተጠናቀቀበት ወቅት የምርጫ ቦርድ በጀት አልተለቀቀም ማለቱ ፍጹም አሳማኝ ሆኖ አላገኘነውም" https://www.meseretmedia.org/p/f62
-
መሠረት ሚድያ ለህዝብ የሚያቀርባቸው መረጃዎችን የሚያዘጋጁ 6 ጋዜጠኞች እና 8 ተባባሪ ፀሀፊዎች አሉት። ሚድያችን ማስታወቂያም ሆነ ድጋፍ ከየትኛውም አካል ስለማይቀበል የአንባቢዎችን ድጋፍ ይፈልጋል። ስለዚህ ዛሬውኑ የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል በመሆን ስራችንን ይደግፉ፣ ለሁለት ሳምንት ብቻ በ30% የክፍያ ማስተካከያ አባል ይሁኑ። ሊንክ ⤵️ https://www.meseretmedia.org/subscribe?coupon=fdecd213
22.9K views 201 Reactions 2 Reposts -
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ በቀጥታ ይከታተሉ https://youtu.be/U8FXbl8FGYo?is=kbeUZll8NdyrqhY_
24.9K views 27 Reactions 11 Reposts -
#አስተያየት | መንግስት በቅርቡ ያደረገው የኢኮኖሚ እድገት ክለሳ እና ከቁጥሮቹ ጀርባ የተደበቁት መጪዎቹ መሠረታዊ የምጣኔ ጫናዎች በዳግማዊ ተገኝ ለመሠረት ሚድያ "ማኅበረሰቡ ከመብላት ይልቅ እያጠራቀመ ነው የሚል የተዛባ ድምዳሜ ላይ መደረሱ መንግሥት በመሰረታዊ ሸቀጦች ማለትም በነዳጅ፣ በማዳበሪያ፣ በመብራትና በውኃ ላይ የሚያደርጋቸውን ድጎማዎች ያለምንም ርኅራኄ እንዲያነሳ መንገድ ይከፍታል" https://www.meseretmedia.org/p/196
-
ትንታኔ: ሹመትና የስራ እድገት የሚያሰጠው የሚድያ ሰራተኞች ስልጠና ስልጠናው ሲጠናቀቅ ተሳታፊች አራቱን የመደመር መጻህፈትን ተፈትነው ከፍተኛ ውጤት ያመጣ ሰልጣኝ ጀማሪ ባለሙያ ቢሆንም የመደመር ፍልስፍና ገብቶታል ተብሎ እድገትና ሹመት ያገኛል መባሉ በሰራተኞች ዘንድ ቅሬታ እና ግርምትን ፈጥራል https://www.meseretmedia.org/p/092
26.5K views 269 Reactions -
ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬን ከለሚ ኩራ ነዋሪዎች ጋር ያጋጨው ጉዳይ ምንድን ነው? ግንባታው በሚካሄድበት ወቅት የፀጥታ አካላት አካባቢውን ከበው ለሶስት ቀናት ያህል ሲጠብቁ ነበር የሚሉት የአካባቢው ነዋሪዎች ይህም ጉዳዩን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል ይላሉ https://www.meseretmedia.org/p/3c5
25.6K views 74 Reactions -
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት የፕሮቶኮል ሀላፊነት ያጨቻቸው አነጋጋሪ ግለሰብ ማናቸው? https://www.meseretmedia.org/p/d19
31.5K views 52 Reactions -
ቲክቶክ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች እና ይዘት ፈጣሪዎች እገዳ ዙሪያ ለመሠረት ሚድያ ማብራርያ ሰጠ https://www.meseretmedia.org/p/107
31.6K views 48 Reactions -
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ምሽት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ በቀጥታ ይከታተሉ https://youtu.be/9fOeStjPT0A?is=WuseJWSMQTUwPTQb
45.7K views 63 Reactions
-
በአርሲ ዞን በምዕመናን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የአሜሪካና የእንግሊዝ መንግስታትን ጨምሮ አለም አቀፍ ተቋማት አቋማቸውን ማሳወቅ ጀመሩ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ባወጡት መግለጫ በሁኔታው በእጅጉ ማዘናቸውንና ስጋት እንደገባቸው አስታውቀዋል https://www.meseretmedia.org/p/318
61.6K views 400 Reactions -
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ምሽት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ በቀጥታ ይከታተሉ https://youtu.be/WQYvP0SvVIU?is=tTDgaMMO3IF6ZKxy
53.6K views 38 Reactions -
የፋኖ ሀይሎች እንደሆኑ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ አንዳንድ ወረዳዎች ነዋሪዎች የተለዩ ታጣቂዎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በስፋት እየፈፀሙ ነው ተባለ ሚድያችን ያነጋገራቸው በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች በተለይም በቅርቡ በጨኸራ ቀበሌ የተፈጸመው አሰቃቂ አጋጣሚ የችግሩን ገደብ ማለፍ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ይላሉ፣ ዝርዝሩን ያንብቡ https://www.meseretmedia.org/p/3d6
50.7K views 150 Reactions -
የቀድሞው የአሜሪካ መንግሥት የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሆነ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ መንግሥት ጥብቅ የደህንነት መረጃዎችን አሳልፎ መስጠቱን አመነ ግለሰቡ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ አካላት ካጋራ በኋላ ታጣቂዎች ወደሚንቀሳቀሱባቸው ስፍራዎች “እባካችሁ ድሮኖችን ላኩ” የሚል የጽሑፍ ጥሪ ማቅረቡ በፍርድ ቤት ሰነድ ውስጥ ሰፍሯል https://www.meseretmedia.org/p/48d
49.8K views 191 Reactions -
#ትንታኔ የትራፊክ ቅጣቶች ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጨምረው የነበረው ለምን ይሆን? የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንስ ለምን ታጠፈ? የትራፊክ ባለስልጣን ልክ እንደ ገቢዎች ቢሮ ሁለት ቢሊየን ብር ገቢ እንዲሰበስቡ ዕቅድ በማቀድ ለትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አቅጣጫ ማውረዱ አንዱ ዋናው ጉዳይ መሆኑ ተሰምቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/5ba
47.5K views 84 Reactions -
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ምሽት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ በቀጥታ ይከታተሉ https://youtu.be/9fOeStjPT0A?is=WuseJWSMQTUwPTQb
45.7K views 63 Reactions -
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ቡልዲግሉ ወረዳ በታጣቂዎች በተሰነዘረ ድንገተኛ ጥቃት ከ105 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ "በክልሉ እንዲህ አይነት ክስተት አዲስ ባይሆንም በዚህ መጠን ሰው ተጎድቶ አይቼ አላውቅም" https://www.meseretmedia.org/p/105
45.7K views 285 Reactions -
በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ህጻናት እና የእርዳታ ሰራተኛን ጨምሮ ከ48 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ የአይን እማኞች፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ሁለት የህክምና ባለሙያዎች ግድያውን ያረጋገጡ ሲሆን የድሮን ጥቃቱ ዛሬ ከሰአት ላይ መቀጠሉን ተናግረዋል https://www.meseretmedia.org/p/48-4c4
-
#ትንታኔ | ከሪፖርተር ጋዜጣ እግድ ጀርባ ያሉ ስውር ሀይሎች እና አስገራሚ የሆኑ ፍላጎቶች ውሳኔው ከተራ የይዘት ቁጥጥር ባለፈ ውስብስብ ፖለቲካዊና ግላዊ ሽኩቻዎችን ያዘለ ስለመሆኑ ከበስተጀርባ የሚወጡ መረጃዎች በሰፊው ያመላክታሉ፣ ዝርዝሩን ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/33d
43.1K views 110 Reactions -
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ በዛሬው ዕለት ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ዜጎች መገደላቸው ታወቀ፣ የ34 ምዕመናን አስከሬን መገኘቱ ተሰምቷል በስፍራው የተፈጸመው ጥቃት እጅግ አሰቃቂ እና ድንገተኛ በመሆኑ የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊያሻቅብ እንደሚችል ተጠቁሟል https://www.meseretmedia.org/p/34-6a5
Questions about Meseret Media
How many subscribers does Meseret Media have?
Meseret Media (@meseretmedia) has 75,572 subscribers as of November 18, 2026.
What is Meseret Media about?
It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Facts matter! www.meseretmedia.org”
Where does Meseret Media rank?
By subscribers it is #938 in News & Media, #49 in 🇪🇹 Ethiopia, #33 among Tigrinya channels, #2,600 worldwide.
Does Meseret Media post ads?
None of its 20 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Meseret Media post?
Most often on Friday, around 18:00 UTC. It publishes about 7 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.