Ethio Matric
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Ethio Matric»: 75 546.
Когда публикует
Время по UTC. 7 постов за 90 дней.
Последние посты
-
Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለውን feature ቀጣይ ሳምንት ሰርተን Ethio Matric አፕሊኬሽን ይካተታል፡፡ በዚህም Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ ያሉት የኢንትራንስ ፈተናዎች አሁን በትማሩበት ካሪክለም ላይ ያሉ ብቻ ጥያቄዎች የሚቀሩ ይሆናል፡፡ ሌሎቹ ደግሞ የሚቀነሱ (የሚወጡ) ይሆናል፡፡ አብዛኛውን ሰርተናል ፤ ትንሽ ነው የሚቀረን፡፡ ይህንን Feature/Filter እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በሚቀጥሉት ቀናት እናሳውቃችኃለን፡፡ ጥሩ ምርጫ መርጣችኃል ፤ በእኛ በኩልም የተሻለው ይሄ ነው፡፡
25,4 тыс. просмотров -
በብዛት 2018 Paper ፈተና ቀድሞ ይካተት የሚል vote ይበዛል ብለን ጠብቀን ነበር፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers የሚለው አሁን ላይ በአብላጫ ድምጽ እየመራ ነው፡፡ ድምጽ መስጫው ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ያበቃል፡፡
25,9 тыс. просмотров -
Relevant Questions for 2019 Exam Takers ለማስረዳት እናንተ አሁን Grade 9 - 12 በ new curriculum ነው የተማራቹት፡፡ ያለፉት የኢንትራንስ ፈተናዎች ደግሞ ሲወጡ ከ old እና new curriculum መጽሀፎች የወጡ ናቸው፡፡ Relevant Questions for 2019 Exam Takers ሲሆን ፤ እናተ በምትማሩት መጽሀፍ ላይ ያሉትን ብቻ ያስቀራል፡፡ ሌሎቹን የማትማሩትን የሚቀንስ (የሚያወጣ) feature ነው፡፡
25,4 тыс. просмотров -
Опрос
Смотреть в Telegram
23,3 тыс. просмотров
-
ትናንት እና ዛሬ የ History, Geography እና Economics - Grade 9 እና 10 Short Note አፕሊኬሽናችን ላይ በከፊል አካትተናል፡፡ 🔹 ኢንትራንስ ተኮር እና ለመረዳት አመቺ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው፡፡ 🔹 እነዚህ Short Note ካልመጣላቹ ፤ የትምህርቱን Short Note ከከፈታቹ በኃላ 🔄 በመንካት ማግኘት ትችላላቹ፡፡
28,5 тыс. просмотров Фото -
የአዲስ አበባ ሞዴል ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ አካትተናል፡፡ እነዚህን ሞዴል ፈተና የሚገኙት አፕሊኬሽኑን ከከፈታቹ በኃላ Others የሚለው ውስጥ ነው፡፡ 🔹 ለናቹራሎች : የ6ቱም ትምህርት ዛሬ ተካተትዋል፡፡ 🔹 ለሶሻሎች : ከዚህ በፊት የ3 ትምህርት ተካተትው የነበረ ሲሆን ፤ የቀሩትን 3ቱን ዛሬ አካትተናል፡፡ እነዚህ ተጨማሪ ክፍያ የላቸውም፡፡
32,4 тыс. просмотров Фото -
ትናንት እና ዛሬ የ History - Grade 11 እና የ Economics - Grade 9 Short Note አፕሊኬሽናችን ላይ አካትተናል፡፡ 🔹 ኢንትራንስ ተኮር እና ለመረዳት አመቺ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው፡፡ 🔹 እነዚህ Short Note ካልመጣላቹ ፤ የትምህርቱን Short Note ከከፈታቹ በኃላ 🔄 በመንካት ማግኘት ትችላላቹ፡፡
28,1 тыс. просмотров Фото
Вопросы о канале «Ethio Matric»
Сколько подписчиков у канала «Ethio Matric»?
У канала «Ethio Matric» (@ethiomatric) 75 546 подписчиков на 14 ноября 2026 г.
О чём канал «Ethio Matric»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomat...»
Какое место занимает канал «Ethio Matric»?
По числу подписчиков: №24 в категории «Образование», №20: 🇪🇹 Эфиопия, №13 среди каналов на языке «тигринья», №587 в мире.
Статистика обновлена 1 час назад.