THIQAH
- №2 633 в категории «Новости и СМИ»
- №102: 🇪🇹 Эфиопия
- №58 среди каналов на языке «тигринья»
- №8 105 в мире
ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።
- 24 часа
- −11
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 9
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «THIQAH»: 9 167. Средний охват поста за сутки около 1 588, вовлечённость 17,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 9 167 | −11 | 3 | 787 |
| 17 ноя | 9 178 | – | 0 | – |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 1 ч
- 787
- 6 ч
- 622
- 12 ч
- 1 267
- 24 ч
- 1 588
- 48 ч
- 1 939
- 3 дня
- 2 062
Когда публикует
Время по UTC. 18 постов за 90 дней.
Последние посты
-
#ቪዲዮ፥ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ስድስት የጥቃት ድሮኖች በባሕሬን የአሜሪካን ራዳር ሲመቱ የሚያሳይ ቪዲዮ ይፋ አድርጓል፤ የዘቡ አየር ኃይል በባሕሬን ሪፋ ሄሊኮፕተር ማረፊያ የአሜሪካ የአየር መከላከያ ተቋም ራዳርን ዒላማ ያደረገ ጥቃት መፈጸሙን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል ያለው ስፑትኒክ ነው። @EyobTikuye @ThiqahEth
-
ትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን ሊገናኙ ይችላሉ ተባለ። ቻይና የገቡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ ከቻይናው ፕሬዜዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲንም ጋር ተገናኝተው የመወያየት እድሎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተመላክቷል። በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር (APEC) ስብሰባ ላይ የተገኙት ሁለቱ መሪዎች እሮብ ወይም ሀሙስ ነው ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቀደም ሲል በሰጡት አስተያየት ሊገናኙ እንደሚችሉ ከመጠቆም ውጭ ዝርዝር ሀሳብ ከመስጠት ተቆጥበዋል። #Reuters #thekoreatimes @EyobTikuye @ThiqahEth
-
ኑ በመሃል ከተማ የሱቅ ባለቤት እናድርጋችሁ! በአዲስ አከፋፈል የንግድ ሱቅ እና አፓርትመንት ከቴምር ሪል እስቴት ✅ገላን ኮንደሚኒየም 30%ልዩ ቅናሽ (በ 24 ወር የሚረከቡት ) -የምድር ሱቅ 22 ካሬ 4.5 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =1,120,000 ብር -አንደኛ ፎቅ 27 ካሬ =3,1 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =770,000 ብር -ሁለተኛ ፎቅ 25 ካሬ =2.5 ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =625,000 ብር -ሶስተኛ ፎቅ 23ካሬ =2,3 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =570,000 ብር -አራተኛ ፎቅ=25 ካሬ =2.4ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =600,000 ብር ➦ለምሳሌ:-ሁለተኛ ፎቅ 25ካሬ 25% ስትከፍሉ 25 ካሬ 2,500,000ብር የነበረው = 625 ሽህ ብር ከፍላችሁ ቀሪውን በየ ወሩ 1 ፐርሰንት ማለትም = 25,000 ብር እያደረጋችሁ የሚከፈል ይሆናል። 🕹100% ከከፈላችሁ =1,700,000 ነው ✅በሳርቤት ♦️የምድር ሱቅ=20 ካሬ =6.8 ሚሊየን ♦️አንደኛ ፎቅ=20ካሬ =6.1 ሚሊየን ♦️ሁለተኛ ፎቅ=20ካሬ =4.5 ሚሊየን ♦️ሶስተኛ ፎቅ =20ካሬ =4 ሚሊየን ♦️አራተኛ ፎቅ=17ካሬ = 2.7 ሚሊየን ♦️አምስተኛ ፎቅ=15 ካሬ =2.4ሚሊየን ✅ቡልጋ...
-
ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ለጊዜው ቴሌግራም መጠቀምን ከለከሉ። እግድ የጣሉት "ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መፈጠሩን"፤ "አክራሪ ይዘቶች መሰራጨታቸውን"፤ "የሳይበር ወንጀል ደኅንነት መኖሩን" በመጥቀስ ነው። ሀገራቱ፥ የቴሌግራም መልዕክት መላኪያ መተግበሪያን መከልከላቸውን ዛሬ አስታውቀዋል። የዮርዳኖስ የህዝብ ደኀንነት ቢሮ፣ "ዲጂታል ደኀንነት ለማጠናከር" እንዲሁም "ተጠቃሚዎችን ለመጠበቅ" ቴሌግራም በመላው ሀገሪቱ መታገዱን አስታውቋል። በዚህም የቴሌግራም አስተዳዳሪ፥ "የሀገሪቱን ህግ እና ደንብ መስፈርቶች አላሟላም" በሚል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይህን ውሳኔ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ከዚህ ውሳኔ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ኢራቅ በተመሳሳይ ይህንኑ ውሳኔ አሳልፋለች። የኢራቅ ኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያ ኮሚሽን፥ የቴሌግራም መተግበሪያን የታገደው "ለብሄራዊ አደጋ ስጋት"፣ "የጥላቻ ንግግሮችን ለማሰራጨት"፣ "ለአመጽና ጥላቻን ማነሳሳት" እንዳይውል "ለመከላከል" መሆኑን ገልጿል። "ህገ ወጥ ይዘቶች" ላይ ቁጥጥር እንዲያደርግና እርምጃ እንዲወስድ ሲሰጥ የቆየው ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ አለመሆኑን ገልጿል። በተጨማሪ ካምፓኒው የሀገሪቱን ህጎች እና መመሪያዎች አክብሮ ለመስራት ቁርጠኝነት አላሳየም ነው ያለው።...
-
በደቡብ አፍሪካ 17 ሰዎች በድንገተኛ ጥቃት ተገደሉ። ፖሊስ ጥቃቱ የተፈፀመው ከዋና ከተማዋ ፕሪቶሪያ ወጣ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ነው ብሏል። ጥቃቱ በሁለት የተለያየ ዙር የአጥፍቶ ጠፊ ተኩስ መፈጸሙን አስታውቋል። በመጀመሪያው ዙር ጥቃት ብቻ ሶስት ሴቶች እና ስድስት ወንዶች ተገድለው መገኘታቸውን ጠቁሟል። እንደ ፖሊስ መረጃ በሀገሪቱ 60 የሚደርሱ ሰዎች በየቀኑ እንደሚገደሉ ተመላክቷል። ከአደገኛ እፅ ዝውውር እና ህገወጥ የማዕድን ማውጣት ስራ ጋር በተያያዘ ከባባድ ወንጀሎች እንደሚፈፀሙ አመላክቷል። ይህም ሀገሪቱ ከፍተኛ የሽብር ሞት ከሚፈፀምባቸው ሀገራት ተርታ አሰልፏታል። #Aljazeera #sana @EyobTikuye @ThiqahEth
-
#Ethiopia የገንዘብ ሚንስቴር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ጭነው የተገኙ የጭነት ተሸከርካሪዎችን መንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ረቂቅ መመሪያ አወጣ። መመሪያው፤ ሕገወጥ የጭነት ዕቃዎች ከጠቅላላው ጭነት በክብደት ወይም በዋጋ ቢያንስ 50% ከሸፈኑ ወይም የተሽከርካሪው ባለንብረት በተደጋጋሚ ጥፋቶች ከተገኘ የዕቃው ክብደት ዋጋ ግምት ውስጥ ሳይገባ ተሽከርካሪው በቀጥታ እንደሚወረስም አስፍሯል፡፡ ባለቤቱ በድርጊቱ ላይ ተሳትፎ እንደሌለውና አሳማኝ የማቅለያ ምክንያት ካቀረበ፤ የተሽከርካሪውን ወቅታዊ የገበያ ዋጋ 50% የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል መመሪያው አማራጭ አስቀምጧል። #Wazema @EyobTikuye @ThiqahEth
-
#UK ዩናይትድ ኪንግደም ሳዑዲን ከሁቲ ጥቃት የሚጠብቁ ተዋጊ ጄቶች ወደ ሳዑዲ አረቢያ "ልትልክ" መሆኑን አስታወወቀች። የጦር ጄቶቹ የመከላከል ሚና ብቻ የሚኖራቸው ሲሆን፣ ከየመን የሚተኮሱ ሚሳኤሎችንና ድሮኖችን በአየር ላይ ያክሽፋሉ ተብሏል። ሁቲ በሳውዲ አረቢያ ላይ ተከታታይ ጥቃቶችን ያደረሰ ሲሆን፣ ባለፉት ሳምንታት ሪያድ በሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ህይወት ያለፈ አልፏል፣…
-
ኑ በመሃል ከተማ የሱቅ ባለቤት እናድርጋችሁ! በአዲስ አከፋፈል የንግድ ሱቅ እና አፓርትመንት ከቴምር ሪል እስቴት ✅ገላን ኮንደሚኒየም 30%ልዩ ቅናሽ (በ 24 ወር የሚረከቡት ) -የምድር ሱቅ 22 ካሬ 4.5 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =1,120,000 ብር -አንደኛ ፎቅ 27 ካሬ =3,1 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =770,000 ብር -ሁለተኛ ፎቅ 25 ካሬ =2.5 ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =625,000 ብር -ሶስተኛ ፎቅ 23ካሬ =2,3 ሚሊየን -ቅድመ ክፍያ =570,000 ብር -አራተኛ ፎቅ=25 ካሬ =2.4ሚሊነን -ቅድመ ክፍያ =600,000 ብር ➦ለምሳሌ:-ሁለተኛ ፎቅ 25ካሬ 25% ስትከፍሉ 25 ካሬ 2,500,000ብር የነበረው = 625 ሽህ ብር ከፍላችሁ ቀሪውን በየ ወሩ 1 ፐርሰንት ማለትም = 25,000 ብር እያደረጋችሁ የሚከፈል ይሆናል። 🕹100% ከከፈላችሁ =1,700,000 ነው ✅በሳርቤት ♦️የምድር ሱቅ=20 ካሬ =6.8 ሚሊየን ♦️አንደኛ ፎቅ=20ካሬ =6.1 ሚሊየን ♦️ሁለተኛ ፎቅ=20ካሬ =4.5 ሚሊየን ♦️ሶስተኛ ፎቅ =20ካሬ =4 ሚሊየን ♦️አራተኛ ፎቅ=17ካሬ = 2.7 ሚሊየን ♦️አምስተኛ ፎቅ=15 ካሬ =2.4ሚሊየን ✅ቡልጋ...
-
#Jordan በዮርዳኖስ በቤተክርስቲያን በተፈፀመ ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ 34 ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በግሪክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቀብር ስነስርዓት እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ነው። አንድ አጥፍቶ ጠፊ ከመኪና በመውጣት ሀዘንተኞች ላይ ተኩስ መክፈቱን በስፍራው የነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጥቃት አድራሹ ከክስተቱ በኋላ ከስፍራው መሰወሩን ገልፀዋል። የጆርዳን (ዮርዳኖስ) የሀገር ውስጥ…
-
#Ethiopia_Wollega "እናቶች ምጥ ተይዘው በየዛፉ ስር ለማዋለድ የእጅ ባትሪ እየበራ በነበረበት ነው የድሮን ጥቃቱ የተፈመው" - የዓይን እማኞች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ኪረሙ ወረዳ፥ ከጊዳ አያና በታጣቂዎች ቤት ንብረት ተጥሎባቸው ወደ ጎጃም እየተፈናቀሉ የነበሩ ንጹሐን ላይ ጥቅምት 27/2019 ዓ/ም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን እማኞች ለቲቃህ ኢትዮጵያ ገለጹ።…
-
ከ74 ሺሕ 237 በላይ ፍልስጤማዊያንና ከ1,200 በላይ እስራኤላዊያን የተገደሉበት ጦርነት ትናንት ሦስተኛ አመቱን ደፍኗል። የእስራኤል እና የፍልስጤም ጦርነት የተቀሰቀሰው ከሦስት አመት በፊት ኦክቶበር 7/2023 ላይ ነበር። ጦርነቱ የተጀመረው ሃማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ነው። በሦስት አመታት በተለይ ፍልስጥኤማውያን የሰቆቃ ጊዜ እንዲያሳልፉ የተገደዱበት ጊዜ ነው። እስራኤላዊያንም…
-
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለጋምቤላ ሀገረ ስብከት የተመደቡት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) በዛሬው እለት ጋምቤላ መግባታቸውን የክልሉ ፕሬዜዳንት አለሚቱ ኦሞድ አስታወቁ። ብፁዕነታቸው ከጋምቤላ አየር ማረፊያ ጀምሮ፣ በርካታ ምዕመናን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና ካህናት በመንፈሳዊ ዝማሬ አጅበው አቀባበል አድርገውላቸዋል ብለዋል። በአቀባበል መርሐ ግብር ላይ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባቶች ብቻ ሳይሆኑ፣ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የእምነት ተቋማት መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል። ብፁዕነታቸው በነገው ዕለት ከምዕመኑ ጋር በይፋ የሚተዋወቁ ሲሆን ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ይሰጣሉ ተብሏል። @EyobTikuye @ThiqahEth
-
የሱዳን ጦር በኮርዶፋ ክልል ሶስት ቦታዎችን መቆጣጠሩ ተገለጸ። ካምሻት፣ መርከብ እና ኡምኦይሻት በሀገሪቱ ጦር እና አጋር ሀይሎች እጅ ገብተዋል ተብሏል። ጦሩ በኮርዶፋ ሁለተኛዋ ግዙፍ ከተማ የሆነችውንና በፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች የተያያዘችውን አል ኑዩድ ከተማ ለመቆጣጠር ውጊያ እያካሄደ መሆኑ ተገልጿል። በሱዳን በሚያዝያ 2023 የተጀመረው የርስበርስ ጦርነት ከ13 ሚሊየን በላይ ዜጎች ማፈናቀሉን የተመድ መረጃ ያመላክታል። #anadoluagency @EyovTikuye @ThiqahEth
-
#Ethiopia_Wollega "እናቶች ምጥ ተይዘው በየዛፉ ስር ለማዋለድ የእጅ ባትሪ እየበራ በነበረበት ነው የድሮን ጥቃቱ የተፈመው" - የዓይን እማኞች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ኪረሙ ወረዳ፥ ከጊዳ አያና በታጣቂዎች ቤት ንብረት ተጥሎባቸው ወደ ጎጃም እየተፈናቀሉ የነበሩ ንጹሐን ላይ ጥቅምት 27/2019 ዓ/ም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን እማኞች ለቲቃህ ኢትዮጵያ ገለጹ።…
-
🇮🇷 🇺🇸 ኢራን በባህሬን የሚገኝ የአሜሪካ ራዳር ስርዓት ደበደበች፣ አሜሪካ "የሆርሙዝ ሰርጥን እቆጣጠራለሁ" አለች። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ሠራዊት ሐሙስ ዕለት በሲሪክ በሚገኝ የቴሌኮሙኒኬሽን ጣቢያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የአፀፋ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል። በባህሬን የሚገኝ የአሜሪካ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ራዳርን ኢላማ ያደረገ ጥቃት መሰንዘሩን አስታውቋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት…
-
ሞሳድ፥ ኢራን ትራምፕ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ልትፈጽም ነው ሲል ለሲአይኤ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ለአሜሪካ ማዕከላዊ ኢንተሊጀንስ ኤጀንሲ በላከው የደህንነት መረጃ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ሌሎች ባለስልጣናት ላይ ሊፈፀም "የታቀደ ሴራ" መኖሩን ጠቁሟል። ለኢራን ጥቃት አላማ ናቸው ብሎ በስም ከጠቀሳቸው መካከል የአሜሪካ ገንዘብ ቢሮ ሀላፊ ስኮት ባሰንት፣ የውጭ…
-
#Jordan በዮርዳኖስ በቤተክርስቲያን በተፈፀመ ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ 34 ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በግሪክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቀብር ስነስርዓት እየተካሄደ በነበረበት ወቅት ነው። አንድ አጥፍቶ ጠፊ ከመኪና በመውጣት ሀዘንተኞች ላይ ተኩስ መክፈቱን በስፍራው የነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጥቃት አድራሹ ከክስተቱ በኋላ ከስፍራው መሰወሩን ገልፀዋል። የጆርዳን (ዮርዳኖስ) የሀገር ውስጥ…
-
በኬንያ ድንበር አቅራቢያ ባለ የኢትዮጵያ መንደር ሴቶችንና ሕጻናትን ጨምሮ #ስድስት ሰላማዊ ሰዎች ዛሬ ጠዋት በታጣቂዎች ጥቃት መገደላቸው ተነገረ። "መልካምሪ" በተባለ ቦታ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ፣ በአጎራባች የኬንያዋ ማንዴራ ግዛት ውጥረት መስፈኑን ደይሊ ኔሽንና ዋዜማ ዘግበዋል። ጥቃቱ ሞያሌ ላይ ከሚካሄደው ግጭት ጋር የተያያዘ ነው ብለው እንደማያምኑ የግዛቲቲ የጸጥታ ባለሥልጣናት መናገራቸውን ተገልጿል። ጥቃቱን በመፈጸም የሚጠረጠሩ ግለሰቦች ወደ ኬንያዋ ማንዴራ ግዛት ገብተው ከተደበቁ፤ በቁጥጥር ሥር ውለው ክስ እንደሚመሰረትባቸው የጸጥታ ባለሥልጣናቱ አረጋግጠዋል። በአካባቢው "በሶማሊ ጋሪ" እና "ደጎዲያ ጎሳዎች" መካከል ለዓመታት ግጭት ሲካሄድ እንደቆየ የዜና ምንጩ ደይሊ ኔሽን አስታውሷል። @EyobTikuye @ThiqahEth
-
"ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ሽፋን በማድረግ ሕገወጥ ተግባራት የሚያከናውኑ አሉ" - ፖሊስ ለቲቃህ ኢትዮጵያ ሰዎች፥ የመኪና አካላት፣ ሞባይል ስልኮችን ተሰረቅን ሲሉ የሚስተዋሉ ሲሆን፣ ፖሊስ በበኩሉ፥ በሌቦች ላይ ክትትል በማድረግ "ኑ ንብረታችሁን ወሰዱ" በማለት ለባለቤቶቹ ጥሪ ሲያደርግ ይስተዋላል። እኛም የተሰረቃ ዕቃ እንዴት ነው የምታገኙት? የተሰረቁ ዕቃዎች መሸጫ ቦታዎች የሚታወቁ ከሆነ ችግሩን ለምን ማስቆም አልተቻለም? ስንል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጠይቀናል። የመምሪያው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮ/ር ቶማሽ እሸቴ፣ "የተሰረቀ ዕቃ የሚገዙ ሰዎችን በቁጥጥር ስር እያዋልን ተጠያቂ እያደረግን ነው ያለው" ብለው፣ ግን ህብረተሰቡ የተረሰቀበትን ዕቃ ከሌቦች ጋር በመደራደር የሚገዛበት ሁኔታ አለ ብለዋል። ይልቁንም ለፖሊስ ሪፖርት ቢያደርጉ ወንጀሉን ማክሰም ይቻላል ሲሉ ገልጸዋል። በተያያዘ፥ "አንዳንድ ቦታዎች ላይ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ሽፋን በማድረግ ሕገወጥ ተግባራት የሚያከናውኑ አሉ" ብለዋል። "ሕጋዊን ከሕገወጥ የመለየት ስራ ያስፈልጋል፤ ለዚህ ፖሊስ ክትትል ቁጥጥር እያደረገ ነው፤ ይህን ሕገወጥ ተግባር በሚያከናውኑ ላይ እርምጃ እየወሰድን ነው" ብለዋል። የተሰረቀ የመኪና...
-
ዩክሬን ግዛቷ ዶንባስን ለሩሲያ ለቃ ወደ ኔቶ የመግባት እቅዷን አሜሪካ ደግፋልኛለች አለች። ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ አቡዳቢ በነበረው ውይይት በዩክሬን ምሥራቃዊ የምትገኘው ዶንባስን ለቆ መውጣት የኔቶ አባልነት ጥያቄ ጋር ለድርድር መቅረቡን ገልጸዋል። አሜሪካ ጥያቄውን ማቅረቧን የገለፁት ዘለንስኪ፣ "ለዚያ ነው እኔም ኔቶ ሁሌ ከጎናችን እንዳለ ስገልጽ የነበረው" ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለው "ፑቲን የኔቶ አባልነት የሞስኮ ቀይ መስመር እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲናገር መቆየቱም ሊታሰብበት ይገባል" ብለዋል። ሩሲያ በጉዳዩ ላይ የሰጠችው አስተያየት ባይኖርም በ2022 ዩክሬን ላይ ወታደራዊ ዘመቻ የጀመረችው የኔቶ አባልነትን በመቃወም ነበር። የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከአንድ አመት በፊት ስለ ዩክሬን የኔቶ አባል መሆን ጥያቄ በሰጡት አስተያየት ሊሆን እንደማይችል ተናገረው ነበር። #internazionale @EyobTikuye @ThiqahEth
Вопросы о канале «THIQAH»
Сколько подписчиков у канала «THIQAH»?
У канала «THIQAH» (@thiqahEth) 9 167 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «THIQAH»?
Средний пост набирает около 1 600 просмотров за 24 часа, это примерно 17 % подписчиков (ERR).
О чём канал «THIQAH»?
Канал в категории «Новости и СМИ», язык постов: тигринья. Описание канала: «ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።»
Какое место занимает канал «THIQAH»?
По числу подписчиков: №2 633 в категории «Новости и СМИ», №102: 🇪🇹 Эфиопия, №58 среди каналов на языке «тигринья», №8 105 в мире.
Публикует ли канал «THIQAH» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 18 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.