Skip to content
TelegramInformer

THIQAH

@thiqahEth News & Media Tigrinya

ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።

Open in Telegram
Subscribers
9,167
24 hours
−11
7 days
–
30 days
–
Average post reach
1,588
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
17.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
3.8
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.49%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
9
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 18 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

THIQAH has 9,167 subscribers. A typical post is seen by about 1,588 people within a day, an engagement rate of 17.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 9,167 −11 3 787
17 Nov 9,178 – 0 –

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
787
6 h
622
12 h
1,267
24 h
1,588
48 h
1,939
3 days
2,062

When it posts

Times in UTC. 18 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    #ቪዲዮ፥ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ስድስት የጥቃት ድሮኖች በባሕሬን የአሜሪካን ራዳር ሲመቱ የሚያሳይ ቪዲዮ ይፋ አድርጓል፤ የዘቡ አየር ኃይል በባሕሬን ሪፋ ሄሊኮፕተር ማረፊያ የአሜሪካ የአየር መከላከያ ተቋም ራዳርን ዒላማ ያደረገ ጥቃት መፈጸሙን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል ያለው ስፑትኒክ ነው። @EyobTikuye @ThiqahEth

    773 views 6 Reactions Photo
  2. Open post

    ትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን ሊገናኙ ይችላሉ ተባለ። ቻይና የገቡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ ከቻይናው ፕሬዜዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲንም ጋር ተገናኝተው የመወያየት እድሎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተመላክቷል። በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር (APEC) ስብሰባ ላይ የተገኙት ሁለቱ መሪዎች እሮብ ወይም ሀሙስ ነው ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቀደም ሲል በሰጡት አስተያየት ሊገናኙ እንደሚችሉ ከመጠቆም ውጭ ዝርዝር ሀሳብ ከመስጠት ተቆጥበዋል። #Reuters #thekoreatimes @EyobTikuye @ThiqahEth

    797 views 1 Reactions Photo Video
  3. Open post

    ኑ በመሃል ከተማ የሱቅ ባለቤት እናድርጋችሁ! በአዲስ አከፋፈል የንግድ ሱቅ እና አፓርትመንት ከቴምር ሪል እስቴት ✅ገላን ኮንደሚኒየም 30%ልዩ ቅናሽ (በ 24 ወር የሚረከቡት ) -የምድር ሱቅ 22 ካሬ 4.5 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =1,120,000 ብር -አንደኛ ፎቅ 27 ካሬ =3,1 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =770,000 ብር -ሁለተኛ ፎቅ 25 ካሬ =2.5 ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =625,000 ብር -ሶስተኛ ፎቅ 23ካሬ =2,3 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =570,000 ብር -አራተኛ ፎቅ=25 ካሬ =2.4ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =600,000 ብር ➦ለምሳሌ:-ሁለተኛ ፎቅ 25ካሬ 25% ስትከፍሉ 25 ካሬ 2,500,000ብር የነበረው = 625 ሽህ ብር ከፍላችሁ ቀሪውን በየ ወሩ 1 ፐርሰንት ማለትም = 25,000 ብር እያደረጋችሁ የሚከፈል ይሆናል። 🕹100% ከከፈላችሁ =1,700,000 ነው ✅በሳርቤት ♦️የምድር ሱቅ=20 ካሬ =6.8 ሚሊየን ♦️አንደኛ ፎቅ=20ካሬ =6.1 ሚሊየን ♦️ሁለተኛ ፎቅ=20ካሬ =4.5 ሚሊየን ♦️ሶስተኛ ፎቅ =20ካሬ =4 ሚሊየን ♦️አራተኛ ፎቅ=17ካሬ = 2.7 ሚሊየን ♦️አምስተኛ ፎቅ=15 ካሬ =2.4ሚሊየን ✅ቡልጋ...

    791 views 1 Reactions Photo
  4. Open post

    ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ለጊዜው ቴሌግራም መጠቀምን ከለከሉ። እግድ የጣሉት "ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መፈጠሩን"፤ "አክራሪ ይዘቶች መሰራጨታቸውን"፤ "የሳይበር ወንጀል ደኅንነት መኖሩን" በመጥቀስ ነው። ሀገራቱ፥ የቴሌግራም መልዕክት መላኪያ መተግበሪያን መከልከላቸውን ዛሬ አስታውቀዋል። የዮርዳኖስ የህዝብ ደኀንነት ቢሮ፣ "ዲጂታል ደኀንነት ለማጠናከር" እንዲሁም "ተጠቃሚዎችን ለመጠበቅ" ቴሌግራም በመላው ሀገሪቱ መታገዱን አስታውቋል። በዚህም የቴሌግራም አስተዳዳሪ፥ "የሀገሪቱን ህግ እና ደንብ መስፈርቶች አላሟላም" በሚል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይህን ውሳኔ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ከዚህ ውሳኔ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ኢራቅ በተመሳሳይ ይህንኑ ውሳኔ አሳልፋለች። የኢራቅ ኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያ ኮሚሽን፥ የቴሌግራም መተግበሪያን የታገደው "ለብሄራዊ አደጋ ስጋት"፣ "የጥላቻ ንግግሮችን ለማሰራጨት"፣ "ለአመጽና ጥላቻን ማነሳሳት" እንዳይውል "ለመከላከል" መሆኑን ገልጿል። "ህገ ወጥ ይዘቶች" ላይ ቁጥጥር እንዲያደርግና እርምጃ እንዲወስድ ሲሰጥ የቆየው ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ አለመሆኑን ገልጿል። በተጨማሪ ካምፓኒው የሀገሪቱን ህጎች እና መመሪያዎች አክብሮ ለመስራት ቁርጠኝነት አላሳየም ነው ያለው።...

    1,830 views 8 Reactions Photo
  5. Open post

    በደቡብ አፍሪካ 17 ሰዎች በድንገተኛ ጥቃት ተገደሉ። ፖሊስ ጥቃቱ የተፈፀመው ከዋና ከተማዋ ፕሪቶሪያ ወጣ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ነው ብሏል። ጥቃቱ በሁለት የተለያየ ዙር የአጥፍቶ ጠፊ ተኩስ መፈጸሙን አስታውቋል። በመጀመሪያው ዙር ጥቃት ብቻ ሶስት ሴቶች እና ስድስት ወንዶች ተገድለው መገኘታቸውን ጠቁሟል። እንደ ፖሊስ መረጃ በሀገሪቱ 60 የሚደርሱ ሰዎች በየቀኑ እንደሚገደሉ ተመላክቷል። ከአደገኛ እፅ ዝውውር እና ህገወጥ የማዕድን ማውጣት ስራ ጋር በተያያዘ ከባባድ ወንጀሎች እንደሚፈፀሙ አመላክቷል። ይህም ሀገሪቱ ከፍተኛ የሽብር ሞት ከሚፈፀምባቸው ሀገራት ተርታ አሰልፏታል። #Aljazeera #sana @EyobTikuye @ThiqahEth

    1,720 views 5 Reactions Photo
  6. Open post

    #Ethiopia የገንዘብ ሚንስቴር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ጭነው የተገኙ የጭነት ተሸከርካሪዎችን መንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ረቂቅ መመሪያ አወጣ። መመሪያው፤ ሕገወጥ የጭነት ዕቃዎች ከጠቅላላው ጭነት በክብደት ወይም በዋጋ ቢያንስ 50% ከሸፈኑ ወይም የተሽከርካሪው ባለንብረት በተደጋጋሚ ጥፋቶች ከተገኘ የዕቃው ክብደት ዋጋ ግምት ውስጥ ሳይገባ ተሽከርካሪው በቀጥታ እንደሚወረስም አስፍሯል፡፡ ባለቤቱ በድርጊቱ ላይ ተሳትፎ እንደሌለውና አሳማኝ የማቅለያ ምክንያት ካቀረበ፤ የተሽከርካሪውን ወቅታዊ የገበያ ዋጋ 50% የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል መመሪያው አማራጭ አስቀምጧል። #Wazema @EyobTikuye @ThiqahEth

    1,780 views 6 Reactions Photo
  7. Open post

    #UK ዩናይትድ ኪንግደም ሳዑዲን ከሁቲ ጥቃት የሚጠብቁ ተዋጊ ጄቶች ወደ ሳዑዲ አረቢያ "ልትልክ" መሆኑን አስታወወቀች። የጦር ጄቶቹ የመከላከል ሚና ብቻ የሚኖራቸው ሲሆን፣ ከየመን የሚተኮሱ ሚሳኤሎችንና ድሮኖችን በአየር ላይ ያክሽፋሉ ተብሏል። ሁቲ በሳውዲ አረቢያ ላይ ተከታታይ ጥቃቶችን ያደረሰ ሲሆን፣ ባለፉት ሳምንታት ሪያድ በሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ህይወት ያለፈ አልፏል፣…

    1,980 views 7 Reactions Photo
  8. Open post

    ኑ በመሃል ከተማ የሱቅ ባለቤት እናድርጋችሁ! በአዲስ አከፋፈል የንግድ ሱቅ እና አፓርትመንት ከቴምር ሪል እስቴት ✅ገላን ኮንደሚኒየም 30%ልዩ ቅናሽ (በ 24 ወር የሚረከቡት ) -የምድር ሱቅ 22 ካሬ 4.5 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =1,120,000 ብር -አንደኛ ፎቅ 27 ካሬ =3,1 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =770,000 ብር -ሁለተኛ ፎቅ 25 ካሬ =2.5 ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =625,000 ብር -ሶስተኛ ፎቅ 23ካሬ =2,3 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =570,000 ብር -አራተኛ ፎቅ=25 ካሬ =2.4ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =600,000 ብር ➦ለምሳሌ:-ሁለተኛ ፎቅ 25ካሬ 25% ስትከፍሉ 25 ካሬ 2,500,000ብር የነበረው = 625 ሽህ ብር ከፍላችሁ ቀሪውን በየ ወሩ 1 ፐርሰንት ማለትም = 25,000 ብር እያደረጋችሁ የሚከፈል ይሆናል። 🕹100% ከከፈላችሁ =1,700,000 ነው ✅በሳርቤት ♦️የምድር ሱቅ=20 ካሬ =6.8 ሚሊየን ♦️አንደኛ ፎቅ=20ካሬ =6.1 ሚሊየን ♦️ሁለተኛ ፎቅ=20ካሬ =4.5 ሚሊየን ♦️ሶስተኛ ፎቅ =20ካሬ =4 ሚሊየን ♦️አራተኛ ፎቅ=17ካሬ = 2.7 ሚሊየን ♦️አምስተኛ ፎቅ=15 ካሬ =2.4ሚሊየን ✅ቡልጋ...

    1,910 views 4 Reactions Photo
  9. Open post

    #Jordan በዮርዳኖስ በቤተክርስቲያን በተፈፀመ ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ 34 ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በግሪክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቀብር ስነስርዓት እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ነው። አንድ አጥፍቶ ጠፊ ከመኪና በመውጣት ሀዘንተኞች ላይ ተኩስ መክፈቱን በስፍራው የነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጥቃት አድራሹ ከክስተቱ በኋላ ከስፍራው መሰወሩን ገልፀዋል። የጆርዳን (ዮርዳኖስ) የሀገር ውስጥ…

    2,070 views 41 Reactions Photo
  10. Open post

    #Ethiopia_Wollega "እናቶች ምጥ ተይዘው በየዛፉ ስር ለማዋለድ የእጅ ባትሪ እየበራ በነበረበት ነው የድሮን ጥቃቱ የተፈመው" - የዓይን እማኞች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ኪረሙ ወረዳ፥ ከጊዳ አያና በታጣቂዎች ቤት ንብረት ተጥሎባቸው ወደ ጎጃም እየተፈናቀሉ የነበሩ ንጹሐን ላይ ጥቅምት 27/2019 ዓ/ም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን እማኞች ለቲቃህ ኢትዮጵያ ገለጹ።…

    2,140 views 13 Reactions Photo

Questions about THIQAH

How many subscribers does THIQAH have?

THIQAH (@thiqahEth) has 9,167 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on THIQAH?

A typical post gets about 1,600 views within 24 hours, roughly 17% of its subscribers (the ERR).

What is THIQAH about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።”

Where does THIQAH rank?

By subscribers it is #2,633 in News & Media, #102 in 🇪🇹 Ethiopia, #58 among Tigrinya channels, #8,105 worldwide.

Does THIQAH post ads?

None of its 18 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.