Перейти к содержанию
TelegramInformer
Открыть в Telegram
Подписчики
393 140
24 часа
–
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
27,3 тыс.
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
7 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
12,2
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,3 %
(Реакции + репосты + комментарии) ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
42
Репосты
32
Комментарии
5
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 19 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.

Подписчиков у канала «Tikvah-University»: 393 140. Средний охват поста за сутки около 27 342, вовлечённость 7 %.

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

3 ч
8 904
12 ч
18,9 тыс.
24 ч
27,3 тыс.

Когда публикует

Время по UTC. 19 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    #WolloUniversity በ2019 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ዲጂታል መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @tikvahuniversity

    12,9 тыс. просмотров 70 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    #MoE ትምህርት ሚኒስቴር ለቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ከህዳር 07-19/2019 ዓ.ም በተመረጡ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ስልጠና ይሰጣል። ትምህርት ሚኒስቴር ስልጠናውን ለመስጠት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በትብብር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል፡፡ ለስልጠናው የተመረጣችሁ የትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዳይሬክተሮች፣ የሴት አመራሮች እና የጉድኝት ማዕከል ሱፐርቫይዘሮች በየተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ህዳር 06/2019 ዓ.ም ገብታችሁ እንድታድሩ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። በስልጠናው ቆይታ ሰልጣኞች ሁሉንም ቀናት በዩኒቨርሲቲዎች የሚቆዩ ሲሆን፣ ስልጠናውን ማቋረጥ እንደማይቻል ተገልጿል። ሰልጣኞች በሚቆዩበት ዩኒቨርሲቲ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት ይቀርብላቸዋል። የትራንስፖርት ወጪያቸውም የሚሽፈንላቸው ይሆናል። ሰልጣኞች ወደ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲ ሲሔዱ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና ብርድ ልብስ መያዝ ይጠበቅባቸዋል። @tikvahuniversity

    23,6 тыс. просмотров 87 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    🌎 ወደ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስኬት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ​በሂሳብ አያያዝ፣ በፋይናንስ ወይም በቢዝነስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ባለሙያ የመሆን ሕልም አለዎት? 🔔 ​ክቡር ኮሌጅ ከ ACCA ጋር በመተባበር የ Foundations in Accountancy (FIA) ዓለም አቀፍ ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምሯል! ​💡 ለአካውንቲንግና ፋይናንስ የዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ለቴክኒክና ሙያ (TVET) ተማሪዎች፣ ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች እንዲሁም የሙያ መስካቸውን ወደ ፋይናንስ መቀየር ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ የሆነ የስልጠና ፕሮግራም!! ቦታ ለማስያዝና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ቅጽ ይሙሉ 👉 https://forms.gle/ZtujHV6sPQdXiy6T6 አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ ህንፃ ጀርባ ☎️ 0995000102 🌐 www.kibur.net Telegram | Facebook | Instagram | Tiktok

    19,8 тыс. просмотров 16 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et @tikvahuniversity

    24,7 тыс. просмотров 51 Реакции 116 Репосты 5 Комментарии Фото
  5. Открыть пост

    ነፃ የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴቶች! አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለሴት አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሴት አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ባሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ተወዳድራችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። መስፈርቶች ● አመልካቾች ለሚያመለክቱበት ትምህርት ዝቅተኛ ቁጥር ሊያሟሉ ይገባል፣ ● አመልካቾች ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ የትምህርት ዕድል ተሰጥቷቸው የተማሩ ከሆነ የወጭ መጋራት ክፍያቸው ሳይከፍሉ መወዳር አይፈቀድላቸውም፣ ● ከተመረቁበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ፣ በመንግሥት ዕውቅና ከተሰጠው ዩኒቨርሲቲ የተመረቁና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ (ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና ከዚያ በላይ) የሆነ፣ ● የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የማለፍያ ውጤት ያስመዘገቡ። የማመልከቻ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት የማመልከቻ ቦታ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በዋናው ሬጅሰትራር ጽ/ቤት እና በሽረ ግቢ የሬጅስትራር...

    19,2 тыс. просмотров 25 Реакции 7 Репосты 1 Комментарии Фото
  6. Открыть пост

    አክሱም ዩኒቨርሲቲ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበው ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል። በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጭ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ተማሪዎቹ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት ወደ ተቋሙ ተመልሰዋል። በዚህም ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም ከአዲስ አበባ በተነሱ አውቶቡሶች በሁለት ዙር የተጓዙ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል። @tikvahuniversity

    16,5 тыс. просмотров 11 Реакции 1 Репосты Фото
  7. Открыть пост

    ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 🔔 በምዝገባ ላይ ነን! ✅ በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ● ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ● ፋርማሲ ● ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ● ነርሲንግ ● ሚድዋይፈሪ ● ፐብሊክ ሄልዝ ✅ በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች ● አካውንቲንግና ፋይናንስ ● ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ● ቢዝነስ ማኔጅመንት ● ሰው ሃብት አስተዳደር ✅ በቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ✅ በጤና የደረጃ መርሐግብር ✅ በቢዝነስ የደረጃ-4 መርሐግብር ✅ በሪሚዲያል መርሐግብር የቅበላ መስፈርት የትምህርት ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባስቀመጧቸው የቅበላ መስፈርቶች አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ☎️ 0982373737 / 0965686819 / 0111250334 Telegram: https://t.me/sevenstar2013

    14,6 тыс. просмотров 9 Реакции 3 Репосты Фото
  8. Открыть пост

    16ኛ ዙር የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና የፊታችን ሰኞ ህዳር 07/2019 ዓ.ም ይጀመራል። 👉 በስልጠናው Affiliate Marketing, Content Marketing, Email Marketing, Search Engine Optimization (SEO), Social Media Marketing (SMM), Meta Ads, and Marketing Analytics አካቶ ይሰጣል። 👉 Content Creation እንዲሁም ማስታወቂያ አሰራርን አካቶ ይሰጣል። 👉 ግራፊክስን በCanva እና ኤዲቲንግን በCapCut ይሰለጥናሉ። 👉 በተጨማሪም ድረ-ገፅ አሠራር በ WordPress በስልጠናው ተካተዋል። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

    17,5 тыс. просмотров 21 Реакции 1 Репосты Фото
  9. Открыть пост

    #JigjigaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 14 እና 15/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። አጠቃላይ ገለጻ እንዲሁም የህይወት ክህሎትና ዲጂታል ስልጠና ከህዳር 16-18/2019 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል። @tikvahuniversity

    28,6 тыс. просмотров 76 Реакции 49 Репосты 19 Комментарии Фото
  10. Открыть пост

    #MizanTepiUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ ● በማኅበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሚዛን-አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ ● በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 3 ኮፒ፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ። @tikvahuniversity

    25,5 тыс. просмотров 38 Реакции 43 Репосты 4 Комментарии Фото

Вопросы о канале «Tikvah-University»

Сколько подписчиков у канала «Tikvah-University»?

У канала «Tikvah-University» (@TikvahUniversity) 393 140 подписчиков на 14 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «Tikvah-University»?

Средний пост набирает около 27 000 просмотров за 24 часа, это примерно 7 % подписчиков (ERR).

О чём канал «Tikvah-University»?

Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья.

Какое место занимает канал «Tikvah-University»?

По числу подписчиков: №1 в категории «Образование», №2: 🇪🇹 Эфиопия, №1 среди каналов на языке «тигринья», №237 в мире.

Публикует ли канал «Tikvah-University» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 19 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 5 часов назад.