Addis Ababa Education Bureau
ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡
- 24 hours
- −90
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 8
- Reposts
- 10
- Comments
- 1
Subscriber growth
Addis Ababa Education Bureau has 162,636 subscribers. A typical post is seen by about 9,062 people within a day, an engagement rate of 5.6%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 20 Nov | 162,636 | −87 | 15 | 5,176 |
| 19 Nov | 162,723 | −53 | 7 | 8,823 |
| 18 Nov | 162,776 | −72 | 9 | 9,913 |
| 17 Nov | 162,848 | – | 6 | 11.9K |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 2,827
- 3 h
- 5,148
- 6 h
- 5,636
- 12 h
- 7,777
- 24 h
- 9,021
- 48 h
- 10.2K
- 3 days
- 11.8K
When it posts
Times in UTC. 41 posts in 90 days.
Recent posts
-
ማስታወቂያ! (ህዳር 11/2019) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258
-
ትምህርት ቤቶች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራምን በአግባቡ ተግባራዊ አድርገው የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ማሻሻል እንዲችሉ አስፈላጊውን የድጋፍና ክትትል ስራ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት በተከታታይ የሙያ ማሻሻያ አተገባበር ዙሪያ ከየትምህርት ቤቱ ከተውጣጡ የመምህራን ልማት ምክትል ርዕሳነ መምህራን እንዲሁም ለክፍለ ከተማ የመምህራን ልማት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ሀይሉ ቢሮው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራም አተገባበርን መሰረት በማድረግ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ተደጋጋሚ አቅማቸዉን እንዳሳድጉ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸው ተሳታፊዎች ያገኙትን ግንዛቤ መሰረት በማድረግ መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ሳይንሳዊ የሆነ የተከታታይ የሙያ ማሻሻያ እቅድ አቅደው ተማሪዎቻቸውን ውጤታማ እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት አመራር አሰ...
-
የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈንታሁን እያዩ ለልምድ ልውውጡ ተሳታፊዎች የቢሮ አደረጃጀትና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም የሪፎርም ስራዎችና በቴክኖሎጂ ተደግፈው እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን አባላቱ በቢሮው የተሰሩ ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በልምድ ልውውጡ ላይ የተሳተፉ አካላትም ባገኙት ልምድ ደስተኛ መሆናቸዉን ገልጸዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258
4,920 views 2 Reactions -
የትግራይ ክልል የባላደራ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቁጥጥር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ልምድ ልውውጥ አደረገ፡፡ (ህዳር 11/2019) የትግራይ ክልል የባላደራ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቁጥጥር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት በሪፎርም ስራዎች አተገባበር ላይ በተለይም በቢሮ አደረጃጀትና ለሰራተኞች ምቹ የስራ አካባቢ ከመፍጠር አንጻር ቢሮው የሰራቸው ስራዎች ላይ ልምድ ወስዷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ አስተባባሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ቢሮው የትምህርት ማህበረሰቡን እርካታ ለማረጋገጥና የትምህርት ስራውን ውጤታማ ለማድረግ ያከናወናቸው በርካታ ስራዎች መኖራቸውን በልምድ ልውውጡ ላይ ገልጸው ከዚህ ባለፈም ለቢሮው ለውጭ ተገልጋዮችና ሰራተኞች ምቹና ሳቢ ለስራ መነሳሳት የሚፈጥር እንዲሆን እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታገዘ አገልግሎት ለመስጠት ሰፊ ስራ መሰራቱን አብራርተዋል፡፡ ሀላፊዋ አክለዉም የቢሮ የሪፎም ስራዎች ስኬት ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ ያብራሩ ሲሆን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስኬታማ ስራዎች መመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራ...
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራዎች ስኬታማ እንዲሆኑ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ሴክተሩ የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ከሚገኙ ተግባራትን ደረጃ ከመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ንዑሳን ኮሚቴዎች ጋር ተወያይቷል። የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራው ተቋማትን በተሻለ አደረጃጀትና በተጠናከረ የአሠራር ብቃት በማስተካከል ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ተደራሽ የሆነ የሕዝብ አገልግሎት ለማረጋገጥ ታስቦ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ፤ የምህርት ልማት ስራውን ውጤታማ በማድረግ የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባርን ለማሻሻል የተጀመሩ ስራዎች የበለጠ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258
-
በተመሳሳይ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን «ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ ሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!» በሚል መሪ ቃል አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት ተከናውነዋል። ኃላፊው እንዳመለከቱት፣ ሙስና የሀገርን ዕድገት ከማደናቀፉም በላይ የትውልድን ተስፋ የሚያጨልም አደገኛ ድርጊት በመሆኑ፣ ተማሪዎች ሙስናንና ብልሹ አሠራርን እንዲጠየፉና ከወዲሁ እንዲታገሉ በሁለቱ ቋንቋዎች የጥያቄና መልስ ውድድር መዘጋጀቱን ጠቁመዋል። የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ማጠቃለያ የተካሄደ ሲሆን፣ ለአሸናፊዎች የሽልማትና እዉቅና መርሃግብር ተካሂዷል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258
6,600 views 6 Reactions -
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት 21ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንና ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በተለያዩ መርሀ ግብሮች አከበረ። (ህዳር 11/2019) 21ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን «በብዝሀነት የደመቀች፣ በምክክር የፀናች ኢትዮጵያ!» በሚል መሪ ቃል ያከበረ ሲሆን፣ በተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር፣ የሥነ-ጽሑፍ ዝግጅት፣ የጽዳት ዘመቻ፣ ስፖርታዊ ውድድርና የፓናል ውይይት ተካሂደዋል። የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ ዲሪባ እንደገለጹት በዓሉ በመንግሥትና በግል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በ15ቱ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በወረዳ ደረጃ ከተካሄደ በኋላ ወደ ክፍለ ከተማ ደረጃ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር መሸጋገሩን ገልጸዋል። ዝግጅቱም ተማሪዎች የቋንቋ፣ የብሔር ብሄርረሰብ የባህልና የአለባበስ እንዲሁም የአኗኗር ብዝሀነትን እንዲያከብሩ፣ ለሀገር አንድነት፣ ለአብሮነትና ለወንድማማችነት የሚያበቃ አመለካከት እንዲገነቡ ያለመ መሆኑን አስረድተዋል።
-
የመጀመሪያ ዙር የልጅነት ልምሻ ( ፓሊዮ ) ክትባት በዛሬው ዕለት መስጠት ተጀመረ። (ህዳር 11/2019) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የሚሰጠው የመጀመሪያ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሃንጋቱ መሐመድ ፣ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ዲሪባ ፣ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ አዕምሮ ጥላሁንን ጨምሮ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ መምህራንና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በመርሃግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሃንጋቱ መሐመድ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ሕፃናትን በማጥቃት ለዘላቂ የአካል ጉዳትና ለሞት እንደሚዳርግ በመጥቀስ መንግሥት ሕፃናት ለዚህ በሽታ ተጋላጭ እንዳይሆኑና በሽታውን ከሀገር ለማጥፋት በየዓመቱ የክትባት ዘመቻዎችን በማካሄድ በልዩ ትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰዉ ወላጆች ፣ አሳዳጊዎችና ባለድርሻ አካላት የበሽታውን አስከፊነት በመረዳት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታ...
-
የዳይሬክቶሬቱ አማርኛ ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀናሳ በበኩላቸው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከተማሪ ፤ ከወላጅና ከመምህራን ጠንካራ ስራ የሚጠበቅ ቢሆንም የሴት አመራሮች ከሌላው በተለየ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የማይተካ ሚና እንዳላቸው በመረዳት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ መታገዝ እንዳለባቸው አብራርተዋል:: የአፋን ኦሮሞ ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ ወ/ሮ ባንቺዓለም ጌታቸው በበኩላቸው መሪ ራዕይን በግልጽ በማስቀመጥ አቅም የሚያጎለብት እና በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ የሚፀና መሆኑን ተናግረው በሱፐርቪዥኑ መስክ ማያቋርጥ ትጋት እና ጽናት በማሳየት ሴቶች ባሉበት ዉጤትና ስኬት መኖሩን በተግባር ለማሳየት ሴቶች የተቋማት ደረጃ ዉጤትና ስነ ምግባርን ከፍ ለማድረግ ያለባትን ትልቅ ሀላፊነት ለመወጣት በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል፡፡ በመድረኩ የሁሉም ክፍለ ከተማ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች ፣ ክላስተር አስተባባሪዎችና የስራ ክፍሉ ሱፐርቫይዘሮች የተሳተፉ ሲሆን በወ/ሮ እመቤት በቀለ አማካኝነት ሰነዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል :: ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
2,990 views 1 Reactions -
የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ሃገርን ለመገንባት የሴት አመራሮች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሴት ሱፐርቫይዘሮች አመራርን ውጤታማነት ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጻል :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ /ሮ አበበች ነጋሽ ሴቶች በአመራር ልማት ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ የተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው የስራና የሕይወት ልምዳቸውን ባካፈሉበት ወቅት የሴቶችን የአመራርነት አቅም ማሳደግ ሴቶች ከወንዶች እኩል ተወዳድረው ለትምህርት ብሎም ለሀገር እድገት የሚያበረክቱት ሚና ከፍተኛ እንዲሆን አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ገልፀው ሴቶችን በእውቀትና በተለያዩ ክህሎቶች ማብቃት የተሰጣቸውን የመሪነት ሚና በብቃት መወጣት እንዲችሉ ትልቅ ሚና እንዳለው ተናግረዋል፡፡ አክለዉም ከዚህ አኳያ ቢሮው ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል:: ሴቶችን ማብቃት ላይ ከተሰራ ያለባቸውን ተግዳሮት ተቋቁመው ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ያብራሩት አማካሪዋ ለውጡን ውጤታማ ለማድረግ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና ሀገርን...
-
https://youtu.be/-Rrc6V9RZsE
13K views 1 Reactions 27 Reposts -
https://youtu.be/g9m5ebz2CIM
12.7K views 1 Reactions 25 Reposts -
https://youtu.be/Pc5HpQhub4c
12.3K views 3 Reactions 33 Reposts -
https://youtu.be/mTgtBdQt78s
12K views 31 Reposts -
ከጀርመኗ እህት ከተማዋ ላይፕዚሽን ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የአካቶ ትግበራ የልምድ ልውውጥ መድረክ በተለያዩ መርሃ ግብሮችና በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የአካቶ ትግበራ ስራዎችን በመጎብኘት ከዛሬ ህዳር 7/2019 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ ለ5 ቀናት እየተካሄደ ይቆያል፡፡
11.8K views 12 Reactions 2 Reposts 1 Comments -
በከተማ አስተዳደሩ የተፋጠነ ትምህርት እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 አመት ለሆናቸው ዜጎች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል የሚሰጠው ትምህርት ተጨምቆ በአንድ አመት ፕሮግራም እየተሰጠ መሆኑን የቢሮው የልዩ ፍላጎትና ጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል አስራት ጠቁመው ተማሪዎቹ ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ በሚሰጣቸው ምዘና መሰረት 50% እና በላይ የሚያስመዘግቡት 4ኛ ክፍል ገብተው መደበኛውን ትምህርት የሚከታተሉበት አማራጭ መመቻቸቱን አስታውቀዋል። በመርሀ ግብሩ የቢሮው የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ባለሙያ አቶ ጌታቸው በላይነህ የተፋጠነ ትምህርት ጽንሰ ሀሳብና አተገባበርን መሰረት ያደረገ ገለጻ ያካሄዱ ሲሆን የጎሮ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ይስሀቅ ታምሩ በበኩላቸው ተቋሙ የትምህርት አገልግሎቱን ውጤታማ ያደረገበትን አሰራር ለተሳታፊዎች አቅርበው ውይይት ተካሂዷል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
11.5K views 23 Reactions 3 Reposts 2 Comments -
ተማሪዎች በጸረ ሙስና ትግል ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲይዙ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 8/2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 23 ኛውን አለምአቀፍ የጸረሙስና ቀን ንቅናቄ ማስፈጸሚያ ሰነድ ላይ በ11ዱ ክፍለከተማ ከሚገኙ ፎካል ባለሙያዎች ጋር ውይይት ባካሄደበት ወቅት ተማሪዎች በጸረ ሙስና ትግል ላይ በቂ ግንዛቤ በማስጨበጥ ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ ለማፍራት በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ የስነምግባርና ጸረሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አስራት ሽፈራው የበአሉን አከባበር አስመልከቶ ሰነድ ባቀረቡበት ወቅት የጸረሙስና ቀን የሚከበርበት አጠቃላይ ዓላማ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች በተለይም ተማሪዎች በጸረ ሙስና ላይ ግንዛቤ በመያዝ ስነ-ምግባር የተላበሱ እንዲሆኑና በህብረተሰቡ ዘንድ ሙስናን የመፀየፍና የመታገል ባህል እንዲጎለብቱ ማድረግ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ አያይዘውም ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ቤቶችና በቢሮ ደረጃ ተማሪዎች፤ርእሰመምህራን የአስተዳደር ሰራተኞችና የቢሮ ሰራተኞችን በማሳተፍ በተለያዩ መርሀግብሮች የሚከበር መሆኑን ገልጸው ፤በአሉ በፓናል ውይይቶች፣ የስነ-ጽሁፍና...
-
በኤሌክትሮኒክስና ሮቦቲክ ማስተማሪያ መሳሪያዎች አጠቃቀም ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 9/ 2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ማስፋፋት ዳይሬክቶሬት የሳይንስ ትምህርቶችን በቴክኖሎጂ በተደገፈ መልኩ መስጠት የሚያስችሉ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አሳውቋል፡፡ ዳይሬክቶሬቱ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ትምህርት ቤት በተሰራው STEM Center ኤሌክትሮኒክስና ሮቦቲክ ማስተማሪያ መሳሪያዎች አጠቃቀምና ቀጣይ በትምህርት አሰጣጥ ሂደት መከተል የሚገባቸውን የጥንቃቄ መርሆች አስመልክቶ ለሳይንስና ሂሳብ መምህራን ተከታታይነት ያለው የ3 ወር ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተገልጻል፡፡ ስልጠናው በዋናነት የባዮሎጂ ትምህርት ለመስጠት በተዘጋጀ ላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል እንዲሁም ማይክሮስኮፕና ሌሎች ትምህርቱን ለመስጠት የሚያስችሉ መሳሪያዎች አጠቃቀም ብሎም የሂሳብና ፊዚክስ ትምህር ድጋፍ መስጫ መሳሪያዎችና ድሮን አጠቃቀም ላይ በቂ ግንዛቤ በመስጠትና ከአዳዲስ መሳሪያዎች ጋር በማላመድ ትምህርት አሰጣቱ ውጤታማ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በስልጠናው ከ70 በላይ መምህራን ትርፍ ሰዓታቸውን በመጠቀ...
-
https://youtu.be/dszn5p620Ok
10.6K views 22 Reposts -
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በትምህርት ማህበረሰብ አማካኝነት በ90 ቀን የበጋ የደም ልገሳ ተካሄዷል ። (ህዳር 7/2019 ዓ.ም) በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ለሊስቱ ተስፋዬ ከአስሩም ወረዳዎች የተውጣጣው የትምህርት ማህበረሰብ በጋራ መሳተፍ የአንድነትና የመተባበር መንፈስን ከማጠናከር ባለፈ ለሌሎችም አርዓያ የሚሆን ተግባር መከናወኑን ገልጸው የትምህርት ማህበረሰቡ በዚህ መልኩ በጋራ መንቀሳቀሱ ትምህርት ቤቶች የዕውቀት ማስተላለፊያ ተቋማት ብቻ ሳይሆኑ ማህበራዊ እሴቶችን ፣ የበጎ ፈቃድ ተግባራትንና የሰብአዊነት መርሆዎችን የሚያጠናክሩ ማዕከላት መሆናቸውንም ያመላክታል ብለዋል። ወ/ሮ ሌሊስቱ አክለውም በ90 ቀን የበጋ የደም ልገሳ ፕሮግራም የበጎ ፈቃድና የመረዳዳት ባህልን በማሳደግ ፣ የደም አቅርቦትን ለማጠናከርና በችግር ላይ ያሉ ወገኖችን ለመደገፍ የሚያግዝ ተግባር መሆኑን ገልጸው የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የትምህርት ማህበረሰብ በጋራ ያከናወነው ይህ የደም ልገሳ ተግባርም የሰብአዊነትን፣ የአንድነትንና የመረዳዳትን እሴት በተግባር ያሳየ መሆኑን ተናግረዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈ...
Questions about Addis Ababa Education Bureau
How many subscribers does Addis Ababa Education Bureau have?
Addis Ababa Education Bureau (@wwwAddisAbabaeducationbureau) has 162,636 subscribers as of November 20, 2026.
How many people see a post on Addis Ababa Education Bureau?
A typical post gets about 9,100 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).
What is Addis Ababa Education Bureau about?
It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡”
Where does Addis Ababa Education Bureau rank?
By subscribers it is #17 in Education, #37 in 🇪🇹 Ethiopia, #25 among Tigrinya channels, #1,341 worldwide.
Does Addis Ababa Education Bureau post ads?
None of its 41 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 4 hours ago.