Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
- №13 в категории «Юмор и развлечения»
- №3: 🇪🇹 Эфиопия
- №1 среди каналов на языке «тигринья»
- №418 в мире
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
- 24 часа
- +1 703
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 1 210
- Репосты
- 27
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»: 504 770.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 20 ноя | 504 770 | +1 320 | 0 | – |
| 19 ноя | 503 450 | – | 1 | 35,8 тыс. |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 7 дней
- 159,3 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 13 постов за 90 дней.
Последние посты
-
መደበኛ ሎተሪ 1777ኛ ዛሬ ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
-
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 53 በገበያ ላይ ነው፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
-
በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት እሱባለው አዳነ በቆረጠው 52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት እሱባለው የኮንስትራክሽ ባለሙያ ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ከቤተሰብ ጋር በመምከር ለቁም ነገር እንደሚያውለው በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
-
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 53 በገበያ ላይ ነው፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
-
በአዲስ አበባ በጀሞ አካባቢ ነዋሪ ወጣት ኢያሱ ካሳሁን በቆረጠው 52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2.5ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኢያሱ በኮንስትራክሽን ሙያ በለሳኝነት የሚያገለግል ሲሆን አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማድ አለው፡፡ “አዘውትሮ የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በ52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እድል ጎብኝቶታል፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት ለመግዛት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
-
የጥንቃቄ መልእክት! አንዳንድ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም፣ የፌስቡክ፣ የቲክቶክ እና የሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች አካውንቶችን በመክፈት፣ ትክክለኛ ያልሆኑ ነገር ግን በማስመሰል አገልግሎቱ የተለያዩ ሽልማቶችን እንደሚሸልም ፣ የሎተሪ ስራዎችን እንደሚሰሩና እንደሚሸልሙ በማስመሰል የማጭበርበር ድርጊት እየፈጸሙ እንደሚገኝ ተደርሶበታል ። በመሆኑም የገንዘብ ሎተሪ ስራን ማካሄድ በህግ ለኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቻ የተሰጠ ባለመብትነት በመሆኑ፣ በዚህ የማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማራችሁ አካላት በህግ የሚያስጠይቅና የሚያስቀጣ መሆኑን አውቃችሁ ከድርጊታችሁ እንድትታቀቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ውድ ደንበኞቻችንም በእነዚህ አጭበርባሪ አካላት በሚተላለፉ የሀሰት መልእክቶች ሳይደናገሩ፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትክክለኛ አካውንቶችን ብቻ በመከታተል መረጃዎችን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የአገልግሎቱ ትክክለኛ ማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች፡- 1. የፌስቡክ ገጻችን፡- Ethiopian Lottery/ የኢትዮጵያ ሎተሪ / የሚል ሆኖ ከ522 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት፤ 2. የቴሌግራም ቻናላችን፡- Ethiopian Lottery Service- የኢ...
-
የ52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ! በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዳንኤል መስፍን በቆረጡት 52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ5 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዳንኤል በኢትዮጵያ መብራት ኃይል በቴክኒሻን ሙያ የሚያገለግሉ ሲሆን ከስራቸው በተጓዳኝ እንደ መዝናኛ ብዙውን ጊዜ ሎተሪ እንደሚሞክሩ ገልጸው አሁን ግን እድል ፊቷን ወደ እሳቸው በመመለሷ ምክንያት የ5ሚሊየን ብር ባለእድል አድርጋቸዋለች በደረሳቸውም ገንዘብ የኮንደሚኒየሙን ሙሉ ክፍያ እንደሚያጠናቅቁበት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልጸውልናል፡፡
-
ህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም የልዩ-ዕድል ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ሰርዓት በይፋ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ ሲወጣ፡፡
-
ልዩ-ዕድል ሎተሪ ዛሬ ህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
-
10ሚሊየን የሚያሸልመው ልዩ-ዕድል ሎተሪ ዛሬ ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽ በቴሌቭዥንና በሬዲዮ በቀጥታ ሥርጭት ይተላለፋል፡፡ ልዩዕድል ሎተሪ --- ህይወትዎን ቀያሪ ውድ ደንበኞቻችን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ የዕጣ አወጣጥ ስነስርዓቱን እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል፡፡ መልካም ዕድል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በአፈጻጸም ማሻሻያ፣ በፈጠራ እና በዲጂታል ሽግግር ላይ ትኩረቱን አጠናክሮ እየሠራ ነው! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሦስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባውም ዋና ሥራ አስፈጻሚና የማኔጅመንት አባላት ተሳትፈው የተመዘገቡ ውጤቶችን፣ የተጋረጡ ተግዳሮቶችን እና በቀጣይ ወራት ትኩረት የሚሹ ቁልፍ ተግባራትን ገምግመዋል። በስብሰባው ወቅት የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ቤዛ ግርማ የተቋሙን ዋና የሎተሪ ሥራ በማጠናከር የገቢ ዕድገትን ማሳደግ፣ ተጠያቂነትን ማጠናከር እና ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል። በተጨማሪም አገልግሎቱ በአዲሱ የተጠሪነት መዋቅር መሠረት ለገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪ መሆኑን ተከትሎ የተቋሙን ስትራቴጂያዊ ቅድሚያዎች ከአዲሱ አሠራር ጋር ማጣጣም እንደሚገባ አመላክተዋል። እንዲሁም የተቋሙ የለውጥ አቅጣጫ ከመደመር የታላቁ ስትራቴጂ 2025–2050 የረጅም ጊዜ ሀገራዊ የልማት ራዕይ ጋር የተጣጣመ መሆን እንዳለበት ገልጸው፣ በተለይም በፈጠራ፣ በዲጂታል ሽግግር፣ በተቋማዊ ብቃትና በውጤታማ አስተዳደር ላይ የተመሠረተ የለውጥ አፈጻጸምን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። ይህም አገልግሎቱ ለሀገራ...
-
ዛሬ ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም የሚወጣው ልዩ-ዕድል ሎተሪን በመቁረጥ 10 ሚሊየን ብር ይሸለሙ፡፡ በቤትዎ ደማቅ ደስታን ያጣጥሙ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 7️⃣ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 3️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
-
የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር እንዳለ ሸፈራው በበኩላቸው የዲጂታል ሽግግርን ማፋጠን ያለውን አስፈላጊነት በማጉላት አገልግሎቱን በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በፈጠራ ላይ የተመሠረተ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ የሎተሪ ተቋም ለማድረግ የተጀመሩ የዲጂታል ለውጥ ሥራዎችን በማጠናከር በሙሉ አቅምና ቁርጠኝነት መሥራት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። ስብሰባውም የመደመር ስትራቴጂን ሀገራዊ አቅጣጫ በመከተል የተቋሙን አፈጻጸም ለማሻሻል፣ ተወዳዳሪነቱን ለማሳደግ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ፣ ተጠያቂና ውጤታማ የሎተሪ አገልግሎት ለመገንባት የጋራ ቁርጠኝነት የተንጸባረቀበት ሆኖ ተጠናቋል።
142 тыс. просмотров 568 Реакции -
የ52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ! በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዳንኤል መስፍን በቆረጡት 52ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ5 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዳንኤል በኢትዮጵያ መብራት ኃይል በቴክኒሻን ሙያ የሚያገለግሉ ሲሆን ከስራቸው በተጓዳኝ እንደ መዝናኛ ብዙውን ጊዜ ሎተሪ እንደሚሞክሩ ገልጸው አሁን ግን እድል ፊቷን ወደ እሳቸው በመመለሷ ምክንያት የ5ሚሊየን ብር ባለእድል አድርጋቸዋለች በደረሳቸውም ገንዘብ የኮንደሚኒየሙን ሙሉ ክፍያ እንደሚያጠናቅቁበት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልጸውልናል፡፡
Вопросы о канале «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»
Сколько подписчиков у канала «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»?
У канала «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት» (@lottery_service1) 504 770 подписчиков на 20 ноября 2026 г.
О чём канал «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»?
Канал в категории «Юмор и развлечения», язык постов: тигринья. Описание канала: «The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።»
Какое место занимает канал «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት»?
По числу подписчиков: №13 в категории «Юмор и развлечения», №3: 🇪🇹 Эфиопия, №1 среди каналов на языке «тигринья», №418 в мире.
Публикует ли канал «Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 13 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 4 часа назад.