Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны

Addis Ababa Education Bureau

@wwwAddisAbabaeducationbureau Образование тигринья

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Открыть в Telegram
Подписчики
162 636
24 часа
−90
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
9 062
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
5,6 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
8,2
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,19 %
(Реакции + репосты + комментарии) ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
8
Репосты
10
Комментарии
1
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 41 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «Addis Ababa Education Bureau»: 162 636. Средний охват поста за сутки около 9 062, вовлечённость 5,6 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
20 ноя 162 636 −87 15 5 176
19 ноя 162 723 −53 7 8 823
18 ноя 162 776 −72 9 9 913
17 ноя 162 848 – 6 11,9 тыс.

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

1 ч
2 827
3 ч
5 148
6 ч
5 636
12 ч
7 777
24 ч
9 021
48 ч
10,2 тыс.
3 дня
11,8 тыс.

Когда публикует

Время по UTC. 41 пост за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    ማስታወቂያ! (ህዳር 11/2019) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258

    7 590 просмотров 36 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    ትምህርት ቤቶች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራምን በአግባቡ ተግባራዊ አድርገው የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ማሻሻል እንዲችሉ አስፈላጊውን የድጋፍና ክትትል ስራ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት በተከታታይ የሙያ ማሻሻያ አተገባበር ዙሪያ ከየትምህርት ቤቱ ከተውጣጡ የመምህራን ልማት ምክትል ርዕሳነ መምህራን እንዲሁም ለክፍለ ከተማ የመምህራን ልማት ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ሀይሉ ቢሮው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራም አተገባበርን መሰረት በማድረግ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ተደጋጋሚ አቅማቸዉን እንዳሳድጉ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸው ተሳታፊዎች ያገኙትን ግንዛቤ መሰረት በማድረግ መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ሳይንሳዊ የሆነ የተከታታይ የሙያ ማሻሻያ እቅድ አቅደው ተማሪዎቻቸውን ውጤታማ እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት አመራር አሰ...

    6 510 просмотров 7 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    የሪፎርም አገልግሎት አሰጣጥ ድጋፍ ክትትልና ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፈንታሁን እያዩ ለልምድ ልውውጡ ተሳታፊዎች የቢሮ አደረጃጀትና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም የሪፎርም ስራዎችና በቴክኖሎጂ ተደግፈው እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን አባላቱ በቢሮው የተሰሩ ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በልምድ ልውውጡ ላይ የተሳተፉ አካላትም ባገኙት ልምድ ደስተኛ መሆናቸዉን ገልጸዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258

    4 920 просмотров 2 Реакции
  4. Открыть пост

    የትግራይ ክልል የባላደራ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቁጥጥር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ልምድ ልውውጥ አደረገ፡፡ (ህዳር 11/2019) የትግራይ ክልል የባላደራ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቁጥጥር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በመገኘት በሪፎርም ስራዎች አተገባበር ላይ በተለይም በቢሮ አደረጃጀትና ለሰራተኞች ምቹ የስራ አካባቢ ከመፍጠር አንጻር ቢሮው የሰራቸው ስራዎች ላይ ልምድ ወስዷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪና የዘርፉ አስተባባሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ቢሮው የትምህርት ማህበረሰቡን እርካታ ለማረጋገጥና የትምህርት ስራውን ውጤታማ ለማድረግ ያከናወናቸው በርካታ ስራዎች መኖራቸውን በልምድ ልውውጡ ላይ ገልጸው ከዚህ ባለፈም ለቢሮው ለውጭ ተገልጋዮችና ሰራተኞች ምቹና ሳቢ ለስራ መነሳሳት የሚፈጥር እንዲሆን እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታገዘ አገልግሎት ለመስጠት ሰፊ ስራ መሰራቱን አብራርተዋል፡፡ ሀላፊዋ አክለዉም የቢሮ የሪፎም ስራዎች ስኬት ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ ያብራሩ ሲሆን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስኬታማ ስራዎች መመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራ...

    4 650 просмотров 4 Реакции Фото
  5. Открыть пост

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራዎች ስኬታማ እንዲሆኑ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ሴክተሩ የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ከሚገኙ ተግባራትን ደረጃ ከመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ንዑሳን ኮሚቴዎች ጋር ተወያይቷል። የመንግሰት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራው ተቋማትን በተሻለ አደረጃጀትና በተጠናከረ የአሠራር ብቃት በማስተካከል ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ተደራሽ የሆነ የሕዝብ አገልግሎት ለማረጋገጥ ታስቦ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ፤ የምህርት ልማት ስራውን ውጤታማ በማድረግ የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባርን ለማሻሻል የተጀመሩ ስራዎች የበለጠ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258

    4 640 просмотров 6 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    በተመሳሳይ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን «ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ ሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ!» በሚል መሪ ቃል አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት ተከናውነዋል። ኃላፊው እንዳመለከቱት፣ ሙስና የሀገርን ዕድገት ከማደናቀፉም በላይ የትውልድን ተስፋ የሚያጨልም አደገኛ ድርጊት በመሆኑ፣ ተማሪዎች ሙስናንና ብልሹ አሠራርን እንዲጠየፉና ከወዲሁ እንዲታገሉ በሁለቱ ቋንቋዎች የጥያቄና መልስ ውድድር መዘጋጀቱን ጠቁመዋል። የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ማጠቃለያ የተካሄደ ሲሆን፣ ለአሸናፊዎች የሽልማትና እዉቅና መርሃግብር ተካሂዷል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc ነጻ የስልክ መስመር ፡- 6258

    6 600 просмотров 6 Реакции
  7. Открыть пост

    የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት 21ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንና ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በተለያዩ መርሀ ግብሮች አከበረ። (ህዳር 11/2019) 21ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን «በብዝሀነት የደመቀች፣ በምክክር የፀናች ኢትዮጵያ!» በሚል መሪ ቃል ያከበረ ሲሆን፣ በተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር፣ የሥነ-ጽሑፍ ዝግጅት፣ የጽዳት ዘመቻ፣ ስፖርታዊ ውድድርና የፓናል ውይይት ተካሂደዋል። የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ ዲሪባ እንደገለጹት በዓሉ በመንግሥትና በግል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በ15ቱ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በወረዳ ደረጃ ከተካሄደ በኋላ ወደ ክፍለ ከተማ ደረጃ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር መሸጋገሩን ገልጸዋል። ዝግጅቱም ተማሪዎች የቋንቋ፣ የብሔር ብሄርረሰብ የባህልና የአለባበስ እንዲሁም የአኗኗር ብዝሀነትን እንዲያከብሩ፣ ለሀገር አንድነት፣ ለአብሮነትና ለወንድማማችነት የሚያበቃ አመለካከት እንዲገነቡ ያለመ መሆኑን አስረድተዋል።

    5 480 просмотров 2 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    የመጀመሪያ ዙር የልጅነት ልምሻ ( ፓሊዮ ) ክትባት በዛሬው ዕለት መስጠት ተጀመረ። (ህዳር 11/2019) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የሚሰጠው የመጀመሪያ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሃንጋቱ መሐመድ ፣ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ዲሪባ ፣ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ አዕምሮ ጥላሁንን ጨምሮ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ መምህራንና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በመርሃግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሃንጋቱ መሐመድ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ሕፃናትን በማጥቃት ለዘላቂ የአካል ጉዳትና ለሞት እንደሚዳርግ በመጥቀስ መንግሥት ሕፃናት ለዚህ በሽታ ተጋላጭ እንዳይሆኑና በሽታውን ከሀገር ለማጥፋት በየዓመቱ የክትባት ዘመቻዎችን በማካሄድ በልዩ ትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰዉ ወላጆች ፣ አሳዳጊዎችና ባለድርሻ አካላት የበሽታውን አስከፊነት በመረዳት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታ...

    8 060 просмотров 14 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    የዳይሬክቶሬቱ አማርኛ ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ አቶ ተሾመ ቀናሳ በበኩላቸው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከተማሪ ፤ ከወላጅና ከመምህራን ጠንካራ ስራ የሚጠበቅ ቢሆንም የሴት አመራሮች ከሌላው በተለየ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የማይተካ ሚና እንዳላቸው በመረዳት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ መታገዝ እንዳለባቸው አብራርተዋል:: የአፋን ኦሮሞ ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ ወ/ሮ ባንቺዓለም ጌታቸው በበኩላቸው መሪ ራዕይን በግልጽ በማስቀመጥ አቅም የሚያጎለብት እና በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ የሚፀና መሆኑን ተናግረው በሱፐርቪዥኑ መስክ ማያቋርጥ ትጋት እና ጽናት በማሳየት ሴቶች ባሉበት ዉጤትና ስኬት መኖሩን በተግባር ለማሳየት ሴቶች የተቋማት ደረጃ ዉጤትና ስነ ምግባርን ከፍ ለማድረግ ያለባትን ትልቅ ሀላፊነት ለመወጣት በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል፡፡ በመድረኩ የሁሉም ክፍለ ከተማ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች ፣ ክላስተር አስተባባሪዎችና የስራ ክፍሉ ሱፐርቫይዘሮች የተሳተፉ ሲሆን በወ/ሮ እመቤት በቀለ አማካኝነት ሰነዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል :: ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

    2 990 просмотров 1 Реакции
  10. Открыть пост

    የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ሃገርን ለመገንባት የሴት አመራሮች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ (ህዳር 11/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሴት ሱፐርቫይዘሮች አመራርን ውጤታማነት ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጻል :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ /ሮ አበበች ነጋሽ ሴቶች በአመራር ልማት ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ትኩረት በማድረግ የተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው የስራና የሕይወት ልምዳቸውን ባካፈሉበት ወቅት የሴቶችን የአመራርነት አቅም ማሳደግ ሴቶች ከወንዶች እኩል ተወዳድረው ለትምህርት ብሎም ለሀገር እድገት የሚያበረክቱት ሚና ከፍተኛ እንዲሆን አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ገልፀው ሴቶችን በእውቀትና በተለያዩ ክህሎቶች ማብቃት የተሰጣቸውን የመሪነት ሚና በብቃት መወጣት እንዲችሉ ትልቅ ሚና እንዳለው ተናግረዋል፡፡ አክለዉም ከዚህ አኳያ ቢሮው ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል:: ሴቶችን ማብቃት ላይ ከተሰራ ያለባቸውን ተግዳሮት ተቋቁመው ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ያብራሩት አማካሪዋ ለውጡን ውጤታማ ለማድረግ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና ሀገርን...

    2 590 просмотров 2 Реакции Фото

Вопросы о канале «Addis Ababa Education Bureau»

Сколько подписчиков у канала «Addis Ababa Education Bureau»?

У канала «Addis Ababa Education Bureau» (@wwwAddisAbabaeducationbureau) 162 636 подписчиков на 20 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «Addis Ababa Education Bureau»?

Средний пост набирает около 9 100 просмотров за 24 часа, это примерно 6 % подписчиков (ERR).

О чём канал «Addis Ababa Education Bureau»?

Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡»

Какое место занимает канал «Addis Ababa Education Bureau»?

По числу подписчиков: №17 в категории «Образование», №37: 🇪🇹 Эфиопия, №25 среди каналов на языке «тигринья», №1 341 в мире.

Публикует ли канал «Addis Ababa Education Bureau» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 41 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 4 часа назад.