telebirr
- №17 в категории «Экономика и финансы»
- №7: 🇪🇹 Эфиопия
- №4 среди каналов на языке «тигринья»
- №629 в мире
https://t.me/EthiotelecomChatBot
- 24 часа
- +210
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 38
- Репосты
- 5
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «telebirr»: 334 873. Средний охват поста за сутки около 13 967, вовлечённость 4,2 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 20 ноя | 334 873 | +210 | 4 | 11,8 тыс. |
| 19 ноя | 334 663 | – | 5 | 14,5 тыс. |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 6 ч
- 8 313
- 12 ч
- 11 тыс.
- 24 ч
- 14 тыс.
- 48 ч
- 18 тыс.
- 3 дня
- 19,7 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 22 поста за 90 дней.
Последние посты
-
ሲም ለማውጣት ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ቀረ፤ አሁኑኑ በቴሌሲም በኦን ላይን የሚፈልጉትን ስልክ ቁጥር መርጠው ያውጡ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
ከዳሽን ባንክ በቴሌብር የተበደሩትን ብድር በ30 ቀናት ውስጥ በመክፈል ከቅጣት 100% ነፃ ይሁኑ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጫረት እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
ወደ ቴሌብር ጌም ሴንተር በመግባት አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ሽልማቶችን ያግኙ! በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንጫወት እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
👕 የመሮጫ ቲሸርት መረከቢያ ቦታዎች ታውቀዋል! 🏃🏿 🏃♀️ የታላቁ ሩጫ ዝግጅት ቲሸርትዎን በመረከብ ይጀምሩ! 📅 እስከ ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ፣ ቀድመው ቲሸርት ሲገዙ በመረጡት የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ብቻ በመገኘት የመሮጫ ቲሸርትዎን ይረከቡ፤ ለታላቁ ሩጫ ከወዲሁ ይዘጋጁ! 📍 የመረከቢያ ቦታዎች:- አውቶቢስ ተራ | አራዳ ጊዮርጊስ | 6 ኪሎ | አየር ጤና | ጀሞ | ንፋስ ስልክ | ለገሃር | ቦሌ መድኃኔዓለም | ሲኤምሲ | ሃያ ሁለት | ጉርድ ሾላ | ገርጂ 👕 ቲሸርትዎን ይረከቡ፤ የሩጫውን ድባብ ይቀላቀሉ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2019 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ ኮላ ዋንጫ ጨዋታዎች መግቢያ ትኬት በቀላሉ በቴሌብር ይቁረጡ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
ቅዳሜ ኅዳር 12 ከምሽቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ አራዳ ፓርክ ጂም እንዳያመልጥዎ፤ የመግቢያ ትኬትዎንም አሁኑኑ በቴሌብር በቀላሉ ይቁረጡ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደግፍ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
💰 Driving Innovation and Transforming Digital Payments. 🚀 What does the future of digital payments look like? Ethio telecom, in collaboration with The Urban Center, invites you to the third edition of Digital Saturdays, under the theme “Innovation, Digital Finance and Customer Experience in Ethiopia.” 📅 November 28, 2026 ⏰ 9:00 AM–12:00 PM 📍 The Urban Center, Addis Ababa 🔗 Register Now: https://bit.ly/4zTsSyC 💡 Be part of the conversation. Don't miss out! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #DigitalPayments #DigitalSaturday
-
ትኬትዎን በቴሌብር ቆርጠው፣ እሑድ ኅዳር 13፣ 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት በአፍሪካ ሕብረት የገበያ ማዕከል እና የመኪና ማቆሚያ በሚካሄደው የጉርሻ እና ዜማ ዝግጅት ላይ ይታደሙ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
በሁሉም ቦታ የምታስፈልግ መለኛ፤ ከብርሃን የፈጠነች፤ የምንተማመንባት ወዳጅ ! ማን ትሆን? ምን አዲስ ነገር ይዛልን ትመጣ ይሆን? 👇💬 በቅርብ ቀን! 🚀
-
🏃♂️🏃♂️ ቅድሚያ ለጤንነት! 4ኛውንና የመጨረሻውን የልምምድ መርሐ ግብራችንን ዛሬ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል! ለዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሳምንት እሑድ ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም እንገናኝ። አብረን እንሩጥ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 25% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! በአጋሮቻችን፦ 🤝 ✅ Ethio remit ✅ Prepaynation ✅ Boss ✅ Ding ✅ Omnivas በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ ⏳🎁ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ! ደንብና ሁኔታዎች 📄👉 [https://bit.ly/4j7iOcI #intairtimepopup #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ይሳተፉ፤ የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ! የ2019 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የፊታችን እሑድ ኅዳር 13 በድምቀት ይካሔዳል፤ እስካሁን የመሮጫ ቲሸርትዎን ካልያዙ ይህንን ልዩ ዕድል ተጠቅመው ቲሸርት ይሸለሙ! ⏰ ነገ ጠዋት 3:00 ይጠብቁን! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ህትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ 🖨 የካርድ ህትመት ትዕዛዝ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ይጠይቁ፤ በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ 📍ለፋይዳ መታወቂያ ካልተመዘገቡ፤ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ መመዝገብ ይችላሉ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
-
የሰነዶች ማርጋገጫና ምዝገባ አገልግሎቶችን እንዴት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብና ቀጠሮ መያዝ እንችላለን? 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ይሳተፉ! የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!! በሩጫ ጀምረው በእርምጃ የሚጨርሱ ጓደኞቻችሁን ሜንሽን አድርጉ! የታላቁ ሩጫ ቲሸርት በዕጣ ይሸለሙ! 👉 ተሸላሚ ለመሆን 1) ይህንን ፖስት ሼር ያድርጉ! 2) ታላቁ ሩጫ ላይ አብርዎት የሮጠ ሰው ሜንሽን ያድርጉ! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
ከ9% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 9% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ! Samsung Galaxy፣ Tecno እና itel የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
-
🚀የመደበኛ ኢንተርኔት (Wi-Fi) አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ያግኙ በማንኛውም ጊዜና ቦታ፤ ቀላል በሆነ መንገድ መደበኛ ብሮድባንድ (Wi-Fi) አገልግሎት መጠየቅ ይችላሉ! 📍በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን በማቅረብ 🌐 የመደበኛ ብሮድባንድ ወይም ከዲኤስቲቪ ጋር አገልግሎት ለመጠየቅ 🏷 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የዋይፋይ ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ ❯❯❯ ትዕዛዞችን በኦንላይን ክትትል ለማድረግ 🔒በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #FBB #Dstv
Вопросы о канале «telebirr»
Сколько подписчиков у канала «telebirr»?
У канала «telebirr» (@telebirr) 334 873 подписчика на 20 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «telebirr»?
Средний пост набирает около 14 000 просмотров за 24 часа, это примерно 4 % подписчиков (ERR).
О чём канал «telebirr»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: тигринья. Описание канала: «https://t.me/EthiotelecomChatBot»
Какое место занимает канал «telebirr»?
По числу подписчиков: №17 в категории «Экономика и финансы», №7: 🇪🇹 Эфиопия, №4 среди каналов на языке «тигринья», №629 в мире.
Публикует ли канал «telebirr» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 22 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 4 часа назад.