Skip to content
TelegramInformer

Advanced Freshman

@Advanced_Freshman Education Tigrinya

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Open in Telegram
Subscribers
37,211
24 hours
−26
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.9
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.33%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
35
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 20 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Advanced Freshman has 37,211 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 37,211 −26 0 –
17 Nov 37,237 – 0 –

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

7 days
7,250

When it posts

Times in UTC. 20 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    👨‍💻Credit Hour VS Reading 🖥ውድ የ Freshman VIP ቤተሰቦቻችን በየጊዜው Important Tips እንደምንለቅላቹ የታወቀ ነው ዛሬ ደግሞ አንድ ነጥብ መስሪያ ጥሩ ዘዴ እንነግራቹሀለን እኛን የረዳን የጠቀመን ዘዴ ስለሆነ በአግባቡ ተጠቀሙበት። 🔗በጊቢ ለምሳሌ በየትኛውም በተመደባቹበት ጊቢ ውስጥ ከ 6-7 Course ትወስዳላቹ እናም አብዛኛው ሰው የማያስተውለውን ነገር ግን ጥቂት ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚጠቀሙበት Technique ስለሆነ Don't Miss this አስቸውላቹ ተጠቀሙበት። ✅ ከ Time ማነስ አንፃር መቼም ቢሆን ሁሉንም Courses እኩል በእኩል ማንበብ እንደማይቻል የታወቀ ነው ስለዚህ ጊዜን ከ Course ክብደት ብሎም ከ Credit Hour አንፃር መመደብ እጅጉን ወሳኝ ነው። ✅ምን መሰላቹ ለምሳሌ በምስሉ ያያዝንላቹ የ Adis Abeba University Course Slip ላይ Mr Y እንበላት ይቺ ልጅ ምን ብታጠና መልካም ነው ማለት Of Course ሁሉንም ታነባለች ነገር ከ ጊዜም አንፃር ነጥብን ከፍ ከማድረግ አንፃር የቱ ላይ ታተኩር❓ 👀መልሱ ግልፅ ነው ግን ብዙ ተማሪ አያተኩርበትም ይህች ተማሪ ጥሩ ነጥብ ማምጣት ከፈለገች ሁሉንም...

    4,610 views 45 Reactions Photo
  2. Open post

    Who do you think the killer is?!!

    5,410 views 27 Reactions Photo
  3. Open post

    የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል። ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 💠

    7,080 views 106 Reactions Photo
  4. Open post

    📗 Physics 🎮Chapter 2 #part 5 ©Freshman VIP Class

    7,470 views 20 Reactions Video
  5. Open post

    💭 ዛሬ በ Freshman VIP Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ በዚህ @FreshVIP_support አግኙን። 📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ይህን😊@FreshmanVIPclassbot ቦት ተጠቀሙ:: ለተጨማሪ መረጃ ➡️ @FreshVIP_support © Freshman VIP Class JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅

    7,200 views 21 Reactions
  6. Open post

    በጊቢ ውስጥ ስንት ሰአት ባነብ የተሻለ ነው? ✅በዩኒቨርሲቲ ውስጥ The time you consume for reading only don’t matters but the smartness does. ምን መሰላቹ ቀኑን ሙሉ ብታነቡ እና አስተማሪው የፈለገውን ቦታ ካላነበባቹ ወፍ እንደሚባለው አይጠቅማችሁም። ✅ለምሳሌ አንዳንድ ተማሪዎች እናውቃለን አነበቡ ለመባል ለሊቱን ሙሉ የሚሰግጡ Almost በቀን ከ 10 ሰአት በላይ የሚያነቡ ሳይገባቸው ዝም ብለው Material የሚያዩ ይህ በፍፁም አዋጭ መንገድ አይደለም። ⏱ስለ ጥናት ስታስቡ የመጀመርያው እና ቀዳሚው የንባብ እቅድ ይኑራቹ። ለምሳሌ አንዳንዱ ማታ ሲያነብ እንደ ውሀ የሚጠጣለት በደንብ የሚገባው አለ። አንዳንዱ ደግሞ ከቀን ውጪ አይኑ የማይገለጥለት አለ ይህን በደንብ በማስተዋል የንባብ እቅድ አውጡ ምክኒያቱም Effective የምትሆኑት በሚመቻቹ ሁኔታ ላይ በደንብ ስታነቡ ነው። So ሰአቱን ሳይሆን ሂደቱን በደንብ እዩት። 👨‍💻በደንብ ወጥራቹ በቀን 4 ሰአት አሪፍ ካጠናቹ 12 ሰአት ዝም ብሎ ቁጭ ከሚለው የተሻለ መሆናቹ አይቀርም ስለዚህ Smart መሆን አለባቹ። ሌላኛው የአስተማሪያቹን ባህሪ የቀድሞ ፈተናዎች የፈተና አወጣጡን በሙሉ ለማጥናት ሞ...

    11.5K views 93 Reactions
  7. Open post

    በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ህዳር 02/2019 ዓ.ም ድረስ በአካል ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅️

    12.4K views 18 Reactions Photo
  8. Open post

    🔗How to Calculate Grade? 💯ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ከአሁኑ ብታውቁት አዲስ ስለማይሆንባቹ በደንብ ከመጀመርያው ጀምረን እናሳያቹ። 1⃣- Calculating Your Grade for a Single Course: የመጀመርያው Step ለአንዱ Course ያመጣቹትን ውጤት ማስላት ነው። ለምሳሌ Logic ነው እንበል የመጀመርያው Course ➖Logic Earned Score: የ Logic አስተማሪያቹ ከ Department በደረሰው ትእዛዝ ነጥብ አያያዙ ከዚህ በታች እንዳለው ቢሆን ✔️ Quizzes 20% ✔️Midterm 30% ✔️Final Exam 50% ለምሳሌ ተማሪ አለሙ Quiz 15 Mid 30 እንዲሁም Final Exam 45 ቢያመጣ Totally 90/100 አለው ማለት ነው Logic. ይህ የመጀመርያው Step ነው። 2⃣ Find Your Final Course Grade Add up all the weighted contributions: ይህ Step ከላይ ያደረግነው ነው ሶስቱንም ውጤቶች አንድ ላይ በመደመር ማለትም 15+30+45= 90 ማምጣት። 3⃣ Convert to a Letter Grade Check your university's grading scale. A common scale i...

    14.4K views 68 Reactions
  9. Open post

    #ማስታወቂያ #ASTU ከትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከታች ባሉት የትምህርት መስኮች ➡️ Civil engineering ➡️ Computer science and engineering ➡️ Software engineering ➡️ Material science and engineering ➡️ Mechanical engineering የተመደባችሁ ተማሪዎች ከ ጥቅምት 30 እስከ ህዳር 1 በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ማሳሰቢያ ⚠️ ወደ ዩኒቨርስቲው ስትሄዱ መያዝ ያለባችሁ ቁሳቁሶች እና ሰነዶች ➡️የነበራችሁበት ዩኒቨርስቲ የተማሪ መታወቂያ (ID) ➡️ብሔራዊ መታወቂያ ( National ID) ➡️4 የፖስፖርት ሳይዝ ያላቸው የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች ➡️የግል መጠቀሚያ ብርድልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

    10.4K views 18 Reactions Photo
  10. Open post

    💊ስለ Medicine ዲፓርትመንት ገለፃ 😬ትምህርቱ 😬የስራ እድል ,ደሞዝ 😬የስራ ቦታው 😬ያዋጣል? ወይስ አያዋጣም? 😬የSenior ተማሪ ምክር 🔑እነዚህን እና በ Medicine የትምህርት ዘርፍ ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎችን አንድ በአንድ ተዳሰዋል Just Enjoy ቤተሰብ✌️ ©Freshman VIP Class

    11.6K views 53 Reactions File

Questions about Advanced Freshman

How many subscribers does Advanced Freshman have?

Advanced Freshman (@Advanced_Freshman) has 37,211 subscribers as of November 18, 2026.

What is Advanced Freshman about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot”

Where does Advanced Freshman rank?

By subscribers it is #116 in Education, #63 in 🇪🇹 Ethiopia, #40 among Tigrinya channels, #4,359 worldwide.

Does Advanced Freshman post ads?

None of its 20 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does Advanced Freshman post?

Most often on Wednesday, around 17:00 UTC. It publishes about 6 posts a week.

Statistics updated 2 hours ago.