Ethio Matric
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
- 24 hours
- –
- 7 days
- –
- 30 days
- –
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Ethio Matric has 75,546 subscribers.
When it posts
Times in UTC. 7 posts in 90 days.
Recent posts
-
Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለውን feature ቀጣይ ሳምንት ሰርተን Ethio Matric አፕሊኬሽን ይካተታል፡፡ በዚህም Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ ያሉት የኢንትራንስ ፈተናዎች አሁን በትማሩበት ካሪክለም ላይ ያሉ ብቻ ጥያቄዎች የሚቀሩ ይሆናል፡፡ ሌሎቹ ደግሞ የሚቀነሱ (የሚወጡ) ይሆናል፡፡ አብዛኛውን ሰርተናል ፤ ትንሽ ነው የሚቀረን፡፡ ይህንን Feature/Filter እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በሚቀጥሉት ቀናት እናሳውቃችኃለን፡፡ ጥሩ ምርጫ መርጣችኃል ፤ በእኛ በኩልም የተሻለው ይሄ ነው፡፡
25.4K views -
በብዛት 2018 Paper ፈተና ቀድሞ ይካተት የሚል vote ይበዛል ብለን ጠብቀን ነበር፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለው አሁን ላይ በአብላጫ ድምጽ እየመራ ነው፡፡ ድምጽ መስጫው ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ያበቃል፡፡
25.9K views -
Relevant Questions for 2019 Exam Takers ለማስረዳት እናንተ አሁን Grade 9 - 12 በ new curriculum ነው የተማራቹት፡፡ ያለፉት የኢንትራንስ ፈተናዎች ደግሞ ሲወጡ ከ old እና new curriculum መጽሀፎች የወጡ ናቸው፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers ሲሆን ፤ እናተ በምትማሩት መጽሀፍ ላይ ያሉትን ብቻ ያስቀራል፡፡ ሌሎቹን የማትማሩትን የሚቀንስ (የሚያወጣ) feature ነው፡፡
25.4K views -
Poll
View in Telegram
23.3K views
-
ትናንት እና ዛሬ የ History, Geography እና Economics - Grade 9 እና 10 Short Note አፕሊኬሽናችን ላይ በከፊል አካትተናል፡፡ 🔹 ኢንትራንስ ተኮር እና ለመረዳት አመቺ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው፡፡ 🔹 እነዚህ Short Note ካልመጣላቹ ፤ የትምህርቱን Short Note ከከፈታቹ በኃላ 🔄 በመንካት ማግኘት ትችላላቹ፡፡
28.5K views Photo -
የአዲስ አበባ ሞዴል ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ አካትተናል፡፡ እነዚህን ሞዴል ፈተና የሚገኙት አፕሊኬሽኑን ከከፈታቹ በኃላ Others የሚለው ውስጥ ነው፡፡ 🔹 ለናቹራሎች : የ6ቱም ትምህርት ዛሬ ተካተትዋል፡፡ 🔹 ለሶሻሎች : ከዚህ በፊት የ3 ትምህርት ተካተትው የነበረ ሲሆን ፤ የቀሩትን 3ቱን ዛሬ አካትተናል፡፡ እነዚህ ተጨማሪ ክፍያ የላቸውም፡፡
32.4K views Photo -
ትናንት እና ዛሬ የ History - Grade 11 እና የ Economics - Grade 9 Short Note አፕሊኬሽናችን ላይ አካትተናል፡፡ 🔹 ኢንትራንስ ተኮር እና ለመረዳት አመቺ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው፡፡ 🔹 እነዚህ Short Note ካልመጣላቹ ፤ የትምህርቱን Short Note ከከፈታቹ በኃላ 🔄 በመንካት ማግኘት ትችላላቹ፡፡
28.1K views Photo
Questions about Ethio Matric
How many subscribers does Ethio Matric have?
Ethio Matric (@ethiomatric) has 75,546 subscribers as of November 14, 2026.
What is Ethio Matric about?
It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomat...”
Where does Ethio Matric rank?
By subscribers it is #24 in Education, #20 in 🇪🇹 Ethiopia, #13 among Tigrinya channels, #747 worldwide.
Statistics updated 4 hours ago.