ATC NEWS
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads
- 24 часа
- −38
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 0
- Репосты
- 6
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «ATC NEWS»: 118 329. Средний охват поста за сутки около 5 148, вовлечённость 4,4 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 118 329 | −22 | 5 | 3 790 |
| 17 ноя | 118 351 | – | 6 | 4 338 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 2 578
- 12 ч
- 3 717
- 24 ч
- 5 193
- 48 ч
- 7 175
- 3 дня
- 8 248
Когда публикует
Время по UTC. 23 поста за 90 дней.
Последние посты
-
በ2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ የቴክኒክ ልሕቀት ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (MSc) እና በደረጃ 8 (PhD) ለመማር ስም ዝርዝራችሁ የተላከ ሰልጣኞች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 14 እና 15 2019 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡ በቅጣት ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 16/2019 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪ የ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 28/2019 ዓ.ም መሆንን አውቃችሁ፣ በተቋሙ በመገኘት ትምህርታችሁን እድትከታተሉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
3 020 просмотров Фото -
STRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the glo...
2 890 просмотров Фото -
ነገ ይጠናቀቃል!! በጥር 2019 ዓ.ም መጀመሪያ እንደሚሰጥ የሚጠበቀውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) የምዝገባ ጊዜ ነገ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ/በራሷ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
6 180 просмотров Фото -
#ለወላጆች የልጅዎን የትምህርት አያያዝ እና ውጤት ማሻሻል ይፈልጋሉ? 📚 በቤት ውስጥ ወይም በኦንላይን በሰዓቱ የሚያስተምሩ፣ ልጆችዎን በአግባቡ የሚከታተሉ እና ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋሉ? እንግዳውስ ማስተር አስጠኚዎች (Master Tutor) በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ከመዋለ ሕፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ያሉ ተማሪዎችን በቤት ውስጥ (Home-based) እና በኦንላይን በጥራት የሚያስተምሩ ብቁ እና ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን ከእኛ ጋር ያግኙ!! ------ለልጆች የተሻለ ትምህርት፤--- -----ለነገው ትውልድ ብሩህ ተስፋ!---🚀🌟 በእነዚህ ያገኙናል 👇👇👇👇👇👇👇 0999940698 @master_tutor1 mastertutor2026@gmail.com 🎓 #ለአስተማሪዎች እና #የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትርፍ ሰዓታችሁ በክህሎታቹ እየሰራቹ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትፈልጋላቹ? ማስተር አስጠኚ ኤጀንሲ(Master Tutor) በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ወላጆች የቤት ውስጥ ወይም ኦንላይን ልጆችን ማስጠናት ለሚፈልጉ ብቁ ባለሙያዎች የስራ እድሎችን ያመቻቻል። ✅ የተረጋጋ የስራ ሁኔታ እና ፍትሃዊ አሰራር! 📝 አሁኑኑ መረጃ...
5 590 просмотров -
✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ! የ 2018 Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ! 🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ። ✅ Last year Exit Exams ✅ University Models ✅ Mock Exams ✅ MCQ 📚 በየምዕራፉ የተዘጋጁ Study Notes የተመረጡና ለአንብቦ መረዳት አመቺ የሆኑ Study Notes በ Chapter ተከፋፍለው የቀረቡ! 🌐 ከኢንተርኔት ነጻ አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ በየትኛውም ቦታ ያለ ዳታ መጠቀም የሚያስችል። 💡 በአንድ ጥያቄ ብቻ በርካታ ተዛማጅ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያስጨብጡ ግልጽና ማራኪ ዝርዝር የ ጥያቄዎች ማብራሪያ ጋር! 🎉 መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ 90+ አስመዝግቡ! 🖥Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 🆘 Support: @ExitPassEthiopia_Support 💬Join Us፦ @ExitPassEthiopia
1 270 просмотров Фото -
#ArsiUniversity በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
#BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ! የ 2018 Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ! 🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ። ✅ Last year Exit Exams ✅ University Models ✅ Mock Exams ✅ MCQ 📚 በየምዕራፉ የተዘጋጁ Study Notes የተመረጡና ለአንብቦ መረዳት አመቺ የሆኑ Study Notes በ Chapter ተከፋፍለው የቀረቡ! 🌐 ከኢንተርኔት ነጻ አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ በየትኛውም ቦታ ያለ ዳታ መጠቀም የሚያስችል። 💡 በአንድ ጥያቄ ብቻ በርካታ ተዛማጅ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያስጨብጡ ግልጽና ማራኪ ዝርዝር የ ጥያቄዎች ማብራሪያ ጋር! 🎉 መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ 90+ አስመዝግቡ! 🖥Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 🆘 Support: @ExitPassEthiopia_Support 💬Join Us፦ @ExitPassEthiopia
-
#Master #Tutor Open Home Tutoring Opportunities #MT14 📍 Location: Gotera 🎓 Grade Level: Grade 3 and 5 📅 Schedule: 3 days per a week ⏰ Duration: 2 hours per a day 👩🏫 Tutor Requirement: for female applicants only 💰 Salary: 7200 br monthly ✅ Requirements: • Strong academic background • Experianced, Punctual and responsible #MT18 📍 Location: Tullu dimtu 🎓 Grade Level: Grade 7 ,local curriculum 📅 Schedule: 4 days per a week ⏰ Duration: 1 hours per a day 👩🏫 Tutor Requirement: female 💰 Salary: 4800 br monthly ✅ Requirements: • Strong academic background • Experianced, Punctual and responsible #MT24 📍 Location: SARIS Addis sefer 🎓 Grades: Grade 6 📅 Schedule: 4 da...
4 230 просмотров 2 Репосты -
STRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the glo...
-
በትግራይ አፈሳን የሸሹ “800 ሺህ ወጣቶች” ወደሌሎች ኢትዮጵያ አካባቢዎች መሸሻቸውን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ተናገሩ‼️ ትግራይ ውስጥ በነበረው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ምክንያት “እስከ 800 ሺህ" የሚደርሱ ወጣት የክልሉ ነዋሪዎች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች መሸሻቸውን የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ይህንን የተናገሩት ሰሞነኛው የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ኃይሎች ግጭት በድጋሚ ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት አርብ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. በክልሉ መዲና መቀለ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ኢታማዦር ሹሙ በቆይታቸው በክልሉ ከሚገኙ ከሠራዊት አዛዦች ጋር ግምገማ ማድረጋቸውን እንዲሁም “ወደ ሠራዊቱ አንዳንድ አሀዶች” በመሄድ ወታደሮችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። በመቀጠል ክልሉን የማስተዳደር ጊዜያዊ ኃላፊነትን ከተረከበው የባለአደራ አስተዳደር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን አክለዋል። ከመቀለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት በ2013 ዓ.ም. ከተነሳው ደም አፋሳሹ የሁለት ዓመት ጦርነት አንስቶ የነበሩ ክስተቶችን አንስተዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https:/...
-
በደቡብ ኮሪያ ፈተናን በ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እንዳጭበረበረ ራሱን ለፖሊስ አሳልፎ የሰጠው አን ዎን-ሴኦክ የደቡብ ኮሪያ የግብር አካውንታንቶች ፈተናን በከፍተኛ ውጤት አጠናቆ አንደኛ የወጣው አን ዎን-ሴኦክ፣ በፈተናው ወቅት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በመጠቀም ማጭበርበሩን ለፖሊስ በራሱ ፍላጎት አመለከተ። በኦንላይን መድረኮች ላይ የተነሱ ጥርጣሬዎችን ተከትሎ በዩቲዩብ ቻናል ቀርቦ ማጭበርበሩን ያመነ ሲሆን፤ ጥቃቅን ካሜራ፣ ስማርትፎን እና AI በመጠቀም የፈተና ጥያቄዎችን በመቅረጽ መልሶቹን ማግኘቱን ተናግሯል። በፈተናው የመጀመሪያ ዙር 397.5 ከ 400 ነጥብ በማግኘት ከ160 ጥያቄዎች የተሳሳተው አንዱን ብቻ በመሆኑ ከፍተኛ ጥርጣሬ አስነስቶ ነበር። የፋይናንስ ሚኒስቴር ፈቃዱን እንደሚያግደው ያስታወቀ ሲሆን፣ ድርጊቱ የወንጀል ምርመራ ሊያስከትልና ፈተናው እስከ አምስት ዓመት እንዳይወስድ ሊያግደው እንደሚችል ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
STRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the glo...
-
ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበው የነበሩ አዲስ እና ነባር የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመመለስ እንዲችሉ የምዝገባ ጊዜው እስከ ህዳር 12/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በተራዘመው የምዝገባ ጊዜ ውስጥ ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ በመመለስ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
#WolloUniversity በ2019 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ዲጂታል መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
#ለወላጆች የልጅዎን የትምህርት አያያዝ እና ውጤት ማሻሻል ይፈልጋሉ? 📚 በቤት ውስጥ ወይም በኦንላይን በሰዓቱ የሚያስተምሩ፣ ልጆችዎን በአግባቡ የሚከታተሉ እና ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋሉ? እንግዳውስ ማስተር አስጠኚዎች (Master Tutor) በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ከመዋለ ሕፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ያሉ ተማሪዎችን በቤት ውስጥ (Home-based) እና በኦንላይን በጥራት የሚያስተምሩ ብቁ እና ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን ከእኛ ጋር ያግኙ!! ------ለልጆች የተሻለ ትምህርት፤--- -----ለነገው ትውልድ ብሩህ ተስፋ!---🚀🌟 በእነዚህ ያገኙናል 👇👇👇👇👇👇👇 0999940698 @master_tutor1 mastertutor2026@gmail.com 🎓 #ለአስተማሪዎች እና #የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትርፍ ሰዓታችሁ በክህሎታቹ እየሰራቹ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትፈልጋላቹ? ማስተር አስጠኚ ኤጀንሲ(Master Tutor) በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ወላጆች የቤት ውስጥ ወይም ኦንላይን ልጆችን ማስጠናት ለሚፈልጉ ብቁ ባለሙያዎች የስራ እድሎችን ያመቻቻል። ✅ የተረጋጋ የስራ ሁኔታ እና ፍትሃዊ አሰራር! 📝 አሁኑኑ መረጃ...
8 210 просмотров 4 Репосты -
STRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the glo...
-
#DebarkUniversity በ2019 ዓ.ም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 14 እና 15/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ዲጂታል መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
#DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
-
#SamaraUniversity በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ● አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Вопросы о канале «ATC NEWS»
Сколько подписчиков у канала «ATC NEWS»?
У канала «ATC NEWS» (@atc_news) 118 329 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «ATC NEWS»?
Средний пост набирает около 5 100 просмотров за 24 часа, это примерно 4 % подписчиков (ERR).
О чём канал «ATC NEWS»?
Канал в категории «Новости и СМИ». Описание канала: «#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads»
Какое место занимает канал «ATC NEWS»?
По числу подписчиков: №591 в категории «Новости и СМИ», №32: 🇪🇹 Эфиопия, №1 639 в мире.
Публикует ли канал «ATC NEWS» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 23 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 1 час назад.