Skip to content
TelegramInformer

Ministry of Education Ethiopia

@ethio_moe Education Tigrinya

This is Ministry of Education's Official Telegram Channel. For more updates please visit www.facebook.com/fdremoe

Open in Telegram
Subscribers
167,829
24 hours
0
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.6
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
0
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 6 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Ministry of Education Ethiopia has 167,829 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
20 Nov 167,828 0 0 –
19 Nov 167,828 – 1 11.1K

When it posts

Times in UTC. 6 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    በትምህርት ሚኒስቴርና በክልሎች ትብብር እየተገነቡ ያሉ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፣ ------------------------ // ----------------------- (ህዳር 10/2019 ዓ.ም) በትምህርት ሚኒስቴርና በክልል/ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ትብብር ግንባታቸው የተጀመሩ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተፋጠነ ይገኛል። ከዚህ አንጻር የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ያስጀመራቸውን የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል። ‎ ‎ትምህርት ሚኒስቴ ከክልል እና ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር በመላ አገሪቱ 1452 ሞዴል ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለትመገንባ ስምምነት መገባቱን ይታወሳል። ‎ ‎ትምህርት ቤቶቹ ምንም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሌሉባቸው አካባቢዎች የተገነቡ መሆናቸውንም ተገልጿል። ‎የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቹ ግንባታ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ከታች ጀምሮ ለማረጋገጥ ከጀመራቸው የሪፎርም ስራዎች መካከል አንደኛው መሆኑ ይታወቃል።

    11.1K views 9 Reposts Photo
  2. Open post

    የሒሳብና የሳይንስ ትምህርት አሰጣጥን በማዘመን ተማሪዎችን ወደ ፈጠራ ስራ መምራትና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ማፍለቅ እንደሚገባ ተመላከተ፤ ----------------------- // ------------------------ ‎(ህዳር 05/2019 ዓ.ም) 23ኛው የአፍሪካ የሂሳብ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርት ኮንፍረንስ /COMSTEDA-23/ ተጠናቋል። ‎ ‎አፍሪካ የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርት ማሻሻያ SMASE-Africa ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ቤንሰን ባንዳ በኮንፍረንሱ ማጠቃለያ ላይ እንደገለጹት የሒሳብና የሳይንስ ትምህርት አሰጣጥን በማዘመን ተማሪዎችን ወደ ፈጠራ ስራ መምራትና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ማፍለቅ ይገባል። ‎ ‎የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታ እና ብልጽግና የተመሠረተው በሒሳብና በሳይንስ ትምህርቶች ላይ መሆኑን የጠቆሙት ፕሮፌሰር ባንዳ፣ አፍሪካ የትምህርት ስርዓቶቿን በመለወጥ ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ አቅሞችን ማዳበር ፣ ፈጠራን ማበረታታት፣ እና ወጣቶቿን በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ በስኬት እንዲወዳደሩ ማዘጋጀት እንደሚገባ ገልጸዋል። ‎ ‎የአፍሪካን ዘላቂ ልማት ማረጋገጥና ተግዳሮቶች መፍታት የሚቻለው ህዝቦቿን በማስተማር ብቻ ሳይሆን በዕውቀት ፣በክህሎት እና በፈጠራ...

    28.4K views Photo
  3. Open post

    የወሊሶ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቆ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማር ሥራውን ጀመረ፤ ----------------------- // -------------------------- (ህዳር 04/2019 ዓ.ም) የወሊሶ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቆ፣ ዘመናዊና ለትምህርት ምቹ በሆነው አዲሱ ግቢ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማር ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የትምህርት ሚኒስቴር በመላ ሀገሪቱ ያሉ ተሰጥኦና ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች አወዳድሮ በመመልመል በእውቀት፣ በክህሎትና በሥነ-ምግባር የዳበሩ ብቁ ዜጎችን ለማፍራት ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያስገነባ ይገኛል። የወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትም ከእነዚህ ፕሮጀክቶች አንዱ ሲሆን የግንባታ ሥራው ተጠናቋል። ትምህርት ቤቱ በ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ተማሪዎቹን ተቀብሎ በጊዜያዊነት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አድርጎ የቆየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የግንባታ ሥራው ተጠናቆ ወደ ቋሚ ግቢው ተዛውሯል። በዚህም የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በአዲሱ ግቢ ተቀብሎ የትምህርት ሥራውን በይፋ ጀምሯል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://web.fa...

    30.7K views Photo
  4. Open post

    የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ምህንድስና የፈጠራ ውድድር የንድፈ ሀሳብ ዕውቀትን በተግባር በመፈተሽ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ተገለጸ። ------------------------ // --------------------------- (ሕዳር 03/2019 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው 11ኛው ሀገር አቀፍ የSTEM የፈጠራ ስራዎች ውድድርና አውደ ርዕይ ተጠናቋል። የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ በማጠቃለያው ላይ እንደገለጹት የፈጠራ ሥራዎች የንድፈ ሀሳብ ዕውቀትን በተግባር ላይ በማዋል ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት ወሳኝ ናቸው ብለዋል። ተማሪዎች ከተደገፉ ሳይንሳዊ እውቀትን ወደ ተግባራዊ ውጤት በመቀየር የሥራ ፈጣሪነት ክህሎታቸውን ማዳበር እንደሚችሉ ገልጸው የSTEM ማዕከላት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ከማህበረሰቡ ጋር የሚያገናኙ በመሆናቸው ሊጠናከሩ አስገንዝበዋል። በአውደ ርዕዩ የቀረቡት ፕሮጀክቶች በግብርና፣ በጤና፣ በቱሪዝም፣ በአካባቢ ጥበቃ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ያሉ ተግዳሮቶች የሚፈቱ አበረታች ተግባራዊ መፍትሄዎች የታዩባቸው መሆናቸውን ጠቁመዋል። ሙ...

    27.1K views Photo
  5. Open post

    Ministry of Education and Binary University of Malaysia Explore Strategic Partnership -------------------------- // --------------------- (Nov. 11/2026 G.C) The Ministry of Education held a discussion with a delegation from Malaysia's Binary University of Management and Entrepreneurship, led by H.E. Ambassador Fekadu Beyene Aleka, Ambassador of Ethiopia to Malaysia, Singapore and other countries, alongside Tan Sri Dato' Professor Joseph Adaikalam, Founder and Executive Chairman, and Professor Dr. Rohini Devi, Co-founder and Vice Chairman of Binary University. The discussion focused on strengthening cooperation in higher education, particularly in entrepreneurship development, graduate empl...

    27.2K views Photo
  6. Open post

    የትምህርት ሚኒስትሩ የሚዛን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የመማር-ማስተማር ሂደትን ተመለከቱ፤ ---------------------- // ------------------------ (ህዳር 02/2019 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሚገኘው ሚዛን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የመማር-ማስተማር ሂደትን ተዘዋውረው ተመለከቱ። በጉብኝታቸው ወቅትም ከተማሪዎችና ከመምህራን ጋር በመገናኘት ሀሳባቸውን በማከፈል አበረታች መልዕክት አስተላልፈዋል። ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ጠንካራ፣ የበለጸገችና በራሷ እግር የምትቆም ሀገር መገንባት የሚቻለው በእውቀት፣ በክህሎትና በሥነ-ምግባር የታነጹ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን ማፍራት ሲቻል ብቻ መሆኑን ገልጸዋል። ይህንን ሀገራዊ ራዕይ እውን ለማድረግም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጥራት ያለው ትምህርትን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ የተለያዩ የትምህርት ሪፎርም ተግባራትን ቀርጾ እየተገበረ መሆኑን አንስተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://web.facebook.com/share/p/1CnryTAzSf/

    22.2K views Photo

Questions about Ministry of Education Ethiopia

How many subscribers does Ministry of Education Ethiopia have?

Ministry of Education Ethiopia (@ethio_moe) has 167,829 subscribers as of November 20, 2026.

What is Ministry of Education Ethiopia about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “This is Ministry of Education's Official Telegram Channel. For more updates please visit www.facebook.com/fdremoe”

Where does Ministry of Education Ethiopia rank?

By subscribers it is #16 in Education, #36 in 🇪🇹 Ethiopia, #24 among Tigrinya channels, #1,286 worldwide.

Does Ministry of Education Ethiopia post ads?

None of its 6 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 4 hours ago.