Aser × Remedial | Course 🎯
በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀
- 24 hours
- −1
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 11
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
Aser × Remedial | Course has 2,565 subscribers. A typical post is seen by about 195 people within a day, an engagement rate of 7.6%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 2,565 | −1 | 0 | – |
| 17 Nov | 2,566 | – | 1 | 195 |
When it posts
Times in UTC. 19 posts in 90 days.
Recent posts
-
😠 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር Amazon Fire Tv stick ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ሀክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት "በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ" በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለ...
-
AI ሞዴሎች በDating Apps ላይ ሰዎችን ማሳመን ቻሉ!🤭 በ6 ቀናት ሙከራ፣ 5 AI ሞዴሎች በDating Apps ላይ 1,277 ሰዎች ጋር Chat/ንግግር አደረጉ። በዚሁም ውጤቱ፦ - 355 ሰዎች ስልክ ቁጥራቸውን ሰጡ። - 510 ሰዎች በአካል ለመገናኘት ተስማሙ። - 8 ሰዎች ብቻ "AI ነህ?" ብለው ጠየቁ። 🏆 Gemini 4 Argon 87 ስልክ ቁጥሮችን በማግኘት ከፍተኛውን ውጤት አስመዘገበ። ይህ ሙከራ AI በሰው ልጅ ግንኙነት ውስጥ ምን ያህል እየተራቀቀ እንደሆነ ያሳያል። 💬 ጥያቄ፦ ከAI ጋር እያወራችሁ መሆኑን ብታውቁ ምን ይሰማችኋል? AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
-
⚠️አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለAndroid ተጠቃሚዎች! በቅርቡ የተለቀቀውን Google Play System Update ለጊዜው ስልካቹ ላይ እንዳትጭኑ። አንዳንድ ተጠቃሚዎች ይህን Update ከጫኑ በኋላ ስልካቸውን Restart ሲያደርጉ ስልኩ በተደጋጋሚ እየበራ እየጠፋ (Boot Loop) ላይ እንደሚቆይ እየተናገሩ ይገኛል። ስለዚህ ችግሩ በይፋ እስኪረጋገጥና መፍትሄ እስኪቀርብ ድረስ ይህን Update ከመጫን ተቆጠቡ። ይህ Update የሚገኘው Setting>Security and privacy>Updates ላይ Google Play system update የሚለው ዉስጥ ነዉ። AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
-
476 views 5 Reactions
-
26.9K views 11 Reactions
-
6,830 views 15 Reactions
-
GPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የህክምና መድኃኒት እንድታቋርጥ መክሯታል ያሉ ወላጆች OpenAI ላይ ክስ መሰረቱ! ChatGPT-4o ልጃቸው የምትወስደውን የሚጥል በሽታ መድኃኒት ለሐኪሞቿ ሳታሳውቅ በድብቅና ቀስ በቀስ እንድታቋርጥ ምክር ሰጥቷታል ያሉ አንድ ቤተሰብ ልጃቸው ባለፈው የካቲት ወር ህይወቷ ከማለፉ ጋር ተያይዞ OpenAI ኩባንያ ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል! techcrunch AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
-
💻 University ግቢ እንደገባችሁ - ከComputer ጋር ቶሎ ለመግባባት ይህን አድርጉ! ብዙ ተማሪዎች ብዙ ጊዘረ ለ Computer አዲስ ይሆናሉ ስለዚህ ቶሎ ለመልመድ እነዚህን ተጠቀሙ። 1⃣ Typing ተለማመዱ ⌨ በTypingClub በቀን 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመዱ። ፈጣን typing ለassignment እና note-taking በጣም ይረዳል። 🔗 typingclub.com - ሙሉ ነጻ ነው። 2⃣ Google Docs ተጠቀሙ ✉️ Assignment ለመፃፍ፣ share ለማድርግ፣ ከጓደኞቻየችሁ ጋር በአንድ document ላይ ለመሥራት። 🔗 docs.google.com - በGoogle account ብቻ ነጻ ነው። 3⃣ Email etiquette ተማሩ - 📧 ለመምህራን email ስትጽፉ አጭር፣ ንጹህ እና respectful ይሁን። ለዚህም Purdue OWL መመሪያ ይረዳል። 🔗 owl.purdue.edu 4⃣ Computer basics ተማሩ 🖥 በGCFGlobal ነጻ tutorials አሉ keyboard, mouse, files, folders, email, internet safety ሁሉንም ያስተምራሉ። 🔗 edu.gcfglobal.org - “Computer Basics” ፈልጉ። 5⃣ Coding ለመማር ካሰባችሁ...
-
🚀 DeepSeek የAI ወጪን ለመቀነስ የሚያገለግለውን DeepInfer ለሁሉም ክፍት አድርጓል! DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል። 💻 AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል። ⚡ 🔹 ለDevelopers ነጻ ነው። 🔹 የAI አገልግሎት ወጪን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Nvidia እና Huawei ሃርድዌርን ይደግፋል። 🔹 በApache 2.0 ፈቃድ ስለተለቀቀ፣ ለንግድ ሥራም መጠቀም ይቻላል። ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ። 🏢 Check now 👇 https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
960 views Photo -
1,140 views 22 Reactions

Questions about Aser × Remedial | Course
How many subscribers does Aser × Remedial | Course have?
Aser × Remedial | Course (@axrcourse) has 2,565 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on Aser × Remedial | Course?
A typical post gets about 200 views within 24 hours, roughly 8% of its subscribers (the ERR).
What is Aser × Remedial | Course about?
It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀”
Where does Aser × Remedial | Course rank?
By subscribers it is #499 in Education, #138 in 🇪🇹 Ethiopia, #63 among Tigrinya channels, #12,632 worldwide.
Does Aser × Remedial | Course post ads?
None of its 10 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Aser × Remedial | Course post?
Most often on Friday, around 16:00 UTC. It publishes about 2 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.