Skip to content
TelegramInformer

Kolfe education official channel🇪🇹

@kolfekeranioeducationbureau Education Tigrinya

We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹

Open in Telegram
Subscribers
20,472
24 hours
–
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.8
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.26%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
10
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 5 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.

Kolfe education official channel has 20,472 subscribers.

When it posts

Times in UTC. 5 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ 21ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ የ1ኛ ደረጃ የትምህርት ቤቶች የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ ኮልፌ ኮሙኒኬሽን ህዳር 10 / 2019 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከትምህርት ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር የ21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "በብዝሀነት የደመቀች፤ በምክክር የፀናች ስልጡን ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በክፍለ ከተማው የሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል በወረዳ ደረጃ ሲካሄድ የቆየውን የጥያቄና መልስ ውድድር የማጠቃለያ መርሃ ግብር አካሂዷል። በየአመቱ የሚከበረው የብሄር ብሄረሰብ ቀን ሕገ መንግስቱ ያጎናጸፋቸውን መብቶች ሙሉ በሙሉ በመተግበር የብሔር ብሔረሰቦችን አንድነት፣ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለማጎልበት ያለመ ነው። አቶ ገነነ ዘውዴ የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ የጥያቄና መልስ ውድድሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት በአሉን ለማክበር በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት ማለትም በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት የጥያቄና መልስ ውድድር መዘጋጀቱን ገልፀው ዓላማውም በትምህርት ማህበረሰቡ ዘንድ የሀገራቸው ብዝሀ ማንነትን በመ...

    1,990 views 1 Reactions Photo
  2. Open post

    ለሁሉም የመንግስትና የግል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች እና ህፃናት ማቆያ ላላቸው ት/ቤቶች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን ይመለከታል፡፡ የፖሊዮ ክትባት ከህዳር 11 እስከ 14/2019 ዓ.ም እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ሁሉም ቅድመ 1ኛ ደረጃ እና ህፃናት ማቆያ ያላችሁ ት/ቤቶች ክትባቱ እንዲሰጥ አንድም ህፃን ሳይከተብ እንዳይቀር አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

    4,250 views 14 Reactions Photo
  3. Open post

    ውጤታማ የጽሑፍ ግብረ-መልስ አሰጣጥ ለትምህርት ጥራት መሻሻል ያለው ፋይዳ በዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተዳሰሰ፡፡ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ማለዳ ከመደበኛ የሥራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያካሂደውን የሠራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር “ውጤታማ የጽሑፍ ግብረ-መልስ ” በሚል ርዕስ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የት/ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገነነ ዘውዴን ጨምሮ አጠቃላይ የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን ውጤታማ የጽሑፍ ግብረ-መልስ በት/ት ዘርፍ ለሚከናወኑ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ለክፍል ምልከታ ለሙያዊ አቅም ግንባታና ለት/ት ጥራት ማሻሻያ ያለው አዎንታዊ አስተዋፅኦ በስፋት ተዳስሷል። መርሃ-ግብሩን ያቀረቡት የፅ/ቤቱየክ/ሱ/ር/አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሰይድ ያሲን በማብራሪያቸው ውጤታማ የጽሑፍ ግብረ-መልስ ማለት በተከናወነ የሥራ አፈጻጸም በታየ የችግር ሁኔታ ወይም በተገኘ ውጤት ላይ ተመሥርቶ ጠንካራ ጎኖችን በመጠቆም ያሉ ክፍተቶችን በግልጽ በማመላከትና ለቀጣይ ማሻሻያ የሚያስችሉ ተግባራዊ አቅጣጫዎችን በጽሑፍ የሚያቀርብ ገንቢ የግብረ-መልስ አሰጣጥ ሥርዓት ነው ብለዋል። የክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ገነነ ዘውዴ እንዳሉት የ...

    4,600 views 9 Reactions Photo
  4. Open post
    Photo View in Telegram
    4,280 views 4 Reactions
  5. Open post

    "በብዝሃነት የደመቀች በምክክር የፀናች ስልጡን ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል 21ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ሀገራዊ ጠቀሜታ ላይ ውይይት ተካሄደ። ህዳር 5/2019 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገነነ ዘውዴን ጨምሮ በሥሩ ለሚገኙ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች ሱፐርቫይዘሮች የትምህርት ባለሙያዎችና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራንን በማሳተፍ "በብዝሃነት የደመቀች በምክክር የፀናች ስልጡን ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አስመልክቶ የበዓሉን ሀገራዊ ጠቀሜታና ከትምህርት ዘርፉ ጋር ያለውን ትስስር በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን አስመልክተው ኃሳባቸውን የሰጡት አመራሮችና መምህራን እንዳሉት የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የሀገራችንን የብሔር የቋንቋ የባህል የታሪክና የእሴት ብዝሃነት የሚያንጸባርቅ የጋራ ሀገራዊ ማንነትን የሚያጠናክርና የአንድነት መሠረቶችን የሚያጸና ታላቅ ሀገራዊ በዓል መሆኑን አንስተዋል። የትምህርት አመራሮች ሱፐርቫይዘሮችና ርዕሰ መምህራን በተቋማቸው ውስጥ የሰላም የመቻቻል የውይይትና የመግባባት...

    4,820 views 24 Reactions Photo

Questions about Kolfe education official channel

How many subscribers does Kolfe education official channel have?

Kolfe education official channel (@kolfekeranioeducationbureau) has 20,472 subscribers as of November 20, 2026.

What is Kolfe education official channel about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹”

Where does Kolfe education official channel rank?

By subscribers it is #236 in Education, #123 in 🇪🇹 Ethiopia, #78 among Tigrinya channels, #6,996 worldwide.

Does Kolfe education official channel post ads?

None of its 5 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 4 hours ago.