Ministry Of Education News
📚Disclaimer: This is an unofficial channel created solely to share fast, timely educational information directly with students. 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 29
- Репосты
- 28
- Комментарии
- 1
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Ministry Of Education News»: 251 078. Средний охват поста за сутки около 7 208, вовлечённость 2,9 %.
Когда публикует
Время по UTC. 13 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
#MizanTepiUniversity ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የRemedial ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። 📌የመግቢያ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
🏆 FRESHMAN MID EXAM ደረሰ! የመጀመሪያው የግቢ ፈተናችሁ ቀርቧል! አሁን የምታደርጉት ዝግጅት በውጤታችሁ ላይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል። የቀድሞ የፈተና ወረቀቶች ተለማመዱ፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን ተጠቀሙ፣ በምርጥ መምህራን በVideo ተማሩ። ታዲያ Qeleme Exams ለተሟላ ዝግጅታችሁ የሚያስፈልጓችሁን እኒህን ሁሉ በአንድ ቦታ አዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎችን እያዘጋጀ ይገኛል። 🖥ዝግጅታችሁን ዛሬ ከእኛ ጋር በመጀመር የ Freshman ውጤታችሁን ከፍ አድርጉ!↗️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 💬 ቻናላችንን ተወዳጁ፦ @keleme_2013
-
#WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽ...
-
የተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ። • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነሲሆን ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ያላለፉ አመራሮች የመምህርነት ደረጃ ዕድገትና ጥቅማጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ማስተማር ይመለሳሉ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተከትሎ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚመረጡበትንና የሚመደቡበትን አዲስ አገር አቀፍ መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው የሥራ ተነሳሽነት፣ ብቃትና ልምድ ያላቸው አመራሮች ትምህርት ቤቶችን እንዲመሩ በማድረግ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ የምልመላ ሂደቱ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ፣ በዞን ወይም በክልልና ከተማ አስተዳደር የትምህርት መዋቅሮች እንደሚከናወን ደንግጓል። በተጨማሪም በትምህርት ቤት አመራርነት ተመልምሎ የተመደበ ማንኛውም አመራር የአገልግሎት ዘመኑ 5 ዓመት እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን ከ5 ዓመት ቆይታ በኋላ ለተመሳሳይ መደብ በድጋሚ ተወዳድሮ ማለፍ ካልቻለ ወደ መምህርነት ተመድቦ አቻዎቹ የደረሱበት...
12,2 тыс. просмотров 48 Реакции 24 Репосты 1 Комментарии -
Фото
Смотреть в Telegram
10,1 тыс. просмотров 4 Реакции 1 Репосты
-
#Update EXIT EXAM AND NGAT EXAM የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
🌟"ማትሪክ ፈተና" የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥ 😊የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊Model Exam Questions 😊Mid Exam Final Exam Questions 😊ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊የአጠናን ስልቶች ፤ 😊ትኩስ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ! 😊 አሁኑኑ Join በማለት ጥናታችሁን አቀላጥፉ! ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk
-
#ማስታወቂያ ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 12–13/2019 ዓ.ም. ቀርባችሁ ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ከዚህ ቀደም ማስተወቂያ የወጣ ሲሆን፣ አንዳንድ ተማሪዎችን ከተጠቀሰው ጊዜ ውጭ በተለያዩ ምክንያቶች እስከ 27/02/2019 ዓ.ም. ድረስ በመቅረብ እንድመዘገቡ ተደርጓል። ሆኖም የትምህርት ሴሚስተሩ በእጅጉ ወደፊት በመሄዱ ከጥቅምት 27/2019 ዓ.ም. በኋላ የሚመጣ ማንኛውም ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
#AmboUniversity በ2019 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ (የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች) ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
#DillaUniversity በ2019 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ ኦዳያኣ ግቢ በሚገኘው የሬጅስትራር ህንፃ ቁ. 609 ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ● አንድ የሰነድ መያዣ ክላሰር፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
#Update EXIT EXAM AND NGAT EXAM የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
🌟"ማትሪክ ፈተና" የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥ 😊የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊Model Exam Questions 😊Mid Exam Final Exam Questions 😊ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊የአጠናን ስልቶች ፤ 😊ትኩስ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ! 😊 አሁኑኑ Join በማለት ጥናታችሁን አቀላጥፉ! ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk ❤️https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk
-
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ። • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነሲሆን ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ያላለፉ አመራሮች የመምህርነት ደረጃ ዕድገትና ጥቅማጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ማስተማር ይመለሳሉ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተከትሎ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚመረጡበትንና የሚመደቡበትን አዲስ አገር አቀፍ መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው የሥራ ተነሳሽነት፣ ብቃትና ልምድ ያላቸው አመራሮች ትምህርት ቤቶችን እንዲመሩ በማድረግ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ የምልመላ ሂደቱ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ፣ በዞን ወይም በክልልና ከተማ አስተዳደር የትምህርት መዋቅሮች እንደሚከናወን ደንግጓል። በተጨማሪም በትምህርት ቤት አመራርነት ተመልምሎ የተመደበ ማንኛውም አመራር የአገልግሎት ዘመኑ 5 ዓመት እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን ከ5 ዓመት ቆይታ በኋላ ለተመሳሳይ መደብ በድጋሚ ተወዳድሮ ማለፍ ካልቻለ ወደ መምህርነት ተመድቦ አቻዎቹ የደረሱበት...
12,2 тыс. просмотров 48 Реакции 24 Репосты 1 Комментарии -
የተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
-
Фото
Смотреть в Telegram
10,1 тыс. просмотров 4 Реакции 1 Репосты
-
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽ...
-
🏆 FRESHMAN MID EXAM ደረሰ! የመጀመሪያው የግቢ ፈተናችሁ ቀርቧል! አሁን የምታደርጉት ዝግጅት በውጤታችሁ ላይ ትልቅ ልዩነት ያመጣል። የቀድሞ የፈተና ወረቀቶች ተለማመዱ፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን ተጠቀሙ፣ በምርጥ መምህራን በVideo ተማሩ። ታዲያ Qeleme Exams ለተሟላ ዝግጅታችሁ የሚያስፈልጓችሁን እኒህን ሁሉ በአንድ ቦታ አዘጋጅቶ በርካታ ተማሪዎችን እያዘጋጀ ይገኛል። 🖥ዝግጅታችሁን ዛሬ ከእኛ ጋር በመጀመር የ Freshman ውጤታችሁን ከፍ አድርጉ!↗️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 💬 ቻናላችንን ተወዳጁ፦ @keleme_2013
Вопросы о канале «Ministry Of Education News»
Сколько подписчиков у канала «Ministry Of Education News»?
У канала «Ministry Of Education News» (@Tmhrt_Minister0) 251 078 подписчиков на 14 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Ministry Of Education News»?
Средний пост набирает около 7 200 просмотров за 24 часа, это примерно 3 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Ministry Of Education News»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «📚Disclaimer: This is an unofficial channel created solely to share fast, timely educational information directly with students. 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads»...»
Какое место занимает канал «Ministry Of Education News»?
По числу подписчиков: №2 в категории «Образование», №6: 🇪🇹 Эфиопия, №3 среди каналов на языке «тигринья», №279 в мире.
Публикует ли канал «Ministry Of Education News» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 13 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 3 часа назад.