Advanced Freshman
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
- 24 часа
- −26
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 35
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Advanced Freshman»: 37 211.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 37 211 | −26 | 0 | – |
| 17 ноя | 37 237 | – | 0 | – |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 7 дней
- 7 250
Когда публикует
Время по UTC. 20 постов за 90 дней.
Последние посты
-
👨💻Credit Hour VS Reading 🖥ውድ የ Freshman VIP ቤተሰቦቻችን በየጊዜው Important Tips እንደምንለቅላቹ የታወቀ ነው ዛሬ ደግሞ አንድ ነጥብ መስሪያ ጥሩ ዘዴ እንነግራቹሀለን እኛን የረዳን የጠቀመን ዘዴ ስለሆነ በአግባቡ ተጠቀሙበት። 🔗በጊቢ ለምሳሌ በየትኛውም በተመደባቹበት ጊቢ ውስጥ ከ 6-7 Course ትወስዳላቹ እናም አብዛኛው ሰው የማያስተውለውን ነገር ግን ጥቂት ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚጠቀሙበት Technique ስለሆነ Don't Miss this አስቸውላቹ ተጠቀሙበት። ✅ ከ Time ማነስ አንፃር መቼም ቢሆን ሁሉንም Courses እኩል በእኩል ማንበብ እንደማይቻል የታወቀ ነው ስለዚህ ጊዜን ከ Course ክብደት ብሎም ከ Credit Hour አንፃር መመደብ እጅጉን ወሳኝ ነው። ✅ምን መሰላቹ ለምሳሌ በምስሉ ያያዝንላቹ የ Adis Abeba University Course Slip ላይ Mr Y እንበላት ይቺ ልጅ ምን ብታጠና መልካም ነው ማለት Of Course ሁሉንም ታነባለች ነገር ከ ጊዜም አንፃር ነጥብን ከፍ ከማድረግ አንፃር የቱ ላይ ታተኩር❓ 👀መልሱ ግልፅ ነው ግን ብዙ ተማሪ አያተኩርበትም ይህች ተማሪ ጥሩ ነጥብ ማምጣት ከፈለገች ሁሉንም...
-
Who do you think the killer is?!!
-
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል። ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 💠
-
📗 Physics 🎮Chapter 2 #part 5 ©Freshman VIP Class
-
💭 ዛሬ በ Freshman VIP Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ በዚህ @FreshVIP_support አግኙን። 📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ይህን😊@FreshmanVIPclassbot ቦት ተጠቀሙ:: ለተጨማሪ መረጃ ➡️ @FreshVIP_support © Freshman VIP Class JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
7 200 просмотров 21 Реакции -
በጊቢ ውስጥ ስንት ሰአት ባነብ የተሻለ ነው? ✅በዩኒቨርሲቲ ውስጥ The time you consume for reading only don’t matters but the smartness does. ምን መሰላቹ ቀኑን ሙሉ ብታነቡ እና አስተማሪው የፈለገውን ቦታ ካላነበባቹ ወፍ እንደሚባለው አይጠቅማችሁም። ✅ለምሳሌ አንዳንድ ተማሪዎች እናውቃለን አነበቡ ለመባል ለሊቱን ሙሉ የሚሰግጡ Almost በቀን ከ 10 ሰአት በላይ የሚያነቡ ሳይገባቸው ዝም ብለው Material የሚያዩ ይህ በፍፁም አዋጭ መንገድ አይደለም። ⏱ስለ ጥናት ስታስቡ የመጀመርያው እና ቀዳሚው የንባብ እቅድ ይኑራቹ። ለምሳሌ አንዳንዱ ማታ ሲያነብ እንደ ውሀ የሚጠጣለት በደንብ የሚገባው አለ። አንዳንዱ ደግሞ ከቀን ውጪ አይኑ የማይገለጥለት አለ ይህን በደንብ በማስተዋል የንባብ እቅድ አውጡ ምክኒያቱም Effective የምትሆኑት በሚመቻቹ ሁኔታ ላይ በደንብ ስታነቡ ነው። So ሰአቱን ሳይሆን ሂደቱን በደንብ እዩት። 👨💻በደንብ ወጥራቹ በቀን 4 ሰአት አሪፍ ካጠናቹ 12 ሰአት ዝም ብሎ ቁጭ ከሚለው የተሻለ መሆናቹ አይቀርም ስለዚህ Smart መሆን አለባቹ። ሌላኛው የአስተማሪያቹን ባህሪ የቀድሞ ፈተናዎች የፈተና አወጣጡን በሙሉ ለማጥናት ሞ...
11,5 тыс. просмотров 93 Реакции -
በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ህዳር 02/2019 ዓ.ም ድረስ በአካል ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅️
-
🔗How to Calculate Grade? 💯ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ከአሁኑ ብታውቁት አዲስ ስለማይሆንባቹ በደንብ ከመጀመርያው ጀምረን እናሳያቹ። 1⃣- Calculating Your Grade for a Single Course: የመጀመርያው Step ለአንዱ Course ያመጣቹትን ውጤት ማስላት ነው። ለምሳሌ Logic ነው እንበል የመጀመርያው Course ➖Logic Earned Score: የ Logic አስተማሪያቹ ከ Department በደረሰው ትእዛዝ ነጥብ አያያዙ ከዚህ በታች እንዳለው ቢሆን ✔️ Quizzes 20% ✔️Midterm 30% ✔️Final Exam 50% ለምሳሌ ተማሪ አለሙ Quiz 15 Mid 30 እንዲሁም Final Exam 45 ቢያመጣ Totally 90/100 አለው ማለት ነው Logic. ይህ የመጀመርያው Step ነው። 2⃣ Find Your Final Course Grade Add up all the weighted contributions: ይህ Step ከላይ ያደረግነው ነው ሶስቱንም ውጤቶች አንድ ላይ በመደመር ማለትም 15+30+45= 90 ማምጣት። 3⃣ Convert to a Letter Grade Check your university's grading scale. A common scale i...
14,4 тыс. просмотров 68 Реакции -
#ማስታወቂያ #ASTU ከትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከታች ባሉት የትምህርት መስኮች ➡️ Civil engineering ➡️ Computer science and engineering ➡️ Software engineering ➡️ Material science and engineering ➡️ Mechanical engineering የተመደባችሁ ተማሪዎች ከ ጥቅምት 30 እስከ ህዳር 1 በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ማሳሰቢያ ⚠️ ወደ ዩኒቨርስቲው ስትሄዱ መያዝ ያለባችሁ ቁሳቁሶች እና ሰነዶች ➡️የነበራችሁበት ዩኒቨርስቲ የተማሪ መታወቂያ (ID) ➡️ብሔራዊ መታወቂያ ( National ID) ➡️4 የፖስፖርት ሳይዝ ያላቸው የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች ➡️የግል መጠቀሚያ ብርድልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
-
💊ስለ Medicine ዲፓርትመንት ገለፃ 😬ትምህርቱ 😬የስራ እድል ,ደሞዝ 😬የስራ ቦታው 😬ያዋጣል? ወይስ አያዋጣም? 😬የSenior ተማሪ ምክር 🔑እነዚህን እና በ Medicine የትምህርት ዘርፍ ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎችን አንድ በአንድ ተዳሰዋል Just Enjoy ቤተሰብ✌️ ©Freshman VIP Class
-
🔗How to Calculate Grade? 💯ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ከአሁኑ ብታውቁት አዲስ ስለማይሆንባቹ በደንብ ከመጀመርያው ጀምረን እናሳያቹ። 1⃣- Calculating Your Grade for a Single Course: የመጀመርያው Step ለአንዱ Course ያመጣቹትን ውጤት ማስላት ነው። ለምሳሌ Logic ነው እንበል የመጀመርያው Course ➖Logic Earned Score: የ Logic አስተማሪያቹ ከ Department በደረሰው ትእዛዝ ነጥብ አያያዙ ከዚህ በታች እንዳለው ቢሆን ✔️ Quizzes 20% ✔️Midterm 30% ✔️Final Exam 50% ለምሳሌ ተማሪ አለሙ Quiz 15 Mid 30 እንዲሁም Final Exam 45 ቢያመጣ Totally 90/100 አለው ማለት ነው Logic. ይህ የመጀመርያው Step ነው። 2⃣ Find Your Final Course Grade Add up all the weighted contributions: ይህ Step ከላይ ያደረግነው ነው ሶስቱንም ውጤቶች አንድ ላይ በመደመር ማለትም 15+30+45= 90 ማምጣት። 3⃣ Convert to a Letter Grade Check your university's grading scale. A common scale i...
14,4 тыс. просмотров 68 Реакции -
🧠 Logic and critical thinking 🎮Chapter 2 #part 2 ©Freshman VIP Class
-
📗 Physics 🎮Chapter 2 #part 1 ©Freshman VIP Class
-
Freshman ተማሪዎች ዛሬ ከ VIP ተማሪዎቻችን ጋር ተማሩ🤗 🆙ከላይ እንደምትመለከቱት ዝግጅታችንን ባማረ መልኩ ከተማሪዎቻችን ጋር እያደረግን እንገኛለን አንዳንድ ጊቢዎች ወደ Mid Exam ስለተቃረቡ እኛም አብዛኛውን Course Mid exam Coverage እስካላቸው ድረስ አስተምረናል። 📱አሁንም ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ዛሬውኑ በመመዝገብ ዝግጅታቹን ማድረግ ትችላላቹ። አስታውሱ ስትመዘገቡ ሁሉም የተሰሩት Videos, Notes ማግኘት ትችላላቹ። ❗️ማሳሰቢያ: የቅናሽ ምዝገባችን ነገ ስለሚያበቃ ከነገ ቡሀላ የምንመዘግበው በ 500 ብር ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝግባቹ ዝግጅታቹን ከኛ ጋር አድርጉ። አሁንም ምዝገባችን እንደቀጠለ ነዉ✔️ 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
12,8 тыс. просмотров 30 Реакции -
በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
-
ማሳሰቢያ❗️ 🔥በ Freshman VIP Class ለመማር እየተመዘገባቹ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በ @FreshVIP_support እየላካችሁ ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ትችላላቹ። ✍️እስካሁን ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመርያ ዙር ያዘጋጀነው የ ቅናሽ ምዝገባ የሚጠናቀቀው እሁድ ስለሆነ ከወዲሁ ዋጋ ሳይጨምር መመዝገብ ትችላላቹ። አሁንም ምዝገባችን እንደቀጠለ ነዉ✔️ 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
12,4 тыс. просмотров 27 Реакции -
በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ህዳር 02/2019 ዓ.ም ድረስ በአካል ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅️
-
#Remedial #JinkaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30 እና ህዳር 01/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 03/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ የትራስ ጨርቅ እና አንሶላ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውና ኮፒው መያዝ ይኖርባችኋል። Jinka remedial group👇 https://t.me/+lClb8yIoRYYwZjVk #️⃣ቻናላችንን ዘንድሮ Remedial ለሆኑ ተማሪዎች share ያድርጉ🤔 JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
#UniversityOfGondar በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ለተመደባችሁ ተማሪዎች ማመልከቻ ቀናት ህዳር 01-02/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ነው። Gonder remedial group 👇 https://t.me/+zG2APSMT1jFiYTVk JOIN👇 @Remedial_2019batch ☑ @Remedial_2019batch ☑
-
💊ስለ Medicine ዲፓርትመንት ገለፃ 😬ትምህርቱ 😬የስራ እድል ,ደሞዝ 😬የስራ ቦታው 😬ያዋጣል? ወይስ አያዋጣም? 😬የSenior ተማሪ ምክር 🔑እነዚህን እና በ Medicine የትምህርት ዘርፍ ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎችን አንድ በአንድ ተዳሰዋል Just Enjoy ቤተሰብ✌️ ©Freshman VIP Class
Вопросы о канале «Advanced Freshman»
Сколько подписчиков у канала «Advanced Freshman»?
У канала «Advanced Freshman» (@Advanced_Freshman) 37 211 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «Advanced Freshman»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot»
Какое место занимает канал «Advanced Freshman»?
По числу подписчиков: №116 в категории «Образование», №63: 🇪🇹 Эфиопия, №40 среди каналов на языке «тигринья», №4 361 в мире.
Публикует ли канал «Advanced Freshman» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 20 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Advanced Freshman»?
Пик публикаций: среда, около 17:00 по UTC. Выходит около 6 постов в неделю.
Статистика обновлена 2 часа назад.