Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны

Aser × Remedial | Course 🎯

@axrcourse Образование тигринья

በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀

Открыть в Telegram
Подписчики
2 565
24 часа
−1
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
195
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
7,6 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
0,3
В среднем за 30 дней
Упоминания
3
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,27 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
11
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
3,7
Цитировал 1 канал за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 10 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «Aser × Remedial | Course»: 2 565. Средний охват поста за сутки около 195, вовлечённость 7,6 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
18 ноя 2 565 −1 0 –
17 ноя 2 566 – 1 195

Когда публикует

Время по UTC. 19 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    😠 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ​ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። ​ ​Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር Amazon Fire Tv stick ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ሀክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት "በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ" በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለ...

    195 просмотров 9 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    AI ሞዴሎች በDating Apps ላይ ሰዎችን ማሳመን ቻሉ!🤭 በ6 ቀናት ሙከራ፣ 5 AI ሞዴሎች በDating Apps ላይ 1,277 ሰዎች ጋር Chat/ንግግር አደረጉ። በዚሁም ውጤቱ፦ - 355 ሰዎች ስልክ ቁጥራቸውን ሰጡ። - 510 ሰዎች በአካል ለመገናኘት ተስማሙ። - 8 ሰዎች ብቻ "AI ነህ?" ብለው ጠየቁ። 🏆 Gemini 4 Argon 87 ስልክ ቁጥሮችን በማግኘት ከፍተኛውን ውጤት አስመዘገበ። ይህ ሙከራ AI በሰው ልጅ ግንኙነት ውስጥ ምን ያህል እየተራቀቀ እንደሆነ ያሳያል። 💬 ጥያቄ፦ ከAI ጋር እያወራችሁ መሆኑን ብታውቁ ምን ይሰማችኋል? AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅

    255 просмотров 11 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    ⚠️አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለAndroid ተጠቃሚዎች! በቅርቡ የተለቀቀውን Google Play System Update ለጊዜው ስልካቹ ላይ እንዳትጭኑ። አንዳንድ ተጠቃሚዎች ይህን Update ከጫኑ በኋላ ስልካቸውን Restart ሲያደርጉ ስልኩ በተደጋጋሚ እየበራ እየጠፋ (Boot Loop) ላይ እንደሚቆይ እየተናገሩ ይገኛል። ስለዚህ ችግሩ በይፋ እስኪረጋገጥና መፍትሄ እስኪቀርብ ድረስ ይህን Update ከመጫን ተቆጠቡ። ይህ Update የሚገኘው Setting>Security and privacy>Updates ላይ Google Play system update የሚለው ዉስጥ ነዉ። AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅

    417 просмотров 9 Реакции Фото
  4. Открыть пост
    476 просмотров 5 Реакции
  5. Открыть пост
    26,9 тыс. просмотров 11 Реакции
  6. Открыть пост
    6 830 просмотров 15 Реакции
  7. Открыть пост

    GPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የህክምና መድኃኒት እንድታቋርጥ መክሯታል ያሉ ወላጆች OpenAI ላይ ክስ መሰረቱ! ​ChatGPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የሚጥል በሽታ መድኃኒት ለሐኪሞቿ ሳታሳውቅ በድብቅና ቀስ በቀስ እንድታቋርጥ ምክር ሰጥቷታል ያሉ አንድ ቤተሰብ ልጃቸው ባለፈው የካቲት ወር ህይወቷ ከማለፉ ጋር ተያይዞ OpenAI ኩባንያ ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል! techcrunch AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅

    779 просмотров 5 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    💻 University ግቢ እንደገባችሁ - ከComputer ጋር ቶሎ ለመግባባት ይህን አድርጉ! ብዙ ተማሪዎች ብዙ ጊዘረ ለ Computer አዲስ ይሆናሉ ስለዚህ ቶሎ ለመልመድ እነዚህን ተጠቀሙ። 1⃣ Typing ተለማመዱ ⌨ በTypingClub በቀን 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመዱ። ፈጣን typing ለassignment እና note-taking በጣም ይረዳል። 🔗 typingclub.com - ሙሉ ነጻ ነው። 2⃣ Google Docs ተጠቀሙ ✉️ Assignment ለመፃፍ፣ share ለማድርግ፣ ከጓደኞቻየችሁ ጋር በአንድ document ላይ ለመሥራት። 🔗 docs.google.com - በGoogle account ብቻ ነጻ ነው። 3⃣ Email etiquette ተማሩ - 📧 ለመምህራን email ስትጽፉ አጭር፣ ንጹህ እና respectful ይሁን። ለዚህም Purdue OWL መመሪያ ይረዳል። 🔗 owl.purdue.edu 4⃣ Computer basics ተማሩ 🖥 በGCFGlobal ነጻ tutorials አሉ keyboard, mouse, files, folders, email, internet safety ሁሉንም ያስተምራሉ። 🔗 edu.gcfglobal.org - “Computer Basics” ፈልጉ። 5⃣ Coding ለመማር ካሰባችሁ...

    974 просмотров 19 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    🚀 DeepSeek የAI ወጪን ለመቀነስ የሚያገለግለውን DeepInfer ለሁሉም ክፍት አድርጓል! DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል። 💻 AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል። ⚡ 🔹 ለDevelopers ነጻ ነው። 🔹 የAI አገልግሎት ወጪን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Nvidia እና Huawei ሃርድዌርን ይደግፋል። 🔹 በApache 2.0 ፈቃድ ስለተለቀቀ፣ ለንግድ ሥራም መጠቀም ይቻላል። ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ። 🏢 Check now 👇 https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅

    960 просмотров Фото
  10. Открыть пост
    1 140 просмотров 22 Реакции

Вопросы о канале «Aser × Remedial | Course»

Сколько подписчиков у канала «Aser × Remedial | Course»?

У канала «Aser × Remedial | Course» (@axrcourse) 2 565 подписчиков на 18 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «Aser × Remedial | Course»?

Средний пост набирает около 200 просмотров за 24 часа, это примерно 8 % подписчиков (ERR).

О чём канал «Aser × Remedial | Course»?

Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀»

Какое место занимает канал «Aser × Remedial | Course»?

По числу подписчиков: №499 в категории «Образование», №138: 🇪🇹 Эфиопия, №63 среди каналов на языке «тигринья», №12 636 в мире.

Публикует ли канал «Aser × Remedial | Course» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 10 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Когда публикует канал «Aser × Remedial | Course»?

Пик публикаций: пятница, около 16:00 по UTC. Выходит около 2 постов в неделю.

Статистика обновлена 2 часа назад.