Skip to content
TelegramInformer

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

@Esat_tv1 News & Media Tigrinya

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Open in Telegram
Subscribers
204,056
24 hours
−41
7 days
–
30 days
–
Average post reach
15K
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
7.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
1.1
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.45%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
164
Reposts
6
Comments
0
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 19 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

ESAT (ኢሳት) has 204,056 subscribers. A typical post is seen by about 14,967 people within a day, an engagement rate of 7.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 204,056 −43 0 –
17 Nov 204,099 – 2 14K

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

24 h
15K
48 h
21K

When it posts

Times in UTC. 19 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዑካን እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ‼️ ‎ልዑካኑ በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ መቐለ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች እና የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) እና ሌሎች የባለአደራ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ‎ ‎የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልኡካን ከዛሬ ኅዳር 8 ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ኦፊሴላዊ የሥራ ጉብኝት በመቐለ ከተማ ያካሂዳሉ። ‎ ‎ልዑካኑ ከትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ‎ ‎ሰብአዊ ዕርዳታ፣ ተፈናቃዮች፣ የዲዲአር (የትጥቅ የማስፈታት፣ የዲሞቢላይዜሽን እና የመልሶ ማቋቋም) ሂደት እንዲሁም የክልሉ ሰላም ጉዳይ ውይይት ከሚደረግባቸው ጉዳዮች መካከል ናቸው። @Esat_tv1 @Esat_tv1

    21.1K views 120 Reactions 4 Reposts Photo
  2. Open post

    📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 👉ስቲድዮ=40ካሬ 👉1መኝታ=62&70ካሬ 👉2መኝታ=110&113ካሬ 👉3መኝታ=152ካሬ ለበለጠ መረጃ 0978791342 ይደውሉ ቴምር ሪል እስቴት የህልምዎ ማረፊያ

    6,845 views 11 Reactions 1 Reposts Photo
  3. Open post

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የቆየውን የሽረ ከተማ መደበኛ በረራ በነገው ዕለት (ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም) ዳግም እንደሚጀምር አሳውቋል። አየር መንገዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው መረጃ መሠረት ከነገው የሽረ በረራ መጀመር ባሻገር ወደ ታሪካዊቷ የአክሱም ከተማ የሚደረገውን በረራም በድጋሚ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። በዚህም መሠረት የአክሱም ከተማ በረራ ከሰሞኑ ዳግም አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አረጋግጧል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ተከስቶ ከነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቐለ፣ ሽረ እና አክሱም ከተሞች ያደርጋቸው የነበሩ መደበኛ በረራዎችን በጊዜያዊነት ማቋረጡ ይታወሳል። ከነዚህ መዳረሻዎች መካከል ወደ ክልሉ መዲና መቐለ የሚደረገው መደበኛ በረራ ከሁለት ሳምንታት መቋረጥ በኋላ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ዳግም መጀመሩ የሚታወቅ ሲሆን የነገው የሽረ በረራ መጀመርና በቅርቡ የሚጀመረው የአክሱም በረራ የክልሉን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ወደ...

    26.5K views 103 Reactions 10 Reposts Photo
  4. Open post

    በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ‼️ ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ይገኙበታል። በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 664 ወንዶች፣ 387 ሴቶች እና 35 ህፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ስራም እየተሰራ ይገኛል፡፡ መስከረም 5ቀን 2018 በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን ከ116 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ ተችሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

    30.8K views 99 Reactions 6 Reposts Photo
  5. Open post

    📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 👉ስቲድዮ=40ካሬ 👉1መኝታ=62&70ካሬ 👉2መኝታ=110&113ካሬ 👉3መኝታ=152ካሬ ለበለጠ መረጃ 0978791342 ይደውሉ ቴምር ሪል እስቴት የህልምዎ ማረፊያ

    8,432 views 12 Reactions Photo
  6. Open post

    እስራኤል ህጋዊ ሰነድ ለሌላቸው እና ቪዛቸው ለተጠናቀቀባቸው አፍሪካውያን ስደተኞች፣ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ፣ የ3,500 ዶላር የገንዘብ ድጋፍና ነፃ የበረራ ትኬት የሚያካትት የበጎ ፈቃድ መውጫ መርሃ ግብር ይፋ አደረገች‼️ ​ይህ እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2019 ዓ.ም የሚቆየው ጊዜያዊ ፖሊሲ፣ ከሁለት ዓመት በላይ በእስራኤል ቆይተው ህጋዊ ሰነድ በሌላቸው ዜጎች ላይ ያነጣጠረ ነው። መርሃ ግብሩ ከዚህ ቀደም የተወሰኑ ሀገራትን ብቻ የሚመለከት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ የደቡብ አፍሪካ፣ የናይጄሪያ፣ የጋና፣ የኬንያ እና የዩጋንዳ ዜጎችን ጨምሮ አጠቃላይ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎችን እንዲያካትት ተደርጓል። ​በእስራኤል የመንግስት ባለስልጣናት መረጃ መሰረት፣ የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ ከዚህ ቀደም በክልላዊ ግጭቶች እና በጉዞ መጓተቶች ምክንያት ቀንሶ የነበረውን የስደተኞች መመለስ ሂደት ማፋጠን ነው። ይሁን እንጂ፣ የስደተኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ይህ ውሳኔ ከግጭትና ስደት ለሸሹ ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር በመግለጽ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

    32.5K views 141 Reactions 9 Reposts Photo
  7. Open post

    በትግራይ አፈሳን የሸሹ “800 ሺህ ወጣቶች” ወደሌሎች ኢትዮጵያ አካባቢዎች መሸሻቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ‼️ ትግራይ ውስጥ በነበረው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ምክንያት “እስከ 800 ሺህ" የሚደርሱ ወጣት የክልሉ ነዋሪዎች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች መሸሻቸውን የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ይህንን የተናገሩት ሰሞነኛው የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ኃይሎች ግጭት በድጋሚ ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት አርብ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. በክልሉ መዲና መቀለ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ኢታማዦር ሹሙ በቆይታቸው በክልሉ ከሚገኙ ከሠራዊት አዛዦች ጋር ግምገማ ማድረጋቸውን እንዲሁም “ወደ ሠራዊቱ አንዳንድ አሀዶች” በመሄድ ወታደሮችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። በመቀጠል ክልሉን የማስተዳደር ጊዜያዊ ኃላፊነትን ከተረከበው የባለአደራ አስተዳደር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን አክለዋል። ከመቀለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት በ2013 ዓ.ም. ከተነሳው ደም አፋሳሹ የሁለት ዓመት ጦርነት አንስቶ የነበሩ ክስተቶችን አንስተዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

    40K views 221 Reactions 9 Reposts Photo
  8. Open post

    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ከ200 በላይ ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት መከላከል አልቻሉም ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሰ‼️ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በደቡብ ሱዳን በምትገኝ አንዲት መንደር ውስጥ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመው ከ200 በላይ ሰዎችን ከመግደላቸው በፊት፣ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት የቀረቡላቸውን የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃዎች ተከትለው ተገቢውን እርምጃ አለመውሰዳቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ሐሙስ ዕለት ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት፣ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው አቢየምኖም በተባለች አካባቢ ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ቀድሞ ያውቅ እንደነበር ገልጿል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ቲጌሬ ቻጉታህ "የሱዳን መንግስትም ሆነ የተባበሩት መንግስታት ባላቸው ተልእኮ የመከላከያ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል በቂ መረጃ እና ጊዜ ነበራቸው።ይሁን እንጂ ጠንካራ እርምጃ ባለመውሰዳቸው ምክንያት የሰዎች ሕይወት ጠፍቷል" ብለዋል። ሪፖርቱ እንደሚያሳየው ከአጎራባች ማዮም ግዛት የመጡ ከ1,0...

    51.3K views 162 Reactions Photo
  9. Open post

    የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባቸውን እስከ ህዳር 2 እንዲያቀርቡ የቅጣት ዕድል ሰጠ‼️ ​የ2018 የግብር ዘመን ማሳወቂያ ጊዜ ዛሬ ጥቅምት 30 መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ቢሮው እስከ ረቡዕ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን የሚቀርቡ የሂሳብ መዝገቦችን በቅጣት ተቀብሎ እንደሚያስተናግድ አስታውቋል። ​ ከህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሂሳብ መዝገብ ማቅረቢያው ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ሲሆን፣ ቢሮው ባለው መረጃ መሠረት ግምት በመስጠት ከከባድ ቅጣት ጋር ግብሩን እሰበስባለው ብሏል። ​ ግብር ከፋዮች የተሰጣቸውን የሁለት ቀናት ተጨማሪ ዕድል በመጠቀም የሂሳብ መዝገባቸውን በኦንላይን እንዲያቀርቡ እና ያልተከፈሉ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

    58.5K views 116 Reactions Photo
  10. Open post

    በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸው የጦር መሳሪያዎች እንዲያስረከቡ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️ ​የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮማንድ ፖስት በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸውን የጦር መሳሪያዎች የያዙ ግለሰቦች ከህዳር 1 እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለመንግስት እንዲያስረክቡ አዘዘ። ​ትዕዛዙን ባለማክበር ፈቃድ የሌለው መሳሪያ ይዘው በተገኙ አካላት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተመላክቷል። ​በከተማዋ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ጥብቅ የፍተሻ መርሃ ግብር የሚካሄድ ሲሆን፣ ማህበረሰቡ ለጸጥታ ኃይሎች ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል። ​@Esat_tv1 @Esat_tv1

    63.3K views 158 Reactions Photo

Questions about ESAT (ኢሳት)

How many subscribers does ESAT (ኢሳት) have?

ESAT (ኢሳት) (@Esat_tv1) has 204,056 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on ESAT (ኢሳት)?

A typical post gets about 15,000 views within 24 hours, roughly 7% of its subscribers (the ERR).

What is ESAT (ኢሳት) about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹”

Where does ESAT (ኢሳት) rank?

By subscribers it is #311 in News & Media, #16 in 🇪🇹 Ethiopia, #10 among Tigrinya channels, #909 worldwide.

Does ESAT (ኢሳት) post ads?

None of its 19 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does ESAT (ኢሳት) post?

Most often on Monday, around 08:00 UTC. It publishes about 8 posts a week.

Statistics updated 1 hour ago.