ትምህርታዊ መረጃ™
📚 This unique channel is prepared by the community request. Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot Buy ads: https://telega.io/c/tmhrt_ministers1
- 24 hours
- −204
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 35
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
ትምህርታዊ መረጃ has 235,525 subscribers.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 235,525 | −135 | 0 | – |
| 17 Nov | 235,660 | – | 0 | – |
When it posts
Times in UTC. 13 posts in 90 days.
Recent posts
-
አሁኑኑ ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ እስከ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽ...
-
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሒዷል። ማኅበሩ ጉባዔውን አባል ተቋማት፣ አጋር አካላት እና የመንግሥት ተወካዮች በተገኙበት አከናውኗል። የግል ትምህርት ዘርፉ ያለበትን ፈተናዎች ለመቅረፍ ጠንካራ ማኅበር መፍጠርና ከመንግሥት አካላት ጋር ተቀራርቦ መስራት አስፈላጊ እንደሆነ በጉባዔው ተገልጿል። ጉባዔው የ2018 ዓ.ም የማኅበሩ የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር የቀረበ ሲሆን፣ የ2018 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የ2019 ዓ.ም የማኅበሩ ዓመታዊ ዕቅድ እና የማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ቀርበው ፀድቀዋል። "የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ከየት ወዴት" በሚል ጭብጥ ላይ የመወያያ ሰነድ በማኅበሩ ፕሬዝዳንት ሞላ ጸጋይ (ዶ/ር) ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
11ኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስና የፈጠራ ሥራዎች ውድድር እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል። እስከ ረቡዕ ህዳር 2/2019 ዓ.ም በሚቆየው አውደ ርዕይ፣ በተማሪዎች እና በመምህራን የተሠሩ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ይቀርባሉ። በትምህርት ሚኒስቴር እና በተባባሪ አካላት ትብብር ለ11ኛ ጊዜ በሚካሔደው የፈጠራ ሥራዎች ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች እና መምህራን የፈጠራ ሥራዎቻቸውንና ፕሮጀክቶቻቸውን እንደሚያቀርቡ ተገልጿል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) ● ኮንስትራክሽን (Construction) ● አገልግሎት (Service) ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው፦ ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#ETEI የኢትዮጵያ የቴክኒክ ልሕቀት ኢንስቲትዩት በ2ዐ19 ዓ.ም በዋናው ግቢ በሪሚዲያል ፕሮግራም፣ በደረጃ VII (ማስተርስ) እና በደረጃ VIII (ፒ.ኤች.ዲ.) ለመማር የተመለመላችሁ ሰልጣኞች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑንና ጥሪ እስከሚደረግ ሰልጣኞች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል። በዋናው ግቢ በደረጃ VI (የመጀመሪያ ዲግሪ) የተመለመላችሁ ሰልጣኞች ትምህርት ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። (ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን ለመቀበል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች፣ የተመደባችሁበትን ትምህርት ቤት ቀደም ሲል በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት እንድታረጋግጡና የኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ የትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ እስከ እሑድ ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ተመደባችሁበት ትምህርት ቤት በመግባት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
በአማራ ክልል በተያዘው የትምህርት ዘመን 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ባለፉት ዓመታት በክልሉ ያጋጠመው የፀጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ ጎድቶት እንደነበር የቢሮው ኃላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በባሕርዳር ከተማ ለገመገመ መድረክ አስታውሰዋል። በክልሉ መንግሥት፣ በቢሮው እና በሕዝቡ የተቀናጀ ርብርብ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በዚህ የትምህርት ዓመት እንዲከፈቱ መደረጉን ገልፀዋል። በዚህም አሁን ላይ 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው በመመለስ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ አስረድተዋል። በቀጣይም በስምንቱ የክልሉ ሪጅኦፖሊታን ከተሞች ስምንት ሞዴል ትምህርት ቤቶችን የመገንባት ሥራ እንደሚቀጥል ኃላፊው ጠቁመዋል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) ● ኮንስትራክሽን (Construction) ● አገልግሎት (Service) ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) የምዝገባ ጊዜ፦ ከጥቅምት 06-28/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
በትግራይ ክልል የሚገኙ አራቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር-ማስተማር ሒደት ለማስጀመር ያሉበትን ሁኔታ እና የወደፊት አቅጣጫ የገመገመ ውይይት በመቐለ ከተማ መድረክ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የትምህርት ሚኒስትሩ አማካሪ ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)፣ አራቱም ተቋማት (መቐለ፣ ዓዲግራት፣ አክሱም እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች) በትብብርና በቁርጠኝነት በመስራት የትምህርት ሒደቱን ለማስቀጠል እንዲጥሩ አሳስበዋል። በውይይቱ የተሳተፉት የአራቱም ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች መደበኛ የመማር-ማስተማር ሒደቱን ለማስቀጠል ያላቸውን ዝግጁነት አረጋግጠዋል። ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና ከሌሎች የፌዴራል ተቋማት ሊደረግላቸው ስለሚገባ ድጋፍም ሀሳቦቻቸውን አቅርበዋል። አራቱም ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ ሥራዎቻቸው ላይ በተከታታይ እየተናበቡ እንዲሠሩ የሚያስችል የጋራ የትብብር መድረክ ለማቋቋም ተስማምተዋል። በዚህም በመጪው ሕዳር ወር በራያ ዩኒቨርሲቲ በመገናኘት በጋራ የሚሠሩባቸውን የትብብር አቅጣጫዎች ለመወያየት ተስማምተዋል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t....
-
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) ● ኮንስትራክሽን (Construction) ● አገልግሎት (Service) ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) የምዝገባ ጊዜ፦ ከጥቅምት 06-28/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#ETEI የኢትዮጵያ የቴክኒክ ልሕቀት ኢንስቲትዩት በ2ዐ19 ዓ.ም በዋናው ግቢ በሪሚዲያል ፕሮግራም፣ በደረጃ VII (ማስተርስ) እና በደረጃ VIII (ፒ.ኤች.ዲ.) ለመማር የተመለመላችሁ ሰልጣኞች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑንና ጥሪ እስከሚደረግ ሰልጣኞች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል። በዋናው ግቢ በደረጃ VI (የመጀመሪያ ዲግሪ) የተመለመላችሁ ሰልጣኞች ትምህርት ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። (ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) ● ኮንስትራክሽን (Construction) ● አገልግሎት (Service) ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው፦ ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
በአማራ ክልል በተያዘው የትምህርት ዘመን 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ባለፉት ዓመታት በክልሉ ያጋጠመው የፀጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ ጎድቶት እንደነበር የቢሮው ኃላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በባሕርዳር ከተማ ለገመገመ መድረክ አስታውሰዋል። በክልሉ መንግሥት፣ በቢሮው እና በሕዝቡ የተቀናጀ ርብርብ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በዚህ የትምህርት ዓመት እንዲከፈቱ መደረጉን ገልፀዋል። በዚህም አሁን ላይ 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው በመመለስ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ አስረድተዋል። በቀጣይም በስምንቱ የክልሉ ሪጅኦፖሊታን ከተሞች ስምንት ሞዴል ትምህርት ቤቶችን የመገንባት ሥራ እንደሚቀጥል ኃላፊው ጠቁመዋል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን ለመቀበል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች፣ የተመደባችሁበትን ትምህርት ቤት ቀደም ሲል በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት እንድታረጋግጡና የኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ የትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ እስከ እሑድ ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ተመደባችሁበት ትምህርት ቤት በመግባት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
11ኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስና የፈጠራ ሥራዎች ውድድር እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል። እስከ ረቡዕ ህዳር 2/2019 ዓ.ም በሚቆየው አውደ ርዕይ፣ በተማሪዎች እና በመምህራን የተሠሩ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ይቀርባሉ። በትምህርት ሚኒስቴር እና በተባባሪ አካላት ትብብር ለ11ኛ ጊዜ በሚካሔደው የፈጠራ ሥራዎች ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች እና መምህራን የፈጠራ ሥራዎቻቸውንና ፕሮጀክቶቻቸውን እንደሚያቀርቡ ተገልጿል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሒዷል። ማኅበሩ ጉባዔውን አባል ተቋማት፣ አጋር አካላት እና የመንግሥት ተወካዮች በተገኙበት አከናውኗል። የግል ትምህርት ዘርፉ ያለበትን ፈተናዎች ለመቅረፍ ጠንካራ ማኅበር መፍጠርና ከመንግሥት አካላት ጋር ተቀራርቦ መስራት አስፈላጊ እንደሆነ በጉባዔው ተገልጿል። ጉባዔው የ2018 ዓ.ም የማኅበሩ የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር የቀረበ ሲሆን፣ የ2018 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የ2019 ዓ.ም የማኅበሩ ዓመታዊ ዕቅድ እና የማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ቀርበው ፀድቀዋል። "የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ከየት ወዴት" በሚል ጭብጥ ላይ የመወያያ ሰነድ በማኅበሩ ፕሬዝዳንት ሞላ ጸጋይ (ዶ/ር) ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
-
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽ...
-
አሁኑኑ ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ እስከ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Questions about ትምህርታዊ መረጃ
How many subscribers does ትምህርታዊ መረጃ have?
ትምህርታዊ መረጃ (@tmhrt_ministers1) has 235,525 subscribers as of November 18, 2026.
What is ትምህርታዊ መረጃ about?
It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “📚 This unique channel is prepared by the community request. Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot Buy ads: https://telega.io/c/tmhrt_ministers1”
Where does ትምህርታዊ መረጃ rank?
By subscribers it is #5 in Education, #14 in 🇪🇹 Ethiopia, #8 among Tigrinya channels, #783 worldwide.
Does ትምህርታዊ መረጃ post ads?
None of its 9 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does ትምህርታዊ መረጃ post?
Most often on Monday, around 15:00 UTC. It publishes about 2 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.