ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
- 24 часа
- −41
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 164
- Репосты
- 6
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «ESAT (ኢሳት)»: 204 056. Средний охват поста за сутки около 14 967, вовлечённость 7,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 204 056 | −43 | 0 | – |
| 17 ноя | 204 099 | – | 2 | 14 тыс. |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 24 ч
- 15 тыс.
- 48 ч
- 21 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 19 постов за 90 дней.
Последние посты
-
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዑካን እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ‼️ ልዑካኑ በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ መቐለ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች እና የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) እና ሌሎች የባለአደራ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልኡካን ከዛሬ ኅዳር 8 ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ኦፊሴላዊ የሥራ ጉብኝት በመቐለ ከተማ ያካሂዳሉ። ልዑካኑ ከትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሰብአዊ ዕርዳታ፣ ተፈናቃዮች፣ የዲዲአር (የትጥቅ የማስፈታት፣ የዲሞቢላይዜሽን እና የመልሶ ማቋቋም) ሂደት እንዲሁም የክልሉ ሰላም ጉዳይ ውይይት ከሚደረግባቸው ጉዳዮች መካከል ናቸው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 👉ስቲድዮ=40ካሬ 👉1መኝታ=62&70ካሬ 👉2መኝታ=110&113ካሬ 👉3መኝታ=152ካሬ ለበለጠ መረጃ 0978791342 ይደውሉ ቴምር ሪል እስቴት የህልምዎ ማረፊያ
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የቆየውን የሽረ ከተማ መደበኛ በረራ በነገው ዕለት (ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም) ዳግም እንደሚጀምር አሳውቋል። አየር መንገዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው መረጃ መሠረት ከነገው የሽረ በረራ መጀመር ባሻገር ወደ ታሪካዊቷ የአክሱም ከተማ የሚደረገውን በረራም በድጋሚ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። በዚህም መሠረት የአክሱም ከተማ በረራ ከሰሞኑ ዳግም አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አረጋግጧል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ተከስቶ ከነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቐለ፣ ሽረ እና አክሱም ከተሞች ያደርጋቸው የነበሩ መደበኛ በረራዎችን በጊዜያዊነት ማቋረጡ ይታወሳል። ከነዚህ መዳረሻዎች መካከል ወደ ክልሉ መዲና መቐለ የሚደረገው መደበኛ በረራ ከሁለት ሳምንታት መቋረጥ በኋላ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ዳግም መጀመሩ የሚታወቅ ሲሆን የነገው የሽረ በረራ መጀመርና በቅርቡ የሚጀመረው የአክሱም በረራ የክልሉን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ወደ...
-
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ‼️ ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ይገኙበታል። በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 664 ወንዶች፣ 387 ሴቶች እና 35 ህፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ስራም እየተሰራ ይገኛል፡፡ መስከረም 5ቀን 2018 በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን ከ116 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ ተችሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ) ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል 📍አዋሬ ቁጥር 2 40/60አከፋፈል 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን 👉🏾 👉ባለ 1 መኝታ 80 እና 75 ካሬ 💥የ80ካሬ ➣ ሙሉ ክፍያ 9,200,000 ➣ 100% ክፍያ ለሚከፍል 30% ቅናሽ ሲደረግ ጠቅላላ ክፍያው 6.4 ሚሊዮን ብር ይሆናል። 📍ቡልጋሪያ 👉ስቲድዮ=40ካሬ 👉1መኝታ=62&70ካሬ 👉2መኝታ=110&113ካሬ 👉3መኝታ=152ካሬ ለበለጠ መረጃ 0978791342 ይደውሉ ቴምር ሪል እስቴት የህልምዎ ማረፊያ
-
እስራኤል ህጋዊ ሰነድ ለሌላቸው እና ቪዛቸው ለተጠናቀቀባቸው አፍሪካውያን ስደተኞች፣ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ፣ የ3,500 ዶላር የገንዘብ ድጋፍና ነፃ የበረራ ትኬት የሚያካትት የበጎ ፈቃድ መውጫ መርሃ ግብር ይፋ አደረገች‼️ ይህ እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2019 ዓ.ም የሚቆየው ጊዜያዊ ፖሊሲ፣ ከሁለት ዓመት በላይ በእስራኤል ቆይተው ህጋዊ ሰነድ በሌላቸው ዜጎች ላይ ያነጣጠረ ነው። መርሃ ግብሩ ከዚህ ቀደም የተወሰኑ ሀገራትን ብቻ የሚመለከት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ የደቡብ አፍሪካ፣ የናይጄሪያ፣ የጋና፣ የኬንያ እና የዩጋንዳ ዜጎችን ጨምሮ አጠቃላይ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎችን እንዲያካትት ተደርጓል። በእስራኤል የመንግስት ባለስልጣናት መረጃ መሰረት፣ የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ ከዚህ ቀደም በክልላዊ ግጭቶች እና በጉዞ መጓተቶች ምክንያት ቀንሶ የነበረውን የስደተኞች መመለስ ሂደት ማፋጠን ነው። ይሁን እንጂ፣ የስደተኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ይህ ውሳኔ ከግጭትና ስደት ለሸሹ ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር በመግለጽ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
በትግራይ አፈሳን የሸሹ “800 ሺህ ወጣቶች” ወደሌሎች ኢትዮጵያ አካባቢዎች መሸሻቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ‼️ ትግራይ ውስጥ በነበረው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ምክንያት “እስከ 800 ሺህ" የሚደርሱ ወጣት የክልሉ ነዋሪዎች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች መሸሻቸውን የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ይህንን የተናገሩት ሰሞነኛው የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ኃይሎች ግጭት በድጋሚ ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት አርብ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. በክልሉ መዲና መቀለ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ኢታማዦር ሹሙ በቆይታቸው በክልሉ ከሚገኙ ከሠራዊት አዛዦች ጋር ግምገማ ማድረጋቸውን እንዲሁም “ወደ ሠራዊቱ አንዳንድ አሀዶች” በመሄድ ወታደሮችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። በመቀጠል ክልሉን የማስተዳደር ጊዜያዊ ኃላፊነትን ከተረከበው የባለአደራ አስተዳደር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን አክለዋል። ከመቀለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት በ2013 ዓ.ም. ከተነሳው ደም አፋሳሹ የሁለት ዓመት ጦርነት አንስቶ የነበሩ ክስተቶችን አንስተዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ከ200 በላይ ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት መከላከል አልቻሉም ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሰ‼️ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በደቡብ ሱዳን በምትገኝ አንዲት መንደር ውስጥ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመው ከ200 በላይ ሰዎችን ከመግደላቸው በፊት፣ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት የቀረቡላቸውን የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃዎች ተከትለው ተገቢውን እርምጃ አለመውሰዳቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ሐሙስ ዕለት ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት፣ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው አቢየምኖም በተባለች አካባቢ ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ቀድሞ ያውቅ እንደነበር ገልጿል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ቲጌሬ ቻጉታህ "የሱዳን መንግስትም ሆነ የተባበሩት መንግስታት ባላቸው ተልእኮ የመከላከያ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል በቂ መረጃ እና ጊዜ ነበራቸው።ይሁን እንጂ ጠንካራ እርምጃ ባለመውሰዳቸው ምክንያት የሰዎች ሕይወት ጠፍቷል" ብለዋል። ሪፖርቱ እንደሚያሳየው ከአጎራባች ማዮም ግዛት የመጡ ከ1,0...
-
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባቸውን እስከ ህዳር 2 እንዲያቀርቡ የቅጣት ዕድል ሰጠ‼️ የ2018 የግብር ዘመን ማሳወቂያ ጊዜ ዛሬ ጥቅምት 30 መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ቢሮው እስከ ረቡዕ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን የሚቀርቡ የሂሳብ መዝገቦችን በቅጣት ተቀብሎ እንደሚያስተናግድ አስታውቋል። ከህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሂሳብ መዝገብ ማቅረቢያው ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ሲሆን፣ ቢሮው ባለው መረጃ መሠረት ግምት በመስጠት ከከባድ ቅጣት ጋር ግብሩን እሰበስባለው ብሏል። ግብር ከፋዮች የተሰጣቸውን የሁለት ቀናት ተጨማሪ ዕድል በመጠቀም የሂሳብ መዝገባቸውን በኦንላይን እንዲያቀርቡ እና ያልተከፈሉ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸው የጦር መሳሪያዎች እንዲያስረከቡ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮማንድ ፖስት በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸውን የጦር መሳሪያዎች የያዙ ግለሰቦች ከህዳር 1 እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለመንግስት እንዲያስረክቡ አዘዘ። ትዕዛዙን ባለማክበር ፈቃድ የሌለው መሳሪያ ይዘው በተገኙ አካላት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተመላክቷል። በከተማዋ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ጥብቅ የፍተሻ መርሃ ግብር የሚካሄድ ሲሆን፣ ማህበረሰቡ ለጸጥታ ኃይሎች ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመው ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ‼️ ከእማኞቹ አንዱ ሲናገሩ፣ "ገዳ ኮማንዶዎች ወደ ጊዳ አያና መጥተው እሁድ ዕለት ተኩስ ተጀመረ፤ ብዙ ንፁሐንን ያዙ፤ ሰኞም ተኩሱ ቀጠለ፤ ብዙ ንፁሐን ተገደሉ፤ ብዙ ቤቶችም ተቃጠሉ" ብለዋል። ሁለት ቀን የነበረው ተኩስ ቆሞ ማክሰኞ ጥቅምት 17 የተገደሉ ሰዎችን ለማንሳት ፍለጋ ሲጀመር "17 ሟቾች" መገኘታቸውን ገልፀዋል። "በአንድ ቦታ ያገኘናቸው ዘጠኝ ሰዎች ናቸው። ሰላማዊ ሰዎች ናቸው፤ አንደኛው እንዲያውም የማውቀው ነጋዴ ነበረ" ሲሉ ተናግረዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
71,8 тыс. просмотров 179 Реакции -
በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ የአይኤስ ሚሳይል ስጋቶችን ለማክሸፍ አሜሪካ በኢራን ቀሽም ደሴት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመች‼️ ጥቅምት 24 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኘው የኢራኗ ቀሽም ደሴት (Qeshm Island) ላይ በርካታ የቦምብ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ተከተሎ፣ አሜሪካ በደሴቱ በሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የተወሰነ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሟን አረጋግጣለች። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደገለጹት፤ እርምጃው የተወሰደው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይሎች ላይ የአየር ተቃዋሚ ሚሳይሎችን (surface-to-air missiles) በመጠቀም ስጋት በደቀኑ የኢራን ሃይሎች ላይ ነው። ዋሽንግተን ጥቃቱ በስትራቴጂካዊ የውሃ መስመሩ ላይ የሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎችን ለመጠበቅ የተደረገ "የራስን የመከላከል እርምጃ" ነው ስትል ገልጻዋለች። የኢራን መንግስት መገናኛ ብዙሃን ጥቅምት 23 በደሴቱ ላይ በርካታ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን የዘገቡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም 2 የጦር አውሮፕላኖች በአካባቢው ሲበሩ ማየታቸውን ተናግረዋል። እንደ አሜሪካ ባለስልጣናት ገለጻ፤ ጥቃቱ የተወሰነ ወሰን ያለውና ወደ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት የሚያመራ አይደለም። ስለደ...
-
እኔም በኦሮምያ ክልል አርሲ ዞን የተፈጸመው የንጹሃን ግድያ አሳስቦኛል‼️ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢምባሲው የፌስቢክ ገጽ ባወጡት ጽሑፍ ነው ይህን የተናገሩት። አምባሳደሩ የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ያወጣውን መግለጫ በማጋራት የአሜሪካ መንግስት ስጋት የእኔም ነው ብለዋል። አሜሪካ በሃይማኖት፣ በብሔር ወይም በፖለቲካ ምክንያት የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አጥብቃ እንደምትቃወምና የኢትዮጵያ መንግስት በግድያው ላይ ምርመራ በማድረግ አጥፊዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ አፅዕኖት ሰጥተዋል። @Esat_tv1 @Esas_tv1
-
በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸው የጦር መሳሪያዎች እንዲያስረከቡ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮማንድ ፖስት በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸውን የጦር መሳሪያዎች የያዙ ግለሰቦች ከህዳር 1 እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለመንግስት እንዲያስረክቡ አዘዘ። ትዕዛዙን ባለማክበር ፈቃድ የሌለው መሳሪያ ይዘው በተገኙ አካላት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተመላክቷል። በከተማዋ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ጥብቅ የፍተሻ መርሃ ግብር የሚካሄድ ሲሆን፣ ማህበረሰቡ ለጸጥታ ኃይሎች ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
የኤችአይቪን ስርጭት ይገታል የተባለዉ መድኃኒት ለ120 አገራት ሊቀርብ ነው‼️ የአሜሪካው የምግብና መድኃኒት አስተዳደር በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመውጋት የኤችአይቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችለውን "ሊናካፓቪር" የተባለ መድኃኒት አጸደቀ። ይህም መድኃኒቱ በዝቅተኛ የገቢ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 120 አገራት በዝቅተኛ ዋጋና በፍጥነት እንዲደርስ ትልቅ ዕድል የሚፈጥር መሆኑ ተጠቁሟል። የመድኃኒቱ አምራቾችና የጤና ተቋማት እንዳስታወቁት፣ መድኃኒቱ በእነዚህ አገራት ለአንድ ሰው በዓመት 40 ዶላር ገደማ የሚቀርብ ሲሆን፣ ይህም በአሁኑ ወቅት በየቀኑ ከሚወሰዱ የመከላከያ እንክብሎች ዋጋ ጋር እኩል ነው ተብሏል። በየቀኑ መድኃኒት መውሰድ ለሚረሱ ወይም ለሚቸገሩ ሰዎች ይህ ክትባት ከፍተኛ መፍትሔ እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን፣ ተደርገዋል በተባሉ ጥናቶችም አዳዲስ የኤችአይቪ ኤችአይቪ የመያዝ አጋጣሚዎችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ማስቀረቱ ተረጋግጧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
30 የታሸገ ውሃ አምራቾች የአዲስ አበባ ከተማ የመሸጫ ዋጋቸውን አሳወቁ‼️ የኢትዮጵያ መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማኅበር የ30 የታሸገ ውሃ አምራቾችን የአዲስ አበባ ከተማ የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር ለአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳውቋል። ማኅበሩ ቀደም ሲል በጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም የ13 የውሃ አምራቾች ለአከፋፋዮች የሚያስረክቡበትን ዋጋ ፣ የአከፋፋዮችን የትርፍ ህዳግ እና አከፋፋዮች ለቸርቻሪ ነጋዴዎች የሚያስረክቡበትን ዋጋ ለቢሮው ማሳወቁ ይታወሳል። ማኅበሩ በጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም ለቢሮው በላከው ደብዳቤ በአዲስ አበባ ከተማ የታሸገ ውሃ በማከፋፈል ላይ ያሉና ቀደም ሲል የዋጋ መረጃቸውን ያላሳወቁ ተጨማሪ አምራቾችን በማካተት አጠቃላይ የዋጋ ዝርዝሩን በድጋሚ ልኳል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
በመቐለ ከተማ ማንኛውም ተሽከርካሪ ከዛሬ ጀምሮ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ እንዳይንቀሳቀስ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ‼️ “ህጋዊ ፍቃድ የሌለው” የጦር መሳሪያ የያዙ አሊያም በቤታቸው የደበቁ የከተማይቱ ነዋሪዎች፤ ለትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንዲያስረክቡም ከዛሬ ጀምሮ የሶስት ቀናት ቀነ ገደብ ተሰጥቷቸዋል። የሰዓት እላፊውን እና የጦር መሳሪያ የማስረከቡን ቀነ ገደብ በከተማይቱ መጣሉን ያስታወቀው የመከላከያ ሰራዊት ነው። በትግራይ ክልል መገናኛ ብዙሃን ምሽቱን በትግርኛ ቋንቋ የተሰራጨው የሰራዊቱ መግለጫ፤ እነዚህ እርምጃዎችን መተግበር ያስፈለገው የመቐለ ከተማን “ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ” እንደሆነ አመልክቷል። የመቐለ የጸጥታ ሁኔታ “በሂደት መሻሻሎች እያሳየ” መሆኑን የጠቆመው መግለጫው፤ ሆኖም የከተማይቱ ነዋሪዎች “አልፎ አልፎ” ለተለያዩ “የደህንነት ስጋቶች እየተጋለጡ” መሆኑን አስታውቋል። እነዚህ ስጋቶች የመነጩት ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች “ከእስር የተፈቱ ግለሰቦች” እና “የተደራጁ የዝርፍያ ቡድኖች” በሚፈጽሟቸው ወንጀሎች ምክንያት እንደሆነም መግለጫው ጠቁሟል። ከጥቅምት 27 ቀን ጀምሮ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት እስከ ጧቱ 12:00 ሰዓት...
-
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባቸውን እስከ ህዳር 2 እንዲያቀርቡ የቅጣት ዕድል ሰጠ‼️ የ2018 የግብር ዘመን ማሳወቂያ ጊዜ ዛሬ ጥቅምት 30 መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ቢሮው እስከ ረቡዕ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን የሚቀርቡ የሂሳብ መዝገቦችን በቅጣት ተቀብሎ እንደሚያስተናግድ አስታውቋል። ከህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሂሳብ መዝገብ ማቅረቢያው ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ሲሆን፣ ቢሮው ባለው መረጃ መሠረት ግምት በመስጠት ከከባድ ቅጣት ጋር ግብሩን እሰበስባለው ብሏል። ግብር ከፋዮች የተሰጣቸውን የሁለት ቀናት ተጨማሪ ዕድል በመጠቀም የሂሳብ መዝገባቸውን በኦንላይን እንዲያቀርቡ እና ያልተከፈሉ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ንግድ ወደብ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ አለች‼️ ሶማሊያ ወደብ ለሌላት ኢትዮጵያ የንግድ ወደብ አገልግሎት ለመስጠት በሩን ክፍት ማድረጓን፣ ነገር ግን ከሀገሪቱ ሉአላዊነት ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ድርድር እንደማታደርግ አስታወቀች። የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሀመድ ኦማር እንደገለጹት፤ በቱርክ አሸማጋይነት ከተፈረመው የአንካራ ስምምነት በኋላ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረገው ውይይት በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ይገኛል ተብሏል። ሚኒስትር ዴኤታው አክለውም፣ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ካደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በመቀጠል እሳቸውም በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚያመሩ ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
-
ኬንያ በሞያሌ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ ጋር ውይይት እያደረገች ነው‼️ የኬንያ ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተር ዳግላስ ካንጃ በሞያሌ አካባቢ እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዲቆም መንግሥታቸው ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ባለሥልጣናት ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን ገለጹ። በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል አባቶች መካከል እየተባባሰ የመጣው ግጭት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቀለ ሲሆን፣ በድንበር አካባቢ የሚኖሩ የኬንያ ቤተሰቦችም ከመኖሪያ ቀያቸው እንዲፈናቀሉ አስገድዷል። ኢንስፔክተር ዳግላስ ይህንን የተናገሩት ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞያሌ ያደረጉትን ከፍተኛ የደህንነት ጉብኝት ተከትሎ ነው። በጉብኝቱም ከወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መሐመድ አሚን፣ ከጠቅላላ አገልግሎት ክፍል አዛዥ ዮሐና ቶኑይ እና ከቀጣናው ኮሚሽነር ጃኮብ ኦኡማ ጋር በጋራ ተገኝተዋል። ዋና ኢንስፔክተሩ በድንበር አካባቢ የሚኖሩ የኬንያ ማህበረሰቦችን ደህንነት መጠበቅ የመንግሥት ዋነኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ጠቅሰው፣ ተጨማሪ የሰው ኃይል እና ግብዓቶችን በመመደብ የጸጥታ ሁኔታውን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በተጨማሪም ዴይሊ ኔሽንን ጠቅሰው እንደዘገቡት፣ በሞያሌ-አዲስ አ...
Вопросы о канале «ESAT (ኢሳት)»
Сколько подписчиков у канала «ESAT (ኢሳት)»?
У канала «ESAT (ኢሳት)» (@Esat_tv1) 204 056 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «ESAT (ኢሳት)»?
Средний пост набирает около 15 000 просмотров за 24 часа, это примерно 7 % подписчиков (ERR).
О чём канал «ESAT (ኢሳት)»?
Канал в категории «Новости и СМИ», язык постов: тигринья. Описание канала: «ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹»
Какое место занимает канал «ESAT (ኢሳት)»?
По числу подписчиков: №311 в категории «Новости и СМИ», №16: 🇪🇹 Эфиопия, №10 среди каналов на языке «тигринья», №912 в мире.
Публикует ли канал «ESAT (ኢሳት)» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 19 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «ESAT (ኢሳት)»?
Пик публикаций: понедельник, около 08:00 по UTC. Выходит около 8 постов в неделю.
Статистика обновлена 2 часа назад.