Skip to content
TelegramInformer
Open in Telegram
Subscribers
9,504
24 hours
−8
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.8
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
0
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 11 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Arada education office has 9,504 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
20 Nov 9,496 −8 0 –
19 Nov 9,504 – 0 –

When it posts

Times in UTC. 11 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    በጣም አስቸኳይ፡ እንደምን ዋላቹህ :- መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ቦታ ስለመኖሩና አለመኖሩ አጣርታቹህ እስከ ነገ 6:30 ድረስ አሳውቁን የሚያስፈልገው የቦታ ስፋት 116 ካሬ ነው ዝርዝሮቹ የተመረጡ አይደሉም ገና መረጃው ታይቶ የሚወሰን ስለሆነ በጊዜው ያላከ ከውድድር ውጭ ይሆናል ከላይ ያለው መልዕክት ከአዲስ አበባ ከተማ ስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከት/ቤት መሻሻል ፐሮግራም ዳይሬክቶሮት የተላካ አስቸኳይ መልዕክት ስለሆነ በተላከው ቅፅ መሠረት መፀዳጃ ቤት ለማሠራት ቦተ አለን የምትል የመንግስት ት/ቤት ለነገ 10/3/2019ዓ.ም እስከ 4፡00 ድረስ እንድትልኩ ጥብቅ መልክታችንን እያስተላለፍን በተበላው ሰዓት ባይደርስ ግን የመፀዳጃ ቤት ለመሥራት ቦታ እንደሌላችሁ ወይም ቦታው ቢኖርም ለሌላመሥሪያ ወይም ለማሠራት ያልፈለጋችሁ ስለሆነ በማለት ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የላኩ ት/ቤቶችን ብቻ እናስተላልፋለን ፡፡

    1,400 views
  2. Open post
    File View in Telegram
    1,370 views
  3. Open post

    እንደምን አመሻችሁ ✍የሰዓት ለውጥ መደረጉን ስለማሳወቅ:- ለመንግስት ት/ቤት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለንብረት ክፍሎች ነገ በቀን 07/3/2019 ዓ.ም 3፡30 እንዲገኙ ተብሎ ጥሪ እንዲተላለፍ መባሉ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የሰዓት ማስተካከያ ስላደረግን በዚሁ ቀን ከሰዓት 8፡00 በክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት እንዲገኙ መልክቱ እንዲነገራቸው በማለት እንገልፃለን፡፡

    2,260 views
  4. Open post

    Updated

    4,210 views File
  5. Open post

    ቀን 03/03/2019 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡- ተሳታፊዎች 1ኛ. የክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባላት 2ኛ. የክፍለ ከተማ ወተመ ስራ አስፈፃሚ አባላት 3ኛ. የክፍለ ከተማ የአካል ጉዳተኞች ማህበር አባላት 4ኛ. የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ዋና ር/መምህራን 5ኛ. የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት አንድ የስፖርት መምህር 6ኛ. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች 7ኛ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስርአተ ትምህርት ቡድን መሪዎች 8ኛ. የክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ 9ኛ. የክፍለ ከተማው ወጣትና ስፖርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች 10ኛ. የትምህርት ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች 11ኛ. የአንደኛና 2ኛ ደረጃ ክላስተር ሱፐርቪዥን አስተባባሪዎች የስብሰባ ቦታ፡- ኒውኤራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ቀን፡- 04/03/2019 ዓ.ም ሰዓት፡ ከሰዓት 7፡30 ማሳሰቢያ፡- በውይይቱ ላይ የተጠራችሁ በሙሉ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን በዕለቱ መቅረትና ማርፈድ የማይቻ...

    3,870 views
  6. Open post

    ሰላም ር/መምህራን ቅዳሜ ህዳር 5/2019 ዓ.ም የማህደረ ተግባር ክዋኔ ተመዛኝ መምህራን በ3 የመፈተኛ ጣቢያ ድልድይ የተሰራ በመሆኑ ለመምህራን እንድታሳውቁ እያልን ያልተመደበ መምህር ካለ ፈጥናችሁ አሳውቁን።

    4,900 views
  7. Open post
    File View in Telegram
    5,810 views
  8. Open post

    ቀን 30/02/2019ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ መረጃ መጠየቅን ይመለከታል ለመንግስትና ለግል አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በዚህ ቅፅ መሰረት 1. 1. የአንደኛ ደረጃ በወረዳ በኩል ተጠምሮ ወረዳዎች በተባለው ቅን ለክፍለ ከተማ እንድትልኩልን 2. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለክፍለ ከተማ በስርዓተ ትምህርት ቡድን መሪ በግል ቴሌግራም እስከ ቀን 1/03/2019ዓ.ም እስከ 5፡00 ድረስ እንድትልኩ እናሳስባለን ማሳሰብያ ፡-መረጃ በወቅቱ ባለመላካችሁ ክፍለ ከተማችን እየተወቀሰ በመሆኑ ትኩረት ይሰጠው

    3,930 views
  9. Open post
    File View in Telegram
    4,670 views
  10. Open post

    የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራአስፈጻሚ አቶ ወንድሙ ኡመር በበኩላቸው የክፍለ ከተማው አስተዳደር ትምህርት ለሀገር ግንባታ መሰረት የሚጣልበት ዘርፍ መሆኑን በመረዳት በርካታ የትምህርት መሰረተ ልማቶችን በመገንባት ለአገልግሎት ዝግጁ በማድረግ ላይ መሆኑን ገልጸው በገነት ትምህርት ቤት የሚካሄደው የማስፋፊያ ግንባታ የማህበረሰቡን ጥያቄ እንደሚመልስ በመጠቆም የክፍለ ከተማው አስተዳደር ግንባታው በተያዘለት የጊዜ ገደብ ጥራቱን ጠብቆ ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲሆን ክትትል የሚያደርግ መሆኑን አስገንዝበዋል።

    4,370 views

Questions about Arada education office

How many subscribers does Arada education office have?

Arada education office (@av12c) has 9,504 subscribers as of November 20, 2026.

What is Arada education office about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya.

Where does Arada education office rank?

By subscribers it is #407 in Education, #157 in 🇪🇹 Ethiopia, #92 among Tigrinya channels, #9,549 worldwide.

Does Arada education office post ads?

None of its 11 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does Arada education office post?

Most often on Monday, around 12:00 UTC. It publishes about 5 posts a week.

Statistics updated 4 hours ago.